• በመዲናዋ በእርጅና ምክንያት ስራ ያቆሙ አንበሳ አውቶቡሶች ተንቀሳቃሽ የንግድ አገልግሎት ሊሰጡ ነው
    በመዲናዋ በእርጅና ምክንያት አገልግሎት መስጠት ያቆሙ አንበሳ አውቶቡሶችን ለተንቀሳቃሽ የንግድ አገልግሎት መስጫነት እያዘጋጃቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ከትራንስፖርት ባለስልጣንና ከአንበሳ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ጋር በመሆን በእርጅና ምክንያት አገልግሎት ያቋረጡ አውቶቡሶችን መልሶ መጠቀም የሚያስችል ጥናት አካሂዷል። አውቶቡሶቹ ለኢንተርኔት ካፌ፣ ለፀጉር ቤት፣ ለካፌና ሬስቶራንት፣ ለሸቀጣ ሸቀጥና ለቅርጻ ቅርጽ መሸጫነት በሚያመች መልኩ እየተጠገኑ መሆኑንና እየተጎተቱ ወደተለያዩ አካባቢዎች በመንቀሳቀስ አገልግሎት እንደሚሰጡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ዘርዑ ስሙር...
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • http://www.ethiojobs.net/display-job/154163/WASH-Business-Development-Manager.html?searchId=1513927494.2287&page=1
    http://www.ethiojobs.net/display-job/154163/WASH-Business-Development-Manager.html?searchId=1513927494.2287&page=1
    WWW.ETHIOJOBS.NET
    WASH Business Development Manager (Addis Ababa Office-based with frequent travel to the field)
    As an International Christian Humanitarian Development organization, World Vision Ethiopia (WVE) is trusted to deliver integrated programs with target communities through its 58 Area programs (APs) located in seven regional states of the country.  WVE envisions a thriving organization where our stro
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • እንቆቅልሽ የሆነው የወተት ምርት
    ኢትዮጵያ በቀንድ ከብቶች ብዛት ከአፍሪካ ቀዳሚውን ሥፍራ፣ በዓለም ከ10 አገሮች መካከል አንዷ ብትሆንም ከወተት ሀብቷ ማግኘት የሚገባትን ያህል ጥቅም እያገኘች ስላለመሆኗ ይወሳል፡፡ በሌላ በኩልም ሌላው ዓለም ባለው የእንስሳት ቁጥር ልክ ወተትን በየገበታው በተለያየ መልኩ ሲጠቀም እንደሚታይ በኢትዮጵያ ግን ባሉት እንስሳት ልክ ኅብረተሰቡ ተጠቃሚ አለመሆኑ ይነገራል፡፡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ዓመታዊ የወተት ምርት ከአራት ሚሊዮን ሊትር የዘለለ አይደለም፡፡ ባንድ ወቅት የኢትዮጵያ ሥጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት እንዳስታወቀው፣ በኢትዮጵያ ለአንድ ሰው በዓመት በአማካይ የሚደርሰው የወተት መጠን 19 ሊትር ብቻ ሲሆን...
    Like
    1
    1 Comments 1 Shares
  • #Guzo Adwa..25.....አያ አምስት ቀን ብቻ ቀሩት የእግር ጉዞው ሊጀመር....
    ዓድዋ ይከበር ይዘከር ለዘላለም!!!!
    #Guzo Adwa..25.....አያ አምስት ቀን ብቻ ቀሩት የእግር ጉዞው ሊጀመር.... ዓድዋ ይከበር ይዘከር ለዘላለም!!!!
    Like
    1
    0 Comments 1 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድቡ ዙሪያ ለመወያየት በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጡ ተነግሯል።

    ሚኒስትሩ ለውይይቱ ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጡ ይፋ ያደረጉት የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አህመድ አቡ ዘይድ መሆናቸውን አህራም ኦንላይን በዘገባው ጠቅሷል።

    ኢትዮጵያ ግድቡን ገንብታ የኤሌክትሪክ ኃይል እንድታመነጭ የሀገራቸው ፍላጎት መሆኑን ቃል አቀባዩ ተናግረዋል።

    የኢትዮጵያ እና የግብፅ ግንኙነት ባለፉት ሁለት ዓመታት መጠናከሩንም አንስተዋል።

    ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ ኤል ሲሲ በአዲስ አበባ ያደረጉት ጉብኝት፣ ከፍተኛ የጋራ ኮሚቴ መመስረት እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የጋራ መተማመንን ለመፍጠር በየጊዜው የሚያደርጓቸው የመልዕክት ልውውጦችን በማሳያነት አንስተዋል።

    ቃል አቀባዩ አቡ ዘይድ አሁን የተገነባውን የሁለቱን ሀገራት ልዩ ትስስር የማጣት ፍላጎት የለንም ነው ያሉት።

    የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ የውሃ ሚኒስትሮች 7ኛውን የጋራ ስብሰባ ከህዳር 2 እስከ ህዳር 3 2010 ዓ.ም በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ማካሄዳቸው ይታወቃል።

    በካይሮ የተካሄደው ስብሰባም ቀደም ሲል ጥቅምት 8 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተካሄደው የቀጠለ ሲሆን፥ ባልተቋጩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት በማድረግ እና ጉዳዮቹን ለመቋጨት ያለመ ነበር።

    እንደ የውሃ፣ መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ገለጻ፥ “ምንም እንኳን በጉዳዩ ላይ ስምምነት ለመድረስ ጥረት የተደረገ ቢሆንም፤ ስምምነት ላይ ሳይደረስ ቀርቷል”።

    ግብፅ በማማከር አገልግሎት ውሉ መሰረት ረቂቅ የጥናት ማስጀመሪያ ሪፖርቱ እንዲስተካከል እና የሶስቱ ሀገሮች አስተያየቶች ለአማካሪ ድርጅቱ እንዲላኩ የተደረገውን ጥረት በተደጋጋሚ በመቃወሟን የገለፀው ሚኒስቴሩ፥ በዚህም ምክንያት ስምምነት ላይ መድረስ አልተቻለም ብሏል።

    በመሆኑም ይህ የግብፅ አካሄድ ለጥናቶቹ መዘግየት አብይ ምክንያት መሆኑንም በመግለጫው አንስቷል።

    ምንም እንኳን በካይሮው ስብሰባ ጉዳዩን መቋጨት ባይቻልም፤ የሶስቱ ሀገሮች የውሃ ሚኒስትሮች በወደፊት አቅጣጫዎች ዙሪያ ለመወያየትና እና ግንኙነታቸውን ለመቀጠል ያላቸውን ቁርጠኝነት ገልጸዋል ብሏል ሚኒስቴሩ።

    የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና የግብጽ የውሃ ሚኒስትሮች ጥቅምት 8 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስብሰባ ማድረጋቸው ይታወሳል።

    ስብሰባውም በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ጥናቶችን የሚያጠኑ ሁለት ኩባንያዎችና የሶስቱ ሀገራት የቴክኒክ ኮሚቴዎች የሚመሩበትን ረቂቅ መመሪያ በማዘጋጀት ነበር የተጠናቀቀው።

    የኢትዮጵያ ውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ፣ የሱዳኑ አቻቸው ሙአተዝ ሙሳ እና የግብጹ ውሃ ሃብትና መስኖ ሚኒስትሩ መሃመድ አብደል አቲ የህዳሴውን ግድብ መጎብኘታቸውም ይታወሳል።
    የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድቡ ዙሪያ ለመወያየት በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጡ ተነግሯል። ሚኒስትሩ ለውይይቱ ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጡ ይፋ ያደረጉት የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አህመድ አቡ ዘይድ መሆናቸውን አህራም ኦንላይን በዘገባው ጠቅሷል። ኢትዮጵያ ግድቡን ገንብታ የኤሌክትሪክ ኃይል እንድታመነጭ የሀገራቸው ፍላጎት መሆኑን ቃል አቀባዩ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ እና የግብፅ ግንኙነት ባለፉት ሁለት ዓመታት መጠናከሩንም አንስተዋል። ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ ኤል ሲሲ በአዲስ አበባ ያደረጉት ጉብኝት፣ ከፍተኛ የጋራ ኮሚቴ መመስረት እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የጋራ መተማመንን ለመፍጠር በየጊዜው የሚያደርጓቸው የመልዕክት ልውውጦችን በማሳያነት አንስተዋል። ቃል አቀባዩ አቡ ዘይድ አሁን የተገነባውን የሁለቱን ሀገራት ልዩ ትስስር የማጣት ፍላጎት የለንም ነው ያሉት። የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ የውሃ ሚኒስትሮች 7ኛውን የጋራ ስብሰባ ከህዳር 2 እስከ ህዳር 3 2010 ዓ.ም በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ማካሄዳቸው ይታወቃል። በካይሮ የተካሄደው ስብሰባም ቀደም ሲል ጥቅምት 8 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተካሄደው የቀጠለ ሲሆን፥ ባልተቋጩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት በማድረግ እና ጉዳዮቹን ለመቋጨት ያለመ ነበር። እንደ የውሃ፣ መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ገለጻ፥ “ምንም እንኳን በጉዳዩ ላይ ስምምነት ለመድረስ ጥረት የተደረገ ቢሆንም፤ ስምምነት ላይ ሳይደረስ ቀርቷል”። ግብፅ በማማከር አገልግሎት ውሉ መሰረት ረቂቅ የጥናት ማስጀመሪያ ሪፖርቱ እንዲስተካከል እና የሶስቱ ሀገሮች አስተያየቶች ለአማካሪ ድርጅቱ እንዲላኩ የተደረገውን ጥረት በተደጋጋሚ በመቃወሟን የገለፀው ሚኒስቴሩ፥ በዚህም ምክንያት ስምምነት ላይ መድረስ አልተቻለም ብሏል። በመሆኑም ይህ የግብፅ አካሄድ ለጥናቶቹ መዘግየት አብይ ምክንያት መሆኑንም በመግለጫው አንስቷል። ምንም እንኳን በካይሮው ስብሰባ ጉዳዩን መቋጨት ባይቻልም፤ የሶስቱ ሀገሮች የውሃ ሚኒስትሮች በወደፊት አቅጣጫዎች ዙሪያ ለመወያየትና እና ግንኙነታቸውን ለመቀጠል ያላቸውን ቁርጠኝነት ገልጸዋል ብሏል ሚኒስቴሩ። የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና የግብጽ የውሃ ሚኒስትሮች ጥቅምት 8 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስብሰባ ማድረጋቸው ይታወሳል። ስብሰባውም በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ጥናቶችን የሚያጠኑ ሁለት ኩባንያዎችና የሶስቱ ሀገራት የቴክኒክ ኮሚቴዎች የሚመሩበትን ረቂቅ መመሪያ በማዘጋጀት ነበር የተጠናቀቀው። የኢትዮጵያ ውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ፣ የሱዳኑ አቻቸው ሙአተዝ ሙሳ እና የግብጹ ውሃ ሃብትና መስኖ ሚኒስትሩ መሃመድ አብደል አቲ የህዳሴውን ግድብ መጎብኘታቸውም ይታወሳል።
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • ፎቶ አለጥፍ ብሎኛል...ላይክም ማድረግ እንቢ ብሎኛል...ክንውኖችን አማሳወቅ እንቢ ብሎኛል....ምንድነው መፍትሄው ባካችሁ እርዳታ ማድረጊያ ኪይ የለም አጣሁ...ወይስ ዌብ ሳይቱ በየትኛው ብሮዘር እንጠቀም
    ፎቶ አለጥፍ ብሎኛል...ላይክም ማድረግ እንቢ ብሎኛል...ክንውኖችን አማሳወቅ እንቢ ብሎኛል....ምንድነው መፍትሄው ባካችሁ እርዳታ ማድረጊያ ኪይ የለም አጣሁ...ወይስ ዌብ ሳይቱ በየትኛው ብሮዘር እንጠቀም
    Like
    1
    4 Comments 0 Shares