በቅርብ የተከናወኑ
  • አንድ ቀን ቤቢ አስተማሪውን እንዲ ብሎ ይጠይቃል።

    ቤቢ :- “ዝሆንን ፍሪጅ ውስጥ እንዴት ነው ምንከተው?”
    መምህር :- “እኔ እንጃ .. እንዴት ነው?”
    ቤቢ :- “ፍሪጁን እንከፍትና እንከተዋለን!”
    ሌላ ጥያቄ አሁንም ደገመ
    ቤቢ :- “እሺ ቀጭኔን እንዴት እንከታለን?”
    መምህር: -“እእእእ ይሄ ቀላ ነው… ፍሪጁን ትከፍትና ትከተዋለህ”
    ቤቢ:-“አይደለም መጀመርያ በሩን ትከፍትና ዝሆኑን አውጥትህ ቀጭኔውን ትከታለህ።”
    አሁንም ሌላ ጥያቄ ጠየቀ
    ቤቢ :-“እሽ ሀሉም እንሰሳት ለአንበሳ የልደት ድግስ ተጠርተው ሄዱ ከአንድ እንስሳ ውጭ ማናት ያች እንስሳ?”
    መምህሩም ግራ በመጋባት :-” አንበሳ”
    ቤቢ :- “አይደለም! ቀጭኔ ናት ምክንያቱም ፍሪጅ ውስጥ ነው ያለችው!”
    ….ሌላ የመጨረሻ ጥያቄ ይጠይቀዋል


    ቤቢ :-“አዞወች የሞሉበት ወንዝ ማቋረጥ ከፍለክ እንዴት ታልፋለህ?”
    መምህር :-“በድልድይ ታልፋለህ።”
    ቤቢ :-“አይደለም! ዋኝተህ ታልፋለህ ምክንያቱም ሁሉም አዞወች የአንበሳ የልደት ድግስ ሄደዋል።”
    አንድ ቀን ቤቢ አስተማሪውን እንዲ ብሎ ይጠይቃል። ቤቢ :- “ዝሆንን ፍሪጅ ውስጥ እንዴት ነው ምንከተው?” መምህር :- “እኔ እንጃ .. እንዴት ነው?” ቤቢ :- “ፍሪጁን እንከፍትና እንከተዋለን!” ሌላ ጥያቄ አሁንም ደገመ ቤቢ :- “እሺ ቀጭኔን እንዴት እንከታለን?” መምህር: -“እእእእ ይሄ ቀላ ነው… ፍሪጁን ትከፍትና ትከተዋለህ” ቤቢ:-“አይደለም መጀመርያ በሩን ትከፍትና ዝሆኑን አውጥትህ ቀጭኔውን ትከታለህ።” አሁንም ሌላ ጥያቄ ጠየቀ ቤቢ :-“እሽ ሀሉም እንሰሳት ለአንበሳ የልደት ድግስ ተጠርተው ሄዱ ከአንድ እንስሳ ውጭ ማናት ያች እንስሳ?” መምህሩም ግራ በመጋባት :-” አንበሳ” ቤቢ :- “አይደለም! ቀጭኔ ናት ምክንያቱም ፍሪጅ ውስጥ ነው ያለችው!” ….ሌላ የመጨረሻ ጥያቄ ይጠይቀዋል ቤቢ :-“አዞወች የሞሉበት ወንዝ ማቋረጥ ከፍለክ እንዴት ታልፋለህ?” መምህር :-“በድልድይ ታልፋለህ።” ቤቢ :-“አይደለም! ዋኝተህ ታልፋለህ ምክንያቱም ሁሉም አዞወች የአንበሳ የልደት ድግስ ሄደዋል።”
    Like
    3
    1 Comments 0 Shares
More Stories