ክርስቲያኖ ሮናልዶ ‘የማይቀለብሰውን’ ውሳኔ አሳለፈ – ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ ወስኖአል! ለምን?
ከፖርቹጋል ዛሬ ረፋድ ላይ በወጡ ሪፖርቶች መሰረት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ ወስኖአል።
የፖርቹጋሉ የየቀን እትም ተነባቢ ጋዜጣ A Bola ከተጭዋቹ ይፕቅርብ ሰዎች አረጋገጥኩ ብሎ እንደፃፈው ከሆነ የሪያል ማድሪዱ አጥቂ በስፔን መንግስት በተከሰሰበት የግብር ማጭበርበር ውንጀላ የተበሳጨ ሲሆን ሃገሪቷን ለመልቀቅ ፍላጎት እንዳለው አሳውቋል።
የስፔን መንግስት ተጭዋቹ ለመንግስት መክፈል ከሚገባው የ 14.7 million euros የግብር ገንዘብ አላስገባም በሚል ክስ የመሰረተበት ሲሆን ሮናልዶ በበኩሉ ንፁህ እንደሆነ በይፋ ተናግሮአል።
ሮናልዶ የታክስ ማጭበርበር እንደፈፀመ ይፋ ከተደረገ በኃላ ሁኔታውን እንዳስተባበለው የሚታወስ ሲሆን A Bola ጋዜጣ ዛሬ ጠዋት ባወጣው እትም ላይ ደሞ የ32 አመቱ ኮከብ ማድሪድን ለመልቀቅ ፍፁም ‘የማይቀለብሰውን’ ውሳኔ አሳልፎአል ብሎ አክሎም ለክለብ ጓደኞቹ ክለቡን ለመልቀቅ እንደተሰናዳ ነግሮአቸዋል ብሏል።
ለአራት ግዜ የBallon d’Or አሸናፊው ሮናልዶ በግብር ማጭበርበር ወንጀል ላይ ተጠያቂ አለመሆኑን በካሜራ ፊት “ኡሽሽሽሽሽ” በሚል ቃላት ከስሩ በማጀብ:
“አንዳንዴ ምርጡ ምላሽ ዝምታ ብቻ ነው” ሲል መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል።
“የእግር ኳሱ ኮከብ ግብር እንዳላጭበረበረ ግልፅ ነው” – ሲል የተጫቹ ድርጅት Gestifute management company ምላሽ ሰጥቶ ነበር።
ሮናልዶ ሪያል ማድሪዶች በዚህ ሲዝን የላ ሊጋውን ዋንጫ ሲያነሱ እና የቻምፒየንስ ሊጉን ዋንጫ ለተከታታይ ሁለት አመታት ሲበሉ ለሎስ ብላንኮዎቹ 38 ጎሎችን ከመረብ በማሳረፍ ጉልህ ሚና የተጫወተ ሲሆን ከ2012 አመት በኃላ ለመጀመሪያ ግዜ ክለቡ የላሊጋውን ዋንጫ እንዲያነሳ ረድቷል።
ማንቸስተር ዪናይትዶች የሮናልዶን መልቀቅ መፈለግ ተከትሎ የ32 አመቱን ተጭዋች ወደ ኦልትራፎርድ ለማዛወር የሚጥሩ ሲሆን የአንቶኔ ጋሬዝማን ዝውውር ባለመሳካቱ ሳቢያ ክለቡ በምትኩ ሮናልዶን በማዛወር ጥሩ ግዢ መፈፀመም ይፈልጋሉ።
ዩናይትዶች የዝላታን ኢቭራሞቪችን ኮንትራት ላለማደስ በመወሰን ከክለቡ በይፋ ያሰናበቱት ሲሆን ሮናልዶ ለዝውውር ገበያው የቀረበ ከሆነ የዩናይዶች ቁጥር አንዱ ኢላማ መሆኑ አይቀርም።
የፈረንሳዩ ክለብ ፖሪሰን ዥርሜይም ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተለው ያለ ሌላ ክለብ ነው። ሮናልዶ በሩሲያ ከሚደረገው የኮንፌዴሬሽን ጨዋታ በኃላ ወደ ስፔን ላለመመለስ የወሰነ ሲሆን ለሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፔሬዝ ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልግ በመንገር ድንጋጤ ውስጥ ከቷቸዋል። የክለቡ ቦርድ አባላትና ፔሬዝ በውሳኔው በመደናገጥ ሊያግባቡት እየጣሩ መሆኑን የተለያዩ ዘገቦች አትተዋል።
ሮናልዶ የግድ ስፔንን ከለቀቀ እንግሊዝ ፣ ፈረንሳይ አሊያም ጣሊያን የዝውውር መዳረሻዎቹ እንደሚሆኑ የተሰማ ሲሆን ወደ ቻይናው ሱፐር ሊግ የማምራት ምንም አይነት ፍላጎት እንደሌለው ግን ተነግሮአል። ዝውውሩም የትኛውንም ፈላጊ ክለብ እስከ 150 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሚያሶጣ ታምኖአል።

0 Comments
0 Shares