ARSENAL CONSIDER ALEXIS-AGUERO SWAP
አርሰናሎች አሌክሲስ ሳንቼዝን ለፕሪሚየር ሊጉ ተፎካካሪ ቡድናቸው ማንቸስተር ሲቲ አሳልፈው የሚሰጡ ከሆነ በምትኩ ውላቸው ላይ አርስጀንቲናዊው አጥቂ ሰርጂዎ አጉዌይሮ ወደ ኢምሬትስ ስለሚመጣበት ዝውውር አቅደዋል ብሏል Daily Star ጋዜጣ።
አሌክሲስ ለረጅም ግዜ ስሙ የፔፕ ጋርዲዮላውን ቡድን ይቀላቀለዋል በሚል ሲወራበት የቆየ ሲሆን አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ መሰረት መድፈኞቹ ቺሊያዊውን አጥቂ የሚለቁላቸው ከሆነ በተቃራኒው አቅጣጫ ላይ አርጀንቲናዊውን አጥቂ ለማምጣት ይጠይቃሉ።
⃣ LIVERPOOL MUST PAY €80M FOR KEITA
የጅርመኑ ክለብ ሌፕዚኮች እንደተናሀሩት ከሆነ ኮከብ አማካያቸእ ናቢ ኪየታን መሸጥ የማይፈልጉ ሲሆን ከቨጡትም ከ €80 million, ሂሳብ በታች እንደማይሸጡት ለሊቨርፑሎች አሳውቀዋቸዋል ብሏል Bild ጋዜጣ።
ቀያዮቹ ጊኒያዊውን ኢንተርናሽናል አማካይ ለማዛወር የሚፈልትጉ ቢሆንም ግን ዝውውሩን ለመጨረስ ሙሃመድ ሳላህን ከሮማ ካዛወሩበት ዋጋ ሁለት እጥፍ ያሷጣቸዋል ተብሏል።
⃣ JAMES AGREES MAN UTD DEAL
የሪያል ማድሪዱ የጨዋታ አቀናባሪ ሃምስ ሮድሪጌዝ በግል ጥቅማ ጥቅሞቹ ዙሪያ ከማንቸስየር ዩናይትድ ጋር ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ የደረሰ ሲሆን የኦልትራፎርድ ዝውውሩ እውን እንዲሆንለት ከፍተኛ ፍላጎት አሳድሮአል ሲል Diario Gol ዘግቧል።
ሮድሪጌዝ በክረምቱ ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ የሚፈልግ ሲሆን ኤሲ ሚላኖች ተጭዋቹን በአንድ አመት የውሰት ውል ካስፈረሙ በኃላ በቋሚነት ስለሚያዛውሩበት ሁኔታ ከክለቡ ጋር መደራደር ይፈልጋሉ።
ሆኖም የሮድሪጌዝ ፍላጎት ግን ዩናይትድን መቀላቀል ነው። ሆኖም የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ ኮሎምቢያዊውን ለመልቀቅ እስከ €70 million (£61.6m) በመጠየቃቸው ዩናይትዶች ደስተኞች አይደሉም።
⃣ MADRID TO SELL BALE
እንደ Telefoot ዘገባ ከሆነ ሪያል ማድሪዶች ጋሬዝ ቤልን በዚህ ክረምት በመሸጥ ለማዛወር ጥረት እያደረጉለት ላለው የሞናኮው አጥቂ ኬይላን ምባፔ በቡድኑ ውስጥ ቦታ ሊፈጥሩለት ይፈልጋሉ።
የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ በፓሪስ ከኬይላን ምባፔ ቤተሰቦች ጋር ፈረንሳይ እና እንግሊዝ ካደረጉት የወዳጅነት ጨዋታ በኃላ በድብቅ እንደተነጋገሩ ይፋ የወጣ ሲሆን ክለባቸው ልጁን የማዛወር ፍላጎት እንዳለው ገልፀውላቸዋል።
ምባፔ እስካሁን ድረስ በወደፊት ቆይታው ላይ ውሳኔ ያልወሰነ ሲሆን ሪያል ማድሪዶች በዚህ ክረምት ላይዌልሳዊውን ኢንተርናሽናል ለመልቀቅ ያሰቡ ሲሆን በዚዳኑ ቡድን ውስጥ ለምባፔ የሚሆን ቦታ ማመቻቸት ይፈልጋሉ።
በመረጡት ማህበራዊ መንገድ ለጔደኛዎ ያጋሩት:

0 Comments
0 Shares