• አሜሪካ ቤት መግዛትን ለካ እንዲህ ቀላል ነው | ልዩ የመስቀል በዓል ቆይታ @ArtsTvWorld
    አሜሪካ ቤት መግዛትን ለካ እንዲህ ቀላል ነው | ልዩ የመስቀል በዓል ቆይታ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • በበጎ አድራጎት ስራቸው የሚታወቁት ትንንሾቹ ቲክቶከሮች | ልዩ የመስቀል በዓል ቆይታ @ArtsTvWorld
    በበጎ አድራጎት ስራቸው የሚታወቁት ትንንሾቹ ቲክቶከሮች | ልዩ የመስቀል በዓል ቆይታ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • "ከገጠሩ ወደዚህ እንዲሙጡ ያደረግናቸው ብዙ ባህሎች አሉ" | ልዩ የመስቀል የአዝማሪ ምን አለ ፕሮግራም @ArtsTvWorld
    "ከገጠሩ ወደዚህ እንዲሙጡ ያደረግናቸው ብዙ ባህሎች አሉ" | ልዩ የመስቀል የአዝማሪ ምን አለ ፕሮግራም @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • የባህርዳር አዲሱ ድምቀት - Thunder Lounge | ምን አለሽ አዲስ @ArtsTvWorld
    የባህርዳር አዲሱ ድምቀት - Thunder Lounge | ምን አለሽ አዲስ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ይህ ጥናታዊ ዘገባ የዩኒቨርስቲ መምህራን ላይ ያጠነጥናል፤ ከእነርሱም ውስጥ ፒኤችዲ (ዶክትሬት) የሚማሩት ላይ ያተኩራል። መምህራኑ የበለጠ በተማሩ ቁጥር የበለጠ እየተራቡ እንደሆነ ያወሳሉ። ቢቢሲ በርከት ያሉ የፒኤችዲ ተማሪዎችን ለወራት ቃለ መጠይቅ ሲያደርግ ቆይቷል። ከጉዳዩ ስፋት የተነሳ የብዙዎቹ አስቸጋሪ የኑሮ ሁኔታ እና ታሪክን በሚወክሉ በአምስት መምህራን ተወክሎ ቀርቧል።
    ይህ ጥናታዊ ዘገባ የዩኒቨርስቲ መምህራን ላይ ያጠነጥናል፤ ከእነርሱም ውስጥ ፒኤችዲ (ዶክትሬት) የሚማሩት ላይ ያተኩራል። መምህራኑ የበለጠ በተማሩ ቁጥር የበለጠ እየተራቡ እንደሆነ ያወሳሉ። ቢቢሲ በርከት ያሉ የፒኤችዲ ተማሪዎችን ለወራት ቃለ መጠይቅ ሲያደርግ ቆይቷል። ከጉዳዩ ስፋት የተነሳ የብዙዎቹ አስቸጋሪ የኑሮ ሁኔታ እና ታሪክን በሚወክሉ በአምስት መምህራን ተወክሎ ቀርቧል።
    WWW.BBC.COM
    ሙዝ በዳቦ እየበሉ ፒኤችዲ የሚማሩ የዩኒቨርስቲ መምህራን ሰቆቃ - BBC News አማርኛ
    ይህ ጥናታዊ ዘገባ የዩኒቨርስቲ መምህራን ላይ ያጠነጥናል፤ ከእነርሱም ውስጥ ፒኤችዲ (ዶክትሬት) የሚማሩት ላይ ያተኩራል። መምህራኑ የበለጠ በተማሩ ቁጥር የበለጠ እየተራቡ እንደሆነ ያወሳሉ። ቢቢሲ በርከት ያሉ የፒኤችዲ ተማሪዎችን ለወራት ቃለ መጠይቅ ሲያደርግ ቆይቷል። ከጉዳዩ ስፋት የተነሳ የብዙዎቹ አስቸጋሪ የኑሮ ሁኔታ እና ታሪክን በሚወክሉ በአምስት መምህራን ተወክሎ ቀርቧል።
    0 Comments 0 Shares
  • እስራኤል ሊባኖስ ውስጥ እየፈጸመችው ባለው የአየር ጥቃት የተገደሉት የሄዝቦላህ መሪዎች ብቻ ሳይሆኑ የደጋፊው ኢራን አብዮታዊ ዘብ ከፍተኛ ጄኔራል እንዲሁም የፍልስጤሙ ቡድን ሐማስ አመራር መገደላቸውን ከአርብ በኋላ ባሉት ቀናት የወጡት መረጃዎች ያመለክታሉ። ለዚህ እና ቀደም ሲል እስራኤል ለፈጸመችባት ድርጊት ጊዜ እየጠበቀች ያላችው ኢራን የምትወስደው የአጸፋ እርምጃ ስጋት ፈጥሯል።
    እስራኤል ሊባኖስ ውስጥ እየፈጸመችው ባለው የአየር ጥቃት የተገደሉት የሄዝቦላህ መሪዎች ብቻ ሳይሆኑ የደጋፊው ኢራን አብዮታዊ ዘብ ከፍተኛ ጄኔራል እንዲሁም የፍልስጤሙ ቡድን ሐማስ አመራር መገደላቸውን ከአርብ በኋላ ባሉት ቀናት የወጡት መረጃዎች ያመለክታሉ። ለዚህ እና ቀደም ሲል እስራኤል ለፈጸመችባት ድርጊት ጊዜ እየጠበቀች ያላችው ኢራን የምትወስደው የአጸፋ እርምጃ ስጋት ፈጥሯል።
    WWW.BBC.COM
    ከኢራን የሚጠበቀው አጸፋ እና በመካከለኛው ምሥራቅ ያንዣበበው ስጋት - BBC News አማርኛ
    እስራኤል ሊባኖስ ውስጥ እየፈጸመችው ባለው የአየር ጥቃት የተገደሉት የሄዝቦላህ መሪዎች ብቻ ሳይሆኑ የደጋፊው ኢራን አብዮታዊ ዘብ ከፍተኛ ጄኔራል እንዲሁም የፍልስጤሙ ቡድን ሐማስ አመራር መገደላቸውን ከአርብ በኋላ ባሉት ቀናት የወጡት መረጃዎች ያመለክታሉ። ለዚህ እና ቀደም ሲል እስራኤል ለፈጸመችባት ድርጊት ጊዜ እየጠበቀች ያላችው ኢራን የምትወስደው የአጸፋ እርምጃ ስጋት ፈጥሯል።
    0 Comments 0 Shares
  • ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ መሰረዙን የሊጉ አስተዳዳሪ አስታውቋል። ክለቡ የሊጉን የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማድረግ አልቻለም። የክለቡ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል?
    ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ መሰረዙን የሊጉ አስተዳዳሪ አስታውቋል። ክለቡ የሊጉን የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማድረግ አልቻለም። የክለቡ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል?
    WWW.BBC.COM
    ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተሰረዘው ወልቂጤ ከተማ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል? - BBC News አማርኛ
    ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ መሰረዙን የሊጉ አስተዳዳሪ አስታውቋል። ክለቡ የሊጉን የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማድረግ አልቻለም። የክለቡ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል?
    0 Comments 0 Shares
  • ቢቢሲ በከተማዋ በተዘዋወረባቸው ጊዜ ሁሉ ሰዎች ባገኙት ተሽከርካሪ እየተንጠላጠሉ ከጦርነት በመሸሽ ላይ ነበሩ። ጎዳናዎች ነፍስን ለማዳን በሚደረግ ተጋድሎ ተሞልተዋል።
    ቢቢሲ በከተማዋ በተዘዋወረባቸው ጊዜ ሁሉ ሰዎች ባገኙት ተሽከርካሪ እየተንጠላጠሉ ከጦርነት በመሸሽ ላይ ነበሩ። ጎዳናዎች ነፍስን ለማዳን በሚደረግ ተጋድሎ ተሞልተዋል።
    WWW.BBC.COM
    ጎዳና ማደር የጀመሩት ሊባኖሳዊያን - BBC News አማርኛ
    ቢቢሲ በከተማዋ በተዘዋወረባቸው ጊዜ ሁሉ ሰዎች ባገኙት ተሽከርካሪ እየተንጠላጠሉ ከጦርነት በመሸሽ ላይ ነበሩ። ጎዳናዎች ነፍስን ለማዳን በሚደረግ ተጋድሎ ተሞልተዋል።
    0 Comments 0 Shares