Recent Updates
-
በወለጋ በኦነግ ስም የታጠቁ ቡድኖችን ትጥቅ ለማስፈታት በተጀመረው እንቅስቃሴ ጉዳት እየደረሰ ነው
ዮሐንስ አንበርብር
Wed, 10/31/2018 - 09:41
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMበወለጋ በኦነግ ስም የታጠቁ ቡድኖችን ትጥቅ ለማስፈታት በተጀመረው እንቅስቃሴ ጉዳት እየደረሰ ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicየመከላከያ ሠራዊት በወለጋ አካባቢ በኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ስም የጦር መሣሪያ ታጥቀው የፖለቲካ ንቅናቄ የሚያደርጉ ቡድኖችን ትጥቅ ለማስፈታት የጀመረው እንቅስቃሴ፣ በአንዳንድ አካባቢዎች በሰው ሕይወትና አካል ላይ ጉዳት ማድረሱና በአካባቢውም የግጭት ውጥረት መንገሡ ተሰማ፡፡0 Comments 0 SharesPlease log in to like, share and comment!
More Stories