0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMሴኔጋል ከ50 ሚሊዮን በላይ የሚገመት ኮኬይን ያዘችየሴኔጋል ጉምሩክ ባለፉት አምስት ቀናት ውስጥ በድምሩ ከ50 ሚሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው ሦስት የኮኬይን ጭነቶች መያዙን ትላንት ማክሰኞ ዕለት አስታወቀ። የጉምሩክ ባለስልጣናት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከአጎራባች ሀገሮች፣ በተለይም በላቲን አሜሪካ እየተመረተ ወደ አውሮፓ የሚጓዘውን አደንዛዥ ዕፅ ማስተላለፊያ ከሆኑት ጊኒ፣ ጋምቢያ፣ ጊኒ-ቢሳው እና ማሊ የሚገባውን ኮኬይን በብዛት እየያዙ ይገኛሉ። ፖሊስ ትላንት ማክሰኞ ባወጣው መግለጫ ከማሊ ጋር በሚያዋስነው...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMፑቲን ሰሜን ኮሪያን በመጎብኘት ላይ ናቸውየሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ረቡዕ ፒዮንግያንግ ሲገቡ ደመቅ ያለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ፑቲን ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋራ የተገናኙ ሲሆን፣ ከምዕራቡ ዓለም ጋራ ፍጥጫ ላይ የሚገኙት ሁለቱ ሃገራት ግንኙነታቸውን ይበልጥ የተቀራረበ ለማድረግ እንደሚጥሩ አስታውቀዋል። የቪኦኤው ማይክል ብራውን የላከው ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየደቡብ አፍሪካው ራማፎሳ ለሁለተኛ ጊዜ የፕሬዝዳንትነት ቃለ መሃላ ፈጸሙየደቡብ አፍሪካው መሪ ሲሪል ራማፎሳ ለሁለተኛ ግዜ የፕሬዝዳንትነት ቃለ መሃላ በመፈጸም አዲስ የስልጣን ዘመን ጀምረዋል። ራማፎሳ ስልጣኑን በድጋሚ የተረከቡት የተዳከመው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲያቸው በስልጣን ላይ ለመቆየት የሚያስችለውን የመንግስት ጥምረት ስምምነት በከፍተኛ ጥረት ከተቀዳጀ በኃላ ነው። በግንቦት መጨረሻ በተካሄደው የደቡብ አፍሪካ አጠቃላይ ምርጫ በሦስት አስርት አመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ምንም አይነት አሸናፊ ሳይኖር ቢቀርም፣ የሕግ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበመቶዎች የሚቆጠሩ የሃጅ ተጓዦች በከፍተኛ ሙቀት ሕይወታቸው አለፈየእስልምና እምነት ተከታዮች ወደ ሳዑዲ አረብያ ቅዱስ ከተማ መካ በመጓዝ በሚያደርጉት ዓመታዊው የሃጅ ሐይማኖታዊ ስርዓት ላይ በተከሰተው ከፍተኛ ሙቀት ምክንያት በመቶዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ፣ አንድ ሳምንት ለሚጠጋ ጊዜ የተካሄደው የሃጅ ስነ-ሥርዓት ዛሬ ረቡዕ እንደሚጠናቀቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ አስታውቋል። ለሃጅ ከተጓዙት ሰዎች ውስጥ በትንሹ 550 ሰዎች ከሙቀት ጋር በተያያዘ ህመም ምክንያት መሞታቸውን እና አብዛኞቹ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMተመድ እስራኤል በጋዛ ያካሄደችው የአየር ድብደባ 'የጦርነት ህግን' ጥሶ ሊሆን ይችላል አለእስራኤል በጋዛ ላይ ያካሄደችው የአየር ድብደባ "መሠረታዊ የጦርነት ሕግ መርሆዎችን በተጋጋሚ ጥሶ ሊሆን ይችላል" ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ቢሮ አስታወቀ። የመንግስታቱ ድርጅት ቢሮ ዛሬ ረቡዕ ይፋ ያደረገው ሪፖርት፣ ባለፈው ዓመት ከጥቅምት እስከ ታህሳስ ወር ባሉት፣ በጋዛ ጦርነት በተከፈተባቸው ሳምንታት በእስራኤል መከላከያ ሰራዊት የተካሄዱትን ስድስት የአየር ድብደባዎች መርምሯል። የመኖሪያ ህንፃዎችን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ የገበያ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ቡድኖች ላይ የሚፈፀመው አፈና እንዲቆም ተጠየቀየኢትዮጵያ ባለስልጣናት በሀገር ውስጥ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋማት እና የሲቪክ ማህበራት ላይ የሚፈፅሙትንና እየተባባሰ የሄደውን አፈና በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አምስት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ጥሪ አቀረቡ። አፈናው በአካል እና በዲጂታል የሚደረግ ክትትልን፣ የቃል ትንኮሳን፣ ማስፈራራትን እና ዛቻዎችን እንደሚያካትት የገለጹት ተቋማቱ፣ እነዚህ ድርጊቶች የሰብዓዊ መብት ተቋማት በሀገሪቱ ውስጥ ሰብዓዊ መብቶችን የማስከበር እና ሲጣሱ ደግሞ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበመተማ ወረዳ አንዲት ሱዳናዊትን ጨምሮ ሦስት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉበምዕራብ ጎንደር ዞን፣ ባለፈው ሳምንት እሑድ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ፣ አንዲት ሱዳናዊት ስደተኛን ጨምሮ ሁለት ኢትዮጵያውያን መገደላቸውን፣ የመተማ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ደሳለኝ ሞገስ ግድያው የተፈጸመው፣ ከምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና ከተማ ገንደ ውኃ ወደ ነጋዴ ባሕር ሲጓዝ በነበረ አነስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ መኪና ላይ በተከፈተ ተኩስ እንደኾነ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ የግድያ ድርጊቱን፣ የኢትዮጵያ የስደተኞች እና ከስደት...0 Comments 0 Shares