Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአሜሪካ ዜግነት ካላቸው ጋራ ትዳር የፈጸሙ ዜግነት ሊያገኙ ይችላሉ
    የአሜሪካ ዜግነት የሌላቸው ነገር ግን ወደ አሜሪካ ከመጡ በኋላ ዜጋ ከሆኑት ጋራ በትዳር የተጣመዱ በመቶ ሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎች ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ ብሎም ዜግነት እንዲያገኙ የሚፈቅድ ደንብ የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ዛሬ ያወጣል ተብሎ ይጠበቃል። ዋይት ሃውስ እንዳስታወቀው፣ የአሜሪካ ዜጎችን ያገቡ ነገር ግን ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሃገሪቱ የሚኖሩ ሰዎች ለመኖሪያ ፈቃድ ወይም ግሪን ካርድ ማመልከት ይችላሉ። ቀጥሎም ለዜግነት ማመልከት እንደሚችሉ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በጅጋ ከተማ በቀጠለ ግጭት ሲቪሎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
    በምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢጠህናን ወረዳ ጅጋ ከተማ፣ ከትላንት በስቲያ እሑድ፣ በመንግሥት እና በፋኖ ቡድን ታጣቂዎች መካከል የተነሣውን ግጭት ተከትሎ፣ ሲቪሎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ። ጅጋን ከተማና የአካባቢው ሕዝብ በመወከል የተመረጡት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል በበኩላቸው ሲቪሎች መገደላቸውን ገልጸው፤ ጉዳዩን ለአገር ውስጥ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ማሳወቃቸውን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ፣ ጉዳዩን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአፋር እና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ግጭት ሰብአዊ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ
    በአፋር እና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ በአገረሸው ግጭት ሰብአዊ ጉዳት መድረሱን፣ ነዋሪዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽንም፣ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ እያሰለሰ የቀጠለው በጦር መሣሪያ የተደገፈ ግጭት እያስከተለ ያለው ጉዳት እንዳሳሰበው፣ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የሰላም ሚኒስቴር በበኩሉ፣ ያገረሸውን ግጭት ለማስቆም የፌደራል መንግሥት እየሠራ መኾኑን ገልጾ፣ ለችግሩ ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኦሮሚያ ክልል በርካታ ዞኖች በመቶ ሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎች በወባ ተይዘዋል
    በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ በርካታ ዞኖች፣ በመቶ ሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በወባ በሽታ መያዛቸውን፣ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በከፍተኛ ደረጃ ከተጠቁት ዞኖች አንዱ በኾነው በምዕራብ ወለጋ ዞን ብቻ፣ ባለፉት ዐሥር ወራት ውስጥ፣ ከ500ሺሕ በላይ ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን፣ የዞኑ የጤና ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ መስፍን ጣሰው ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል። በዚኹ ዞን የቆንዳላ ወረዳ ነዋሪዎች ደግሞ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ በወባ የሞቱ ሕፃናት መኖራቸውን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡ ተገለጸ
    ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን የትራንስፖርት አገልግሎት በመቋረጡ፣ የኑዌር ዞን ተጓዦች ለችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ፡፡ የዞኑ ተጓዦች ይጠቀሙበት የነበረው የኒውላንድ መናኸርያ ተዘግቶ፣ ሁሉም ተጓዦች በዋናው መናኸርያ እንዲጠቀሙ በክልሉ መንግሥት መወሰኑን የገለጸው የትራንስፖርት ቢሮው በበኩሉ፣ ኾኖም ኑዌር ተጓዧች በጸጥታ ስጋት ምክንያት በዋናው መናኸርያ ለመገልገል ባለመፈለጋቸው ችግሩ ማጋጠሙን አስታውቋል፡፡ መንግሥት ይህን ውሳኔ ከማሳለፉ በፊት፣ በአኙዋክ እና...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በናይጄሪያ የምግብ ባንክ ከትርፍ አምራቾች ያከማቸውን እህል ለተቸገሩት እያዳረሰ ነው
    ናይጄሪያ፣ ለዐሥርት ዓመታት ያልታየ የኑሮ ውድነት ቀውስ ገጥሟታል። በያዝነው ዓመት፣ 31 ሚሊዮን የሚኾኑ ናይጄሪያውያን የከፋ ረኀብ እንደሚገጥማቸው፣ ተመድ አስታውቋል። በሌጎስ የሚገኝ አንድ የምግብ ባንክ፣ ከገበሬዎች ጋራ በመተባበር፣ ከትርፍ አምራች አካባቢዎች እህል በመሰብሰብ ላይ ነው። ዓላማውም፣ እህሉ ሳይባክን የምግብ እጥረት ለገጠማቸው ቤተሰቦች እንዲውል ማድረግ ነው። ቲመቲ ኦቢይዙ ከሌጎስ የላከውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የከፊል አውቶማቲክ ጠመንጃዎች የቃታ አጠቃቀም እገዳ ተቀለበሰ
    የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከፊል አውቶማቲክ ጠመንጃዎች፣ እንደ መትረየስ አከታትለው ጥይት እንዲተኩሱ የሚገጠመው ማቀባበያ ቃታ ጥቅም ላይ እንዳይውል የከለከለውን እገዳ፣ ባለፈው ሳምንት ቀልብሶታል። የአሜሪካ ድምፁ ስካት ስተርንስ ባጠናቀረው ዘገባ እንዳመለከተው፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ የመሣሪያ እና የመሣሪያ ባለቤትነት ጉዳይ፣ በመጪው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዐቢይ ጉዳይ ኾኖ እንዲቀጥል ያደርጋል። ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አሜሪካዊ ያልኾኑ ሰዎች “ድምፅ ይሰጣሉ” የሚለው ቅሬታ የመራጮች መታወቂያ ሕጎች ጉዳይ
    የሪፐብሊካን ፓርቲው ፕሬዚዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ፣ ስደተኞችን ጨምሮ አሜሪካዊ ዜግነት የሌላቸው ሰዎች፣ “በሕገ ወጥ መንገድ በዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ድምፅ እየሰጡ ነው፤” ብለዋል። አንድ በካሊፎርኒያ ክፍለ ግዛት ውስጥ የምትገኝ ከተማ፣ የግዛቲቱን የድምፅ አሰጣጥ ሕጎችን የሚጥሱ የመራጭ መታወቂያ ሕጎችን ተፈጻሚ ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀምራለች። ጂኒያ ዱላ ያደረሰችንን ዘገባ፣ አሉላ ከበደ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (29065-29072 of 303246)
  • «
  • Prev
  • 3632
  • 3633
  • 3634
  • 3635
  • 3636
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory