0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMየተቋረጠው መልሶ ማልማት 78 ሔክታር ላይ ያረፉ አምስት ነባር መንደሮችን በማፍረስ ሊጀመር ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነዋሪዎች በተደጋጋሚ በቀረበ ቅሬታ ምክንያት፣ በጊዜያዊነት ለሁለት ዓመታት ያቋረጠውን የመልሶ ማልማት ፕሮጀክት ከሁለት ዓመት ቆይታ በኋላ በድጋሚ ለመጀመር ተዘጋጀ፡፡ በዚህም መሠረት 78 ሔክታር መሬት ላይ ያረፉ አምስት ነባር መንደሮች ይፈርሳሉ፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብፅ የሚያደርጉትን ንግግር ለማሰናከል የግብፅ ፓርላማ አባላት ፊርማ እያሰባሰቡ መሆኑ ተሰማ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በግብፅ ፓርላማ ተገኝተው ለአገሪቱ ሕዝብና ለፓርላማ አባላት ንግግር እንዲያደርጉ የተያዘውን ፕሮግራም ለማስቆም፣ የግብፅ ፓርላማ ተወካዮች የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰባቸውን መረጃዎች አመለከቱ፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMበደቡብ ኦሞ ከ12 በላይ ሰዎች ተገደሉ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicበደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ሰኞ ማታ በተከሰተ ግጭት ከ12 በላይ ሰዎች ሲሞቱ ከ26 የሚበልጡ ሰዎች ደግሞ ጉዳት ደረሰባቸው፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMኢትዮጵያውያን በሊቢያ ችግር ውስጥ መሆናቸውን መንግሥት አስታወቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicኢትዮጵያውያን በሊቢያ ችግር ውስጥ መሆናቸውን መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳረጋገጠ አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያውያኑ የት እንደሚገኙ ካይሮ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኩል እንዳጣራም አስታውቋል፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMጂቡቲ በአዲሱ ወደብ አገልግሎቶች ላይ የ45 በመቶ የዋጋ ቅናሽ አደረገች | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicየጂቡቲ መንግሥት አዲስ በተገነባው የዶራሌ ወደብ የሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ 45 በመቶ የዋጋ ቅናሽ አደረገ፡፡ ደረቅ ጭነቶችና ከውጭ የሚገቡ ተሸከርካሪዎች ትኩረት ተሰጥቷችው የቅናሹ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMብርሃን ባንክ 471 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ የተከፈለ ካፒታሉን 665 ሚሊዮን ብር በመጨመር 1.4 ቢሊዮን ብር አደረሰ፡፡ በ2009 ሒሳብ ዓመት 471.4 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከ280 በላይ ተጠርጣሪዎችን በታክስና በንግድ ማጭበርበር መያዙን ይፋ አደረገ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicከጥቅምት 1 ቀን እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2010 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በሚገኙ 12 የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶች አማካይነት በተካሄደ ኦፕሬሽን፣ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ አራት ከፍተኛ ግብር ከፋዮችን ጨምሮ 281 ተጠርጣሪዎች በፍትሐ ብሔርና በወንጀል ተጠያቂ የሚያደርጓቸውን የታክስና የንግድ ማጭበርበር ተግባር ሲፈጽሙ መያዙን አስታወቀ፡፡0 Comments 0 Shares