Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-05 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የእስራኤልና ኢራን ግጭት መባባስ አሜሪካንን በቀጥታ እንዳይስገባ አሰግቷል
    እስራኤል በኢራን ከሚደገፈው ሐማስ ጋራ የምታካሂደው ጦርነት፣ በሌባኖስ ወደሚገኘው ሄዝቦላ እና ወደ ኢራንም ሊስፋፋ እንደሚችል ፕሬዝደብት ጆ ባይደን ለወራት እስራኤልን ሲያስጠነቅቁ ቆይተዋል። እስራኤል በሌባኖስ ውስጥ ውጊያ በማድረግ ላይ መሆኗ እና ለቴህራን የሚሳኤል ጥቃትም ምላሽ እንደምትሰጥ መዛቷ፣ ብዙዎች የሚሰጉት ወቅት መምጣቱን የሚያሳይ ነው። የቪኦኤ የዋይት ሃውስ ኃላፊ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ፣ የግጭቱን የመስፋፋት አቅምና አሜሪካ በቀጥታ ወደ ግጭቱ መግባት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-05 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሩሲያ በምታስተናግደው ቀጠናዊ ስብሰባ የታሊባን የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ይገኛሉ
    ሩሲያ ዓርብ በምታስተናግደው ቀጠናዊ ስብሰባ ላይ በታሊባን ከምትተዳደረው አፍጋኒስታን ጋር በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና ፀረ-ሽብርተኝነት እንዲሁም ሕገወጥ የእፅ ዝውውሮች ዙሪያ መስራት በሚቻልበት እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እንደሚካሄድ ተገልጿል። ሩሲያ አፍጋኒስታንን በተመለከተ ለስድስተኛ ዙር በምታካሂደው በዚህ ጉባዔ ላይ፣ የታሊባን የውጪ ጉዳይ ምኒስትር አሚር ካሃን ሙጣቂ "ዋና እንግዳ" ሆነው እንደሚገኙ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀብይ ማሪያ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-05 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ዴንማርክ እስራኤል ኤምባሲ አካባቢ በደረሰ ፍንዳታ 2 ስዊድናዊ ታዳጊዎችን አሰረች
    ከአንድ ቀን በፊት በዴንማርክ ዋና ከተማ ኮፐንሃገን በሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ አካባቢ ከደረሱት ሁለት ፍንዳታዎች ጋር በተያያዘ ሁለት ስዊድናዊ ታዳጊዎች መታሰራቸውን አሶሽዬትድ ፕሬስ አስታውቋል። ድርጊቱ ከሽብር ጥቃት ይያያዝ ወይም አይያዝ እንደሆን ምርመራ እየተደረገ መሆኑንም የአቃቤ ሕግ ጠበቆች ተናግረዋል። በርካታ የውጪ ዲፕሎማቶች በሚገኙበት አካባቢ ረቡዕ ጠዋት በደረሰው ፍንዳታ የተጎዳ ሰው ባይኖርም ፍንዳታውን ተከትሎ በአቅራቢያው የሚገኘው የአይሁድ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-05 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ደቡብ ሱዳን የደህንነት ኃላፊዋን ከሥልጣን አነሳች
    የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ደቡብ ሱዳን ነጻ ሃገር መሆኗን ካወጀችበት እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር 2011 አንስቶ የሃገሪቱ ብሔራዊ ደህንነት ኃላፊ ሆነው ያገለገለገሉትን ጀነራል አኮል ኩር ኩክ’ን ከሥልጣን ማንሳታቸውን መንግሥታዊው የደቡብ ሱዳን ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዘገበ። በብሔራዊ የደህንነት አገልግሎት ስር የሚገኘውን የሀገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ ለዓመታት የመሩት ጀነራል አኮል ኩር ከሥልጣን የተነሱት የሽግግር መንግሥቱ በሀገሪቱ ሊደረግ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-05 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ባይደን በሔሊን አውሎንፋስ የደረሰውን ጉዳት ለመመልከት ወደ ፍሎሪዳ እና ጆርጂያ ያቀናሉ
    የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በሔሊን አውሎንፋስ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች ለመጎብኘት ዛሬ ሐሙስ ወደ ፍሎሪዳ እና ጆርጂያ ግዛቶች እንደሚያመሩ ተገለጠ። በአደጋው ምላሽ ጥረቶች ላይ ከተሳተፉ የመጀመሪያ እርዳታ ሰጪዎች እና የአካባቢው ባለሥልጣናት ጋርም ይገናኛሉ። ረቡዕ እለት ባይደን የሰሜን እና ደቡብ ካሮላይና ግዛቶችን የጎበኙ ሲሆን፣ ሔሊን በሰሜን ካሮላይና ያደረሰውን ጉዳት በሄሊኮፕተር ተዘዋውረው ከተመለከቱ በኃላ "አውሎንፋሱ ያደረሰውን ጉዳት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-05 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ‘በስንቱ’ በአሜሪካ
    ባለፉት ሃያ አምስት ዓመታት ውስጥ በተጫወታቸው ቁጥራቸው የበዛ ሥራዎቹ እና ላቅ ያለ አድናቆት ባተረፈለት አጨዋወቱ በኢትዮጵያ የቴአትር እና የሲኒማ መድረክ ይበልጥ ከሚታወቁ ምርጥ ተዋናዮች አንዱ ለመሆን በቅቷል። በዚህም በርካታ ሽልማቶችን ተቀብሏል፤ ዕውቁ ተዋናይ ዓለማየሁ ታደሰ። ተዋናይ ዓለማየሁ ታደሰ - "አሬና ስቴጅ " ዋሽንግተን ዲሲ በተከታታዩ የቴሌቭዥን ድራማ በሚጫወተው የመሪ ተዋናይ ገጸ ባህሪ ስም የሚጠራው እና በአሁኑ ወቅት በሃገር ውስጥና በውጭ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-05 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአብን የፓርላማ አባል ዘመነ ኃይሉ ከሦስት ቀናት እስር በኃላ ዛሬ መለቀቃቸውን ተናገሩ
    ባለፈው ሰኞ ባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ለእስር ተዳርገው እንደነበር የጠቀሱት የተቃዋሚው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፓርላማ አባል ዘመነ ኃይሉ ዛሬ መስከረም 23 ቀን 2017 ዓም መፈታታቸውን ተናግረዋል። አቶ ዘመነ በከተማው ከሚገኙት ፖሊስ ጣቢያዎች በአንዱ ከ40 ሰዎች ጋር ታስረው መቆየታቸውን ገልጠው ከእነዚህም ውስጥ አብዛኞቹ አሁንም በፖሊስ ቁጥጥር ስር መሆናቸውን አመልክተዋል። በጉዳዩ ከፌደራልና ከክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎች...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-05 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኢትዮጵያ ባለፉት 9 ወራት ከ1000 በላይ ሰዎች በወባ ወረሽኝ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጠ
    ካለፈው አመት ጥር ወር አንስቶ በኢትዮጵያ ከአንድ ሺህ በላይ ሰዎች በወባ ወረርሽኝ ሳቢያ ለሕልፈት መዳረጋቸው እና ሌሎች ቁጥቸው 6 ሚሊዮን የሚደርሱ በወረርሽኙ መጠቃታቸውን፣ የመንግስታቱ ድርጅት የእርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ ዩኤንኦቻ አስታወቀ። ድርጅቱ ከትላንት በስቲያ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የተባለው አሃዝ ካለፈው ዓመት ጋራ ሲነፃፀር፣ የበሽታው ስርጭት መጨመሩን ማሳየቱን አመላክቷል፡፡ ይህንን አስመልክቶ አስተያየት እንዲሰጡ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (290297-290304 of 310634)
  • «
  • Prev
  • 36286
  • 36287
  • 36288
  • 36289
  • 36290
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory