WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብፅ የሚያደርጉትን ንግግር ለማሰናከል የግብፅ ፓርላማ አባላት ፊርማ እያሰባሰቡ መሆኑ ተሰማ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በግብፅ ፓርላማ ተገኝተው ለአገሪቱ ሕዝብና ለፓርላማ አባላት ንግግር እንዲያደርጉ የተያዘውን ፕሮግራም ለማስቆም፣ የግብፅ ፓርላማ ተወካዮች የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰባቸውን መረጃዎች አመለከቱ፡፡
0 Comments 0 Shares