• ጠፈርተኞቹ ሐሳባቸው በተቋሙ ለስምንት ቀናት ቆይቶ መመለስ ነበር። ነገር ግን የቦይንግ መንኩራኩር እክል ስለገጠማት ወደመሬት የሚመለሱበት መንገድ እስኪመቻች ጣቢያው ውስጥ ለመቆየት ተገደዋል።
    ጠፈርተኞቹ ሐሳባቸው በተቋሙ ለስምንት ቀናት ቆይቶ መመለስ ነበር። ነገር ግን የቦይንግ መንኩራኩር እክል ስለገጠማት ወደመሬት የሚመለሱበት መንገድ እስኪመቻች ጣቢያው ውስጥ ለመቆየት ተገደዋል።
    WWW.BBC.COM
    ጠፈርተኞችን ወደ መሬት ለመመለስ የሄደችው የኢላን መስክ መንኩራኩር የሕዋ ምርምር ተቋም ደረሰች - BBC News አማርኛ
    ጠፈርተኞቹ ሐሳባቸው በተቋሙ ለስምንት ቀናት ቆይቶ መመለስ ነበር። ነገር ግን የቦይንግ መንኩራኩር እክል ስለገጠማት ወደመሬት የሚመለሱበት መንገድ እስኪመቻች ጣቢያው ውስጥ ለመቆየት ተገደዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ወታደራዊውን እና ፖቲካዊውን ሄዝቦላህ አቀናጅተው በመምራት በመካከለኛው ምሥራቅ በተለይም በሊባኖስ ውስጥ ኃያል ያደረጉት መሪው ሐሳን ናስራላህ ተገድለዋል። ከእሳቸው በተጨማሪም በርካታ የሄዝቦላህ ከፍተኛ አመራሮች በእስራኤል ጥቃት ተገድለዋል። በዚህም ሳቢያ ከባድ ጉዳት የደረሰበት ቡድኑ ከዚህ ኋላ በቀጣናው ያለው ተጽእኖ በነበረበት ይቀጥላል? የሚል ጥያቄ እየተነሳ ነው።
    ወታደራዊውን እና ፖቲካዊውን ሄዝቦላህ አቀናጅተው በመምራት በመካከለኛው ምሥራቅ በተለይም በሊባኖስ ውስጥ ኃያል ያደረጉት መሪው ሐሳን ናስራላህ ተገድለዋል። ከእሳቸው በተጨማሪም በርካታ የሄዝቦላህ ከፍተኛ አመራሮች በእስራኤል ጥቃት ተገድለዋል። በዚህም ሳቢያ ከባድ ጉዳት የደረሰበት ቡድኑ ከዚህ ኋላ በቀጣናው ያለው ተጽእኖ በነበረበት ይቀጥላል? የሚል ጥያቄ እየተነሳ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ከሐሳን ናስረላህ መገደል በኋላ ሄዝቦላህ ሕይወት ይኖረዋል? - BBC News አማርኛ
    ወታደራዊውን እና ፖቲካዊውን ሄዝቦላህ አቀናጅተው በመምራት በመካከለኛው ምሥራቅ በተለይም በሊባኖስ ውስጥ ኃያል ያደረጉት መሪው ሐሳን ናስራላህ ተገድለዋል። ከእሳቸው በተጨማሪም በርካታ የሄዝቦላህ ከፍተኛ አመራሮች በእስራኤል ጥቃት ተገድለዋል። በዚህም ሳቢያ ከባድ ጉዳት የደረሰበት ቡድኑ ከዚህ ኋላ በቀጣናው ያለው ተጽእኖ በነበረበት ይቀጥላል? የሚል ጥያቄ እየተነሳ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • የፖሊስ ቃል አቀባይ ኦሞሎላ ኦዱቶላ በሰጡት መግለጫ “አንበሳው በሰውየው አንገት ላይ ለሞት የሚያደርስ ከባድ ጉዳት አድርሶበታል” ብለዋል።
    የፖሊስ ቃል አቀባይ ኦሞሎላ ኦዱቶላ በሰጡት መግለጫ “አንበሳው በሰውየው አንገት ላይ ለሞት የሚያደርስ ከባድ ጉዳት አድርሶበታል” ብለዋል።
    WWW.BBC.COM
    በናይጄሪያ የመካነ አራዊት ጠባቂ በሚመግበው አንበሳ በደረሰበት ጥቃት ሞተ - BBC News አማርኛ
    የፖሊስ ቃል አቀባይ ኦሞሎላ ኦዱቶላ በሰጡት መግለጫ “አንበሳው በሰውየው አንገት ላይ ለሞት የሚያደርስ ከባድ ጉዳት አድርሶበታል” ብለዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ብራዚሊያን በት ሊፍት አሊያም ቢቢኤል ያለቀዶ ጥገና ሊደረግ ይችላል። ብዙውን ጊዜ ይህ ሕክምና የሚደረገው የመቀመጫ መጠንን የሚያሳያድግ ፈሳሽ በመርፌ በመስጠት ነው።
    ብራዚሊያን በት ሊፍት አሊያም ቢቢኤል ያለቀዶ ጥገና ሊደረግ ይችላል። ብዙውን ጊዜ ይህ ሕክምና የሚደረገው የመቀመጫ መጠንን የሚያሳያድግ ፈሳሽ በመርፌ በመስጠት ነው።
    WWW.BBC.COM
    ለሞት አደጋ የሚያጋልጠው ‘ቢቢኤል’ የተባለው የመቀመጫ መጠን የሚጨምረው ሕክምና - BBC News አማርኛ
    ብራዚሊያን በት ሊፍት አሊያም ቢቢኤል ያለቀዶ ጥገና ሊደረግ ይችላል። ብዙውን ጊዜ ይህ ሕክምና የሚደረገው የመቀመጫ መጠንን የሚያሳያድግ ፈሳሽ በመርፌ በመስጠት ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላህ የረዥም ጊዜ መሪ የነበሩት ሐሳን ናስራላህ በእስራኤል የአየር ጥቃት ተገድለዋል። ይህ ደግሞ የቀጣናውን ውጥረት አክርሮታል። ይህ የእስራኤል እርምጃ በተለያዩ ግጭቶች የላሸቀውን ቀጣና ወደለየለት መጠነ ሰፊ ጦርነት እንዳይመራው ተሰግቷል። አሜሪካ እና ኢራንም እጃቸውን ሊሰነዝሩ ይችላሉ። የአካባቢው ሁኔታ ወደየት ሊያመራ ይችላል?
    የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላህ የረዥም ጊዜ መሪ የነበሩት ሐሳን ናስራላህ በእስራኤል የአየር ጥቃት ተገድለዋል። ይህ ደግሞ የቀጣናውን ውጥረት አክርሮታል። ይህ የእስራኤል እርምጃ በተለያዩ ግጭቶች የላሸቀውን ቀጣና ወደለየለት መጠነ ሰፊ ጦርነት እንዳይመራው ተሰግቷል። አሜሪካ እና ኢራንም እጃቸውን ሊሰነዝሩ ይችላሉ። የአካባቢው ሁኔታ ወደየት ሊያመራ ይችላል?
    WWW.BBC.COM
    መካከለኛው ምሥራቅ - ሄዝቦላህ፣ እስራኤል እና ኢራን ቀጣይ እርምጃቸው ምን ሊሆን ይችላል? - BBC News አማርኛ
    የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላህ የረዥም ጊዜ መሪ የነበሩት ሐሳን ናስራላህ በእስራኤል የአየር ጥቃት ተገድለዋል። ይህ ደግሞ የቀጣናውን ውጥረት አክርሮታል። ይህ የእስራኤል እርምጃ በተለያዩ ግጭቶች የላሸቀውን ቀጣና ወደለየለት መጠነ ሰፊ ጦርነት እንዳይመራው ተሰግቷል። አሜሪካ እና ኢራንም እጃቸውን ሊሰነዝሩ ይችላሉ። የአካባቢው ሁኔታ ወደየት ሊያመራ ይችላል?
    0 Comments 0 Shares
  • በኢራናውያን አእምሮ የተሳለው ግዙፉ ሄዝቦላህ በዚህ ፍጥነት ሸብርክ ይላል ያለ አልነበረም። ኢራናውያንን ያደናገጠውም ይኸው ሐቅ ነው። ለዓመታት የተሳለው ምሥል በሳምንት ፈረሰ።
    በኢራናውያን አእምሮ የተሳለው ግዙፉ ሄዝቦላህ በዚህ ፍጥነት ሸብርክ ይላል ያለ አልነበረም። ኢራናውያንን ያደናገጠውም ይኸው ሐቅ ነው። ለዓመታት የተሳለው ምሥል በሳምንት ፈረሰ።
    WWW.BBC.COM
    የሄዝቦላው መሪ ሐሳን ናስራላህ መገደል ኢራንን ምን ያህል አስደንግጧል? - BBC News አማርኛ
    በኢራናውያን አእምሮ የተሳለው ግዙፉ ሄዝቦላህ በዚህ ፍጥነት ሸብርክ ይላል ያለ አልነበረም። ኢራናውያንን ያደናገጠውም ይኸው ሐቅ ነው። ለዓመታት የተሳለው ምሥል በሳምንት ፈረሰ።
    0 Comments 0 Shares
  • ሊባኖስ ውስጥ የሺዓ ፓርቲ ሚናን በተመለከተ ከፍተኛ ክፍፍል ባለበት ሁኔታ ነው በሄዝቦላህ እና በእስራኤል መካከል ያለው ጦርነት የተቀሰቀሰው። ስለ ሄዝቦላህ የፖለቲካ ተጽዕኖ እና ወታደራዊ ትጥቅ እንዳለፉት ዓመታት ያለ የጦፈ ክርክር በሊባኖስ ውስጥ በስፋት ተስተውሎ አያውቅም። በአገሪቱ ያሉ ፖለቲከና እና የሃይማኖት ቡድኖች ስለሄዝቦላህ ያላቸው አመለካከት ምን ይመስላል?
    ሊባኖስ ውስጥ የሺዓ ፓርቲ ሚናን በተመለከተ ከፍተኛ ክፍፍል ባለበት ሁኔታ ነው በሄዝቦላህ እና በእስራኤል መካከል ያለው ጦርነት የተቀሰቀሰው። ስለ ሄዝቦላህ የፖለቲካ ተጽዕኖ እና ወታደራዊ ትጥቅ እንዳለፉት ዓመታት ያለ የጦፈ ክርክር በሊባኖስ ውስጥ በስፋት ተስተውሎ አያውቅም። በአገሪቱ ያሉ ፖለቲከና እና የሃይማኖት ቡድኖች ስለሄዝቦላህ ያላቸው አመለካከት ምን ይመስላል?
    ሄዝቦላህ ሊባኖስ ውስጥ ምን ያህል ድጋፍ አለው? የሚቃወሙትስ አሉ? - BBC News አማርኛ
    ሊባኖስ ውስጥ የሺዓ ፓርቲ ሚናን በተመለከተ ከፍተኛ ክፍፍል ባለበት ሁኔታ ነው በሄዝቦላህ እና በእስራኤል መካከል ያለው ጦርነት የተቀሰቀሰው። ስለ ሄዝቦላህ የፖለቲካ ተጽዕኖ እና ወታደራዊ ትጥቅ እንዳለፉት ዓመታት ያለ የጦፈ ክርክር በሊባኖስ ውስጥ በስፋት ተስተውሎ አያውቅም። በአገሪቱ ያሉ ፖለቲከና እና የሃይማኖት ቡድኖች ስለሄዝቦላህ ያላቸው አመለካከት ምን ይመስላል?
    0 Comments 0 Shares
  • ኢራን ትዕግስቷ በዝቷል። የኑክሌር ሳንቲስቶቿ በእስራኤል ተገድለውባታል፤ ከአንዴም ሁለት ሦስቴ። አሁን ደግሞ ሄዝቦላህ በእስራኤል ጥቃት እየደረሰበት ነው። የኢራን ዝምታ አንድምታው ምንድነው?
    የሐማሱ መሪ ኢስማኤል ሃኒያ በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን ውስጥ ተገድለዋል።
    አሁን ደግሞ አጋሯ ሄዝቦላህ ከፍተኛ ጥቃት እየተሰነዘረበት ሰንብቶ መሪው እና የቅርብ ወዳጇ የሆኑት ሐሳን ናስራላህ በእስራኤል ጥቃት ተገድለዋል። እነዚህ ሲደማመሩ ወደ ጦርነት ለመግባት በቂ ምክንያቶች ይመስላሉ - ለኢራን።
    ኢራን ትዕግስቷ በዝቷል። የኑክሌር ሳንቲስቶቿ በእስራኤል ተገድለውባታል፤ ከአንዴም ሁለት ሦስቴ። አሁን ደግሞ ሄዝቦላህ በእስራኤል ጥቃት እየደረሰበት ነው። የኢራን ዝምታ አንድምታው ምንድነው? የሐማሱ መሪ ኢስማኤል ሃኒያ በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን ውስጥ ተገድለዋል። አሁን ደግሞ አጋሯ ሄዝቦላህ ከፍተኛ ጥቃት እየተሰነዘረበት ሰንብቶ መሪው እና የቅርብ ወዳጇ የሆኑት ሐሳን ናስራላህ በእስራኤል ጥቃት ተገድለዋል። እነዚህ ሲደማመሩ ወደ ጦርነት ለመግባት በቂ ምክንያቶች ይመስላሉ - ለኢራን።
    WWW.BBC.COM
    የኢራን አጣብቂኝ፡ የወዳጇ ሄዝቦላህ መሪ የተገደሉባት ኢራን የእስራኤል ጥቃት ከቀጠለ ዝም ብላ ታያለች? - BBC News አማርኛ