Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-01 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ በካርቱም በሚገኘው የአምባሳደሯ መኖሪያ ላይ ጥቃት ተፈጽሟል ማለቷን የሱዳን ሠራዊት አስተባበለ
    የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ በካርቱም በሚገኘው የአምባሳደሯ መኖሪያ ቤት ላይ፤ “አስከፊ” ያለችው ጥቃት ተፈጽሟል ማለቷን የሱዳን ሠራዊት ዛሬ ውድቅ አድርጓል። ሠራዊቱ ለጥቃቱ ተቀናቃኙን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን ተጠያቂ አድርጓል። “አሳፋሪና የፈሪ” ያለው ድርጊት በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ የተፈፀመ ነው ሲል የሱዳን ሠራዊት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የሱዳን ወታደራዊ አውሮፕላን በአምባሳደሩ መኖሪያ ቤት ላይ ጥቃት ፈጽሟል ስትል ኤምሬትስ ዛሬ ማለዳ አስታውቃ ነበር።...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-01 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በዩናይትድ ስቴትስ ከባድ ዝናብ በቀላቀለው አውሎ ንፋስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር እያሻቀበ ነው
    በዩናይትድ ስቴትስ የሰሜን ካሮላይና ባለስልጣናት ከባድ አውሎ ንፋስ በቀላቀለ ዝናብ ለተጠቁት የሀገሪቱ ደቡብ ምሥራቃዊ ግዛቶች ተጨማሪ የመጠጥ ውሃ እና ምግብ ለማዳረስ ቃል ገቡ፡፡ ኸሪኬንር ሔለን የተባለው ይኸው ከባድ ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ንፋስ በደቡብ ምሥራቃዊ የአሜሪካ ከተሞች ባደረሰው ጉዳት የሞቱት ሰዎች ቁጥር 100 መድረሱ ተገልጿል፡፡ በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች 91 ሰዎች ሲሞቱ በሰሜን ካሮላይና ብቻ ተራራማዋን አሽቪል ከተማ ጨምሮ 30 ሰዎች...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-01 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ማህበራዊ የትስስር ገጾች እና ግብረ ገብነት
    በማህበራዊ የትስስር ገጾች ላይ በሚተላለፉ መልዕክቶች ጾታን ፣ ሃይማኖትን ወይም ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ስለመበራከታቸውም ተጠቃሚዎችና በዘርፉ ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በማህበራዊ ሚድያዎች የሚተላለፉ ይዘቶች የሃይማኖት ተቋማትንም እንዳሳሰባቸው የወቅቱ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሓፊ የሆኑት ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-01 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አሳሳቢው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም
    ማህበራዊ ሚድያ ከመረጃ ልውውጥ አንስቶ የህብረተሰቡን ህይወት መለወጥ የቻሉ መልካም ምግባሮች የሚካሄዱበትን ያክል፣ የማህበረሰብ እሴቶች እና ሥነ-ምግባሮች ላይም ፈተና መደቀኑን በርካታ ጥናቶች ያመለክታሉ። የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች በፍጥነት ገንዘብ ለማግኘት ሲሉ የሚያጋሯቸው ከህብረተሰብ አኗኗር እና ልማድ የወጡ ይዘቶች በማህበረሰቡ ላይ የሚያደርሱትን ተፅእኖ በተመለከተ በኬኔቲኬት ዩንቨርስቲ፣ ኮምዩኒኬሽን ጥናት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑትን ዶክተር...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-01 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የመስቀል በዓል በዋሽንግተን ዲሲ
    በዋሽንግተን ዲሲ እና በአካባቢዋ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት የደመራ በዓልን ትላንት ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አክብረዋል። በአሉን ለማክበር በቤተክርስቲያኑ የታደሙ ምዕመናን እና የቤተክርስቲያናቱ አገልጋዮችም፣ በዓሉ ከሐይማኖታዊ ፋይዳው በተጨማሪ የኢትዮጵያዊነት እሴት የሚታይበት መሆኑን አመልክተው፣ ሕዝበ ክርስቲያኑ መስቀሉ ባስተማረው መሰረት በሰላም፣ በእኩልነትና በፍቅር እንዲኖሩ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-01 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ዩናይትድ ስቴትስ ሶሪያ ላይ በፈጸመችው ጥቃት 37 ታጣቂዎች ተገደሉ
    ዩናይትድ ስቴትስ በሶሪያ ታጣቂዎች ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ከአልቃይዳ እና እስላማዊ መንግሥት (አይ ኤስ) የሽብር ቡድን ጋር ግንኙት ያላቸው 37 ታጣቂዎችን መግደሏን የዩናይትድ ስቴትስ ጦር አስታወቀ። ከሟቾቹ መካከል ሁለቱ ከፍተኛ አመራሮች እንደነበሩ ተገልጿል። ባለፈው ማክሰኞ በሰሜን ምዕራብ ሶሪያ ላይ የዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ ዕዝ በፈጸመው ጥቃት፤ ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት ያለው ሁራስ አል-ዲን ቡድንንና ሌሎች ስምንት ከፍተኛ ታጣቂዎች ዒላማ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-01 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    እስራኤል ሌላ ተጨማሪ የሄዝቦላ ከፍተኛ አመራር መግደሏን አስታወቀች
    እስራኤል የሄዝቦላው መሪ ሀሰን ናስረላህ ከተገደሉ ጥቂት ቀናት በኋላ ትላንት ቅዳሜ የቡድኑን ሌላ ከፍተኛ አመራር አባል መግደሏን ዛሬ አስታወቀች፡፡ በኢራን የሚደገፈው ታጣቂ ሄዝቦላህ ቡድን ከፍተኛ አመራር መግደሉን ያስታወቀው የሄዝቦላ መቀመጫ በሆነችው ሊባኖስ ላይ ጥቃቱን የቀጠለው የእስራኤል ጦር ነው፡፡ በጥቃቱ የተገደሉት የሄዝቦላህ ማዕከላዊ ምክር ቤት ዋና ሃላፊ የሆኑትን ናቢል ካዓውክ መሆናቸውን የእስራኤል ጦር በዛሬው መግለጫው አመልክቷል፡፡ እስራኤል...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-01 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በበርሊን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
    ዛሬ እሁድ በበርሊን በተካሄደው ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች እና በሴቶች ዘርፍ ድል ተቀዳጅተዋል። ከወንዶች ሚልኬሳ መንገሻ ከሴቶች ትግስት ከተማ አንደኛ ሆነዋል። ሚልኬሳ ሁለት ሰዓት ከሦስት ደቂቃ ከ17 ሰከንድ በመግባት ሁለተኛ የወጣውን ሳይርቢያን ከቱት በሦስት ደቂቃ ቀድሟል። ሚልኬሳ “ለዚህ ስዘጋጅ ነው የከረምኩት፤ ጉዳናው ለጥ ያለ መሆኑን ሳውቅ እንደማሸንፍ እርግጠኛ ነበረኩ” በማለት ለሮይተርስ ዘጋቢዎች ተናግሯል።...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (289641-289648 of 310463)
  • «
  • Prev
  • 36204
  • 36205
  • 36206
  • 36207
  • 36208
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory