WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ብርሃን ባንክ 471 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ የተከፈለ ካፒታሉን 665 ሚሊዮን ብር በመጨመር 1.4 ቢሊዮን ብር አደረሰ፡፡ በ2009 ሒሳብ ዓመት 471.4 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል፡፡
0 Comments 0 Shares