• ካናዳው ኢሲሲ ኩባንያ በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ተሽከርካሪ ለማምረት ጥናት መጀመሩን ገለጸ።
    የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አክሊሉ ኃይለሚካኤል የኩባንያውን ተወካይ ሚስተር ጆርዳን ኦክስሌይን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
    ከውይይቱ በኃላ ሚስተር ጆርዳን እንደገለፁት ኩባንያቸው በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን የማምረት ፍላጎት አለው።
    ኩባንያቸው ይህንን ማምረት የሚያስችለውን ጥናት መጀመሩንና በተለይም ኢትዮጵያ እየገነባችው ካለው ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ጋር የሚጣጣምና የሚሄድ መሆኑን ተናግረዋል።
    ኢትዮጵያ ትልቅ አገር መሆኗ፣ የተማረ ወጣት የሰው ኃይል በብዛት የሚገኝባትና የአየር ንብረትን ለማይበክል የኃይል ምንጭ የሚደረጉ ማበረታቻዎችና ርካሽ የኤሌክትሪክ ኃይል ለኢንቨስትመንት ተመራጭ እንደሚያደርጋትም ነው የተናገሩት።
    በእንፋሎት ኤሌክትሪክ ኃይል ኢንቨስትመንት ከመሳተፍ በሻገር ወደ ፊት በሶላር ቻርጅ ተደርገው የሚነዱ ተሽከርካሪዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ገበያዎች ማቅረብ እንደሚፈልጉ ገልጸዋል......
    ካናዳው ኢሲሲ ኩባንያ በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ተሽከርካሪ ለማምረት ጥናት መጀመሩን ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አክሊሉ ኃይለሚካኤል የኩባንያውን ተወካይ ሚስተር ጆርዳን ኦክስሌይን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ከውይይቱ በኃላ ሚስተር ጆርዳን እንደገለፁት ኩባንያቸው በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን የማምረት ፍላጎት አለው። ኩባንያቸው ይህንን ማምረት የሚያስችለውን ጥናት መጀመሩንና በተለይም ኢትዮጵያ እየገነባችው ካለው ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ጋር የሚጣጣምና የሚሄድ መሆኑን ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ትልቅ አገር መሆኗ፣ የተማረ ወጣት የሰው ኃይል በብዛት የሚገኝባትና የአየር ንብረትን ለማይበክል የኃይል ምንጭ የሚደረጉ ማበረታቻዎችና ርካሽ የኤሌክትሪክ ኃይል ለኢንቨስትመንት ተመራጭ እንደሚያደርጋትም ነው የተናገሩት። በእንፋሎት ኤሌክትሪክ ኃይል ኢንቨስትመንት ከመሳተፍ በሻገር ወደ ፊት በሶላር ቻርጅ ተደርገው የሚነዱ ተሽከርካሪዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ገበያዎች ማቅረብ እንደሚፈልጉ ገልጸዋል......
    Like
    4
    0 Comments 1 Shares
  • አልባሳር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ ዘመናዊ የዓይን ሆስፒታል ሊገነባ ነው
    የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ ዶ/ር አክሊሉ ኃ/ሚካኤል ከአልባሳር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።

    ሳውዲ በቀል የሆነው አልባሳር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን በ678 ሚሊዬን 780 ሽህ ብር በኢትዮጵያ ዘመናዊ የዓይን ሆስፒታል እና ማስልጠኛ ማዕከል ሊገነባ ነው። የሆስፒታሉ መገንባት የአገሪቱን ጤና ዘርፍ እና የዕውቀት ሽግግር እንደሚያሳድግ ተገልጿል።

    ዶ/ር አክሊሉ በውይይቱ ላይ እንደገለፁት ፣ በጎአድራጎት ድርጅቱ ከዚህ በፊት በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ላደረገው የህክምና ድጋፍ አመስግነው፣ ድርጅቱ ዘመናዊ የዓይን ሆስፒታል እና ማስልጠኛ ማዕከል መገንባቱ በጤና ዘርፍ ያለውን ስራ ይደግፋል ብለዋል።በተጨማሪም ሆስፒታሉ ከኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች እና ሆስፒታሎች ጋር በመስራት በዘርፉ ያለውን የዕውቀት ሽግግር እና የሠው ሀብት ልማት እንደሚያሳድግ ገልፀዋል።
    አልባሳር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ ዘመናዊ የዓይን ሆስፒታል ሊገነባ ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ ዶ/ር አክሊሉ ኃ/ሚካኤል ከአልባሳር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። ሳውዲ በቀል የሆነው አልባሳር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን በ678 ሚሊዬን 780 ሽህ ብር በኢትዮጵያ ዘመናዊ የዓይን ሆስፒታል እና ማስልጠኛ ማዕከል ሊገነባ ነው። የሆስፒታሉ መገንባት የአገሪቱን ጤና ዘርፍ እና የዕውቀት ሽግግር እንደሚያሳድግ ተገልጿል። ዶ/ር አክሊሉ በውይይቱ ላይ እንደገለፁት ፣ በጎአድራጎት ድርጅቱ ከዚህ በፊት በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ላደረገው የህክምና ድጋፍ አመስግነው፣ ድርጅቱ ዘመናዊ የዓይን ሆስፒታል እና ማስልጠኛ ማዕከል መገንባቱ በጤና ዘርፍ ያለውን ስራ ይደግፋል ብለዋል።በተጨማሪም ሆስፒታሉ ከኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች እና ሆስፒታሎች ጋር በመስራት በዘርፉ ያለውን የዕውቀት ሽግግር እና የሠው ሀብት ልማት እንደሚያሳድግ ገልፀዋል።
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • "ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ትዳራችሁ የሰመረ ይሁን መልካም ጋብቻ
    ድምፃዊ ታደለ ሮባ ለ19 አመት ያህል የአልጋ ቁራኛ ለሆነው ሰው 200,000 ሺ ብር ለገሰ"
    /
    የየወደቁትን አንሱ የአረጋውያን ማዕከል አምባሳደር የሆነው ድምፃዊ ታደለ ሮባ በዛሬው እለት በአዲስ ከተማ በመርካቶ 12 ቀበሌ ጋብቻውን ከወይዘሪት ቤተልሄም ጋር የፈፀመ
    ሲሆን ከጋብቻው ወጪ ለይም 200.000 ሺ ብር በመቀነስ ለ19 አመት ያህል የአልጋ ቁራኛ ለሆነ ኢትዮጵያዊ ድጋፍ አድርጓል"
    "ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ትዳራችሁ የሰመረ ይሁን መልካም ጋብቻ ድምፃዊ ታደለ ሮባ ለ19 አመት ያህል የአልጋ ቁራኛ ለሆነው ሰው 200,000 ሺ ብር ለገሰ" / የየወደቁትን አንሱ የአረጋውያን ማዕከል አምባሳደር የሆነው ድምፃዊ ታደለ ሮባ በዛሬው እለት በአዲስ ከተማ በመርካቶ 12 ቀበሌ ጋብቻውን ከወይዘሪት ቤተልሄም ጋር የፈፀመ ሲሆን ከጋብቻው ወጪ ለይም 200.000 ሺ ብር በመቀነስ ለ19 አመት ያህል የአልጋ ቁራኛ ለሆነ ኢትዮጵያዊ ድጋፍ አድርጓል"
    Like
    4
    0 Comments 0 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=ra04oTI_kRw&feature=youtu.be
    https://www.youtube.com/watch?v=ra04oTI_kRw&feature=youtu.be
    0 Comments 0 Shares
  • ወደዚች አለም የምትመጣው በሌሎች ሰዎች አማካኝነት ነው። ስትወለድ እትብትህ የሚቆረጠው በሌሎች ነው። የመጀመሪያውን ሻወር የምትወስደው በሌሎች ሰዎች ነው። የመጀመሪያ ምግብህን የምታገኘው ከሌሎች ሰዎች ነው። ስምህን የምታገኘው ከሌሎች ሰዎች ነው። የምትማረው ከሌሎች ሰዎች ነው። መናገር መስማት የሚባለውን ነገር የምታውቀው በሌሎች እርዳታ ነው። የምትሰራው ከሰዎች ጋር ነው። ገቢ የምታገኘው ከሌሎች ሰዎች ነው። የመጨረሻውን ሻወር የምታገኘው ከሌሎች ሰዎች ነው ( በድንህን የሚያጥቡልህ ሌሎች ናቸው)። ቀብርህ የሚፈፀመው በሌሎች ሰዎች ነው!!
    እናም ጓድ! "እኔ" "ለኔ" የሚሉትን ቃላቶች እርሳቸው። ካንተ ከፍ ብለህ ስለሌሎች አስብ።
    ( እዚህ መንደር ላይ በፈረንጅ አፍ ተከትባ ያገኘኋት ፅሁፍ ነች።)
    ወደዚች አለም የምትመጣው በሌሎች ሰዎች አማካኝነት ነው። ስትወለድ እትብትህ የሚቆረጠው በሌሎች ነው። የመጀመሪያውን ሻወር የምትወስደው በሌሎች ሰዎች ነው። የመጀመሪያ ምግብህን የምታገኘው ከሌሎች ሰዎች ነው። ስምህን የምታገኘው ከሌሎች ሰዎች ነው። የምትማረው ከሌሎች ሰዎች ነው። መናገር መስማት የሚባለውን ነገር የምታውቀው በሌሎች እርዳታ ነው። የምትሰራው ከሰዎች ጋር ነው። ገቢ የምታገኘው ከሌሎች ሰዎች ነው። የመጨረሻውን ሻወር የምታገኘው ከሌሎች ሰዎች ነው ( በድንህን የሚያጥቡልህ ሌሎች ናቸው)። ቀብርህ የሚፈፀመው በሌሎች ሰዎች ነው!! እናም ጓድ! "እኔ" "ለኔ" የሚሉትን ቃላቶች እርሳቸው። ካንተ ከፍ ብለህ ስለሌሎች አስብ። ( እዚህ መንደር ላይ በፈረንጅ አፍ ተከትባ ያገኘኋት ፅሁፍ ነች።)
    Like
    3
    0 Comments 0 Shares
  • 9ኛ ሳምንት የሙዚቃ ሰንጠረዥ
    በዚህ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን ነጠላ ዜማ "ሃያል" በሬዲዮም በቲቪም አንደኝነት ላይ ተቀምጧል። ሙሉ ዝርዝሩን እነሆ
    9ኛ ሳምንት የቲቪ የሙዚቃ ሰንጠረዥ
    1/ ሳሚ ዳን- ሃያል
    2/ ዳግ ዳኒ - ጣይብሽ ኩታ
    3/ ነብዩ ሙሉ ከጂኖ ኤድዋሎ ጋር - አዛላ ኢጼ
    4/ ኤፍሬም ገ/ሚካኤል - ታድዬ
    5/ ተመስገን ገ/እግዚአብሔር - ሀና
    9ኛ ሳምንት የሙዚቃ ሰንጠረዥ በዚህ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን ነጠላ ዜማ "ሃያል" በሬዲዮም በቲቪም አንደኝነት ላይ ተቀምጧል። ሙሉ ዝርዝሩን እነሆ 9ኛ ሳምንት የቲቪ የሙዚቃ ሰንጠረዥ 1/ ሳሚ ዳን- ሃያል 2/ ዳግ ዳኒ - ጣይብሽ ኩታ 3/ ነብዩ ሙሉ ከጂኖ ኤድዋሎ ጋር - አዛላ ኢጼ 4/ ኤፍሬም ገ/ሚካኤል - ታድዬ 5/ ተመስገን ገ/እግዚአብሔር - ሀና
    0 Comments 0 Shares
  • Ethiopian actress, Fryat Yemane, takes home "Best Independent Actress," award for her work in the film "Begize" at Saturday's 2017 Hollywood & African Prestigious Awards, held in California.
    Ethiopian actress, Fryat Yemane, takes home "Best Independent Actress," award for her work in the film "Begize" at Saturday's 2017 Hollywood & African Prestigious Awards, held in California.
    Like
    9
    0 Comments 0 Shares