ወታደራዊውን እና ፖቲካዊውን ሄዝቦላህ አቀናጅተው በመምራት በመካከለኛው ምሥራቅ በተለይም በሊባኖስ ውስጥ ኃያል ያደረጉት መሪው ሐሳን ናስራላህ ተገድለዋል። ከእሳቸው በተጨማሪም በርካታ የሄዝቦላህ ከፍተኛ አመራሮች በእስራኤል ጥቃት ተገድለዋል። በዚህም ሳቢያ ከባድ ጉዳት የደረሰበት ቡድኑ ከዚህ ኋላ በቀጣናው ያለው ተጽእኖ በነበረበት ይቀጥላል? የሚል ጥያቄ እየተነሳ ነው።

0 Comments
0 Shares