AMHARIC.VOANEWS.COM
የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ በካርቱም በሚገኘው የአምባሳደሯ መኖሪያ ላይ ጥቃት ተፈጽሟል ማለቷን የሱዳን ሠራዊት አስተባበለ
የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ በካርቱም በሚገኘው የአምባሳደሯ መኖሪያ ቤት ላይ፤ “አስከፊ” ያለችው ጥቃት ተፈጽሟል ማለቷን የሱዳን ሠራዊት ዛሬ ውድቅ አድርጓል። ሠራዊቱ ለጥቃቱ ተቀናቃኙን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን ተጠያቂ አድርጓል። “አሳፋሪና የፈሪ” ያለው ድርጊት በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ የተፈፀመ ነው ሲል የሱዳን ሠራዊት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የሱዳን ወታደራዊ አውሮፕላን በአምባሳደሩ መኖሪያ ቤት ላይ ጥቃት ፈጽሟል ስትል ኤምሬትስ ዛሬ ማለዳ አስታውቃ ነበር።...
0 Comments 0 Shares