"ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ትዳራችሁ የሰመረ ይሁን መልካም ጋብቻ
ድምፃዊ ታደለ ሮባ ለ19 አመት ያህል የአልጋ ቁራኛ ለሆነው ሰው 200,000 ሺ ብር ለገሰ"
/
የየወደቁትን አንሱ የአረጋውያን ማዕከል አምባሳደር የሆነው ድምፃዊ ታደለ ሮባ በዛሬው እለት በአዲስ ከተማ በመርካቶ 12 ቀበሌ ጋብቻውን ከወይዘሪት ቤተልሄም ጋር የፈፀመ
ሲሆን ከጋብቻው ወጪ ለይም 200.000 ሺ ብር በመቀነስ ለ19 አመት ያህል የአልጋ ቁራኛ ለሆነ ኢትዮጵያዊ ድጋፍ አድርጓል"