የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላህ የረዥም ጊዜ መሪ የነበሩት ሐሳን ናስራላህ በእስራኤል የአየር ጥቃት ተገድለዋል። ይህ ደግሞ የቀጣናውን ውጥረት አክርሮታል። ይህ የእስራኤል እርምጃ በተለያዩ ግጭቶች የላሸቀውን ቀጣና ወደለየለት መጠነ ሰፊ ጦርነት እንዳይመራው ተሰግቷል። አሜሪካ እና ኢራንም እጃቸውን ሊሰነዝሩ ይችላሉ። የአካባቢው ሁኔታ ወደየት ሊያመራ ይችላል?

WWW.BBC.COM
መካከለኛው ምሥራቅ - ሄዝቦላህ፣ እስራኤል እና ኢራን ቀጣይ እርምጃቸው ምን ሊሆን ይችላል? - BBC News አማርኛ
የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላህ የረዥም ጊዜ መሪ የነበሩት ሐሳን ናስራላህ በእስራኤል የአየር ጥቃት ተገድለዋል። ይህ ደግሞ የቀጣናውን ውጥረት አክርሮታል። ይህ የእስራኤል እርምጃ በተለያዩ ግጭቶች የላሸቀውን ቀጣና ወደለየለት መጠነ ሰፊ ጦርነት እንዳይመራው ተሰግቷል። አሜሪካ እና ኢራንም እጃቸውን ሊሰነዝሩ ይችላሉ። የአካባቢው ሁኔታ ወደየት ሊያመራ ይችላል?
0 Comments 0 Shares