• ሃገራት ኢትዮጵያን ኤርትራን ኣሜሪካ እየሩሳሌም ርእሰ ከተማ እስራኤል'ያ ኢላ ዝሃበቶ ዉሳነ ክትኣልዮ ኣለዋ ዝብል ቅዋም ዉድብ ሕቡራት ሃገራት ደጊፈን።
    ሃገራት ኢትዮጵያን ኤርትራን ኣሜሪካ እየሩሳሌም ርእሰ ከተማ እስራኤል'ያ ኢላ ዝሃበቶ ዉሳነ ክትኣልዮ ኣለዋ ዝብል ቅዋም ዉድብ ሕቡራት ሃገራት ደጊፈን።
    WWW.BBC.COM
    ኢትዮጵያን ኤርትራን ካብ መንጎ ንእየሩሳሌም ኣፍልጦ ዘይሃባ ሃገራት'የን
    ሃገራት ኢትዮጵያን ኤርትራን ኣሜሪካ እየሩሳሌም ርእሰ ከተማ እስራኤል'ያ ኢላ ዝሃበቶ ዉሳነ ክትኣልዮ ኣለዋ ዝብል ቅዋም ዉድብ ሕቡራት ሃገራት ደጊፈን።
    0 Comments 0 Shares
  • የሕዝብ እንደራሴዎቹ ውሳኔ የ 73 ዓመቱ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ለስድስተኛ ጊዜ እስከ 2021 ድረስ መመረጥ እንዲችሉ ያደርጋል።
    የሕዝብ እንደራሴዎቹ ውሳኔ የ 73 ዓመቱ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ለስድስተኛ ጊዜ እስከ 2021 ድረስ መመረጥ እንዲችሉ ያደርጋል።
    WWW.BBC.COM
    የኡጋንዳ ሕዝብ እንደራሴዎች የፕሬዝዳንቱን የእድሜ ገደብ አነሱ
    የሕዝብ እንደራሴዎቹ ውሳኔ የ 73 ዓመቱ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ለስድስተኛ ጊዜ እስከ 2021 ድረስ መመረጥ እንዲችሉ ያደርጋል።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያንን ጨምሮ ከ 200 ሺ በላይ ስደተኞችን የሚያስተናግደው ደዳብ መጠለያ ጣቢያ በገጠመው የበጀት ችግር የመዘጋት ስጋት ላይ ወድቋል። የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ደግሞ እዚሁ መቀጠላችን ጥያቄ የለውም ሲሉ ስደተኞችን ያፅናናሉ።
    ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያንን ጨምሮ ከ 200 ሺ በላይ ስደተኞችን የሚያስተናግደው ደዳብ መጠለያ ጣቢያ በገጠመው የበጀት ችግር የመዘጋት ስጋት ላይ ወድቋል። የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ደግሞ እዚሁ መቀጠላችን ጥያቄ የለውም ሲሉ ስደተኞችን ያፅናናሉ።
    WWW.BBC.COM
    የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ኑሮ በደዳብ
    ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያንን ጨምሮ ከ 200 ሺ በላይ ስደተኞችን የሚያስተናግደው ደዳብ መጠለያ ጣቢያ በገጠመው የበጀት ችግር የመዘጋት ስጋት ላይ ወድቋል። የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ደግሞ እዚሁ መቀጠላችን ጥያቄ የለውም ሲሉ ስደተኞችን ያፅናናሉ።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ህሙማንን ለመርዳት አምቡላንስ ላይ የሚሰራው ኢጣሊያዊ ተጨማሪ ጥቅም ለማግኘት ሲል ሰዎችን አደገኛ መርፌ እየወጋ ለሞት እየዳረገ መሆኑ ለፖሊስ በደረሰ ጥቆማ መሰረት በቁጥጥር ስር ውሏል።
    ህሙማንን ለመርዳት አምቡላንስ ላይ የሚሰራው ኢጣሊያዊ ተጨማሪ ጥቅም ለማግኘት ሲል ሰዎችን አደገኛ መርፌ እየወጋ ለሞት እየዳረገ መሆኑ ለፖሊስ በደረሰ ጥቆማ መሰረት በቁጥጥር ስር ውሏል።
    WWW.BBC.COM
    ገዳዩ የአምቡላንስ ሠራተኛ በቁጥጥር ስር ዋለ
    ህሙማንን ለመርዳት አምቡላንስ ላይ የሚሰራው ኢጣሊያዊ ተጨማሪ ጥቅም ለማግኘት ሲል ሰዎችን አደገኛ መርፌ እየወጋ ለሞት እየዳረገ መሆኑ ለፖሊስ በደረሰ ጥቆማ መሰረት በቁጥጥር ስር ውሏል።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • በሳምንቱ የሚጠበቀውን የአርሴናል እና የሊቨርፑል ጨዋታን ጨምሮ ለፕሪሚየር ሊጉ ሌሎች ጨዋታዎች የቢቢሲው የስፖርት ተንታኝ ማርክ ላውረንሰን ግምቱን አስቀምጧል።
    በሳምንቱ የሚጠበቀውን የአርሴናል እና የሊቨርፑል ጨዋታን ጨምሮ ለፕሪሚየር ሊጉ ሌሎች ጨዋታዎች የቢቢሲው የስፖርት ተንታኝ ማርክ ላውረንሰን ግምቱን አስቀምጧል።
    WWW.BBC.COM
    የሳምንቱ መጨረሻ ጨዋታዎች የላውሮ ግምት
    በሳምንቱ የሚጠበቀውን የአርሴናል እና የሊቨርፑል ጨዋታን ጨምሮ ለፕሪሚየር ሊጉ ሌሎች ጨዋታዎች የቢቢሲው የስፖርት ተንታኝ ማርክ ላውረንሰን ግምቱን አስቀምጧል።
    0 Comments 0 Shares
  • አሜሪካ እየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማ እንደሆነች እውቅና ከሰጠች በኋላ በጉዳዩ ላይ ውሳኔ ለማሳለፍ የተሰበሰበው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ እውቅናውን ውድቅ አድርጓል።
    አሜሪካ እየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማ እንደሆነች እውቅና ከሰጠች በኋላ በጉዳዩ ላይ ውሳኔ ለማሳለፍ የተሰበሰበው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ እውቅናውን ውድቅ አድርጓል።
    WWW.BBC.COM
    ኢትዮጵያ የእየሩሳሌምን የእስራኤል ዋና ከተማነት ከተቃወሙት አንዷ ነች
    አሜሪካ እየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማ እንደሆነች እውቅና ከሰጠች በኋላ በጉዳዩ ላይ ውሳኔ ለማሳለፍ የተሰበሰበው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ እውቅናውን ውድቅ አድርጓል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መግለጫ በርካቶች የጠበቁትን ነገር እንዳላገኙበት ይናገራሉ። መግለጫው ከዚህ በፊት ሲባሉ የነበሩና የተለመዱ ጉዳዮችን በደፈናው ከማንሳት ባሻገር አገሪቱ ያለችብትን ሁኔታ ከግምት ያስገባ አይደለም እየተባለ ነው።
    የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መግለጫ በርካቶች የጠበቁትን ነገር እንዳላገኙበት ይናገራሉ። መግለጫው ከዚህ በፊት ሲባሉ የነበሩና የተለመዱ ጉዳዮችን በደፈናው ከማንሳት ባሻገር አገሪቱ ያለችብትን ሁኔታ ከግምት ያስገባ አይደለም እየተባለ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ''አዲስ ነገር ያልታየበት'' የኢህአዴግ መግለጫ
    የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መግለጫ በርካቶች የጠበቁትን ነገር እንዳላገኙበት ይናገራሉ። መግለጫው ከዚህ በፊት ሲባሉ የነበሩና የተለመዱ ጉዳዮችን በደፈናው ከማንሳት ባሻገር አገሪቱ ያለችብትን ሁኔታ ከግምት ያስገባ አይደለም እየተባለ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች የድንበር ግጭት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ለማስፈር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ።
    በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች የድንበር ግጭት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ለማስፈር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ።
    WWW.BBC.COM
    የድንበር ግጭቱ ተፈናቃዮች እጣ ፈንታ
    በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች የድንበር ግጭት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ለማስፈር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ።
    0 Comments 0 Shares