Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-26 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    “እስራኤል ቀጠናውን ወደ የለየለት ጦርነት እየገፋች ነው” የአካባቢው ሃገራት
    በቀጠናው አደገኛ በሆነ ሁኔታ ጦርነቱ ከመስፋፋቱ በፊት፣ “እስራኤል በጋዛ ላይ የምትፈጽመው ጥቃት” እንዲቆም ግብፅ፣ ዮርዳኖስ እና ኢራቅ ዛሬ ረቡዕ በጋራ ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል። የሶስቱ ሃገራት የውጪ ጉዳይ ምኒስትሮች ባወጡት መግለጫ፣ እስራኤል በሌባኖስ ላይ የምትወስደውን ወታደራዊ እርምጃ አውግዘው፣ “እስራኤል ቀጠናውን ወደ የለየለት ጦርነት እየገፋች ነው” ብለዋል። ምኒስትሮቹ በተጨማሪም፣ የተመድ የፀጥታው ም/ቤት እና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጦርነቱን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-26 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    እስራኤል በሊባኖስ ላይ ያካሄደችው ጥቃት ቀጠናዊ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል
    እስራኤል ሰኞ እለት ሊባኖስ ውስጥ በሚገኙት የሂዝቦላህ ታጣቂዎች ላይ ባካሄደችው የአየር ድብደባ ቢያንስ 490 ሰዎች ሲገደሉ ከ1ሺህ 600 በላይ መቁሰላቸውን የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። እስራኤል በአካሄደችው በዚህ ጥቃት ጦርነቱ በቀጠናው ሊስፋፋ ይችላል የሚል ስጋት እያየለ መሄዱን ጠቅሳ፣ የአሜሪካ ድምጿ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ያደረሰችንን ዘገባ፣ ነው፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-26 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኢትዮጵያ ከቁም እንስሳት ሃብቷ ተጠቃሚ እንድትሆን ላኪዎችን የሚያበረታቱ አስራሮችን መተግበር እንደሚገባት ተገለጸ
    ለመጀመሪያ ጊዜ የቁም እንስሳት ወጪ ንግድ በባቡር ከአዳማ ወደ ጁቡቲ ማጓጓዝ መጀመሩን የኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግሥት ሃላፊዎች በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ ይህም የሃገሪቱን የወጭ ንግድ ግኝት ከፍ ለማድረግ እንደሚያስችል የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስትር ካሳሁን ጎፌ ገልጸዋል፡፡ የምጣኔ ሃብት ባለሙያው አቶ ሚልዮን ክብረት በበኩላቸው ሃገሪቱ ከቁም እንስሳት ሃብቷ ተጠቃሚ እንድትሆን ላኪዎችን የሚያበረታቱ ተጨማሪ አስራሮችን መተግበር እንደሚገባት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-26 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    መንግሥት ያሳለፈውን ውሳኔ፣ የትራንስፖርት አሰሪዎች ፈደሬሽን ተቃወመው
    የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ የአገልግሎት ዘመናቸው ከ 30 አመት በላይ የሆኑ ተሽከርካሪዎች፣ ወደ ጅቡቲ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዳይሰጡ ያሳለፈው ውሳኔ ተቃውሞ ገጠመው፡፡ የኢትዮጵያ የትራንስፖርት አሰሪዎች ፈደሬሽን፣ መንግስት ከአንድ አመት በፊት ያወጣውን መመሪያ መሰረት በማድረግ፣ በቅርቡ ከ 30 አመት በላይ የሰሩ ተሽከርካሪዎች ድንበር ተሻጋሪ የጭነት አገልግሎት እንዳይሰጡ ማገዱን ገልፆ፣ ውሳኔው የተለያዩ ችግሮችን ስለሚያስከትል እንደገና ሊጤን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-26 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    "ዩናይትድ ስቴትስ ለአፍሪካ ሀገሮች አንድ ሚሊዮን የኤም ፖክስ ክትባት ትለግሳለች" ፕሬዚደንት ባይደን
    ዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ሀገሮች የያዙት የጸረ ኤም ፖክስ ወረርሽኝ ትግል ለመደገፍ አንድ ሚሊዮን ክትባቶችን እና ቢያንስ የአምስት መቶ ሚሊዮን ዶላር እርዳታ መስጠቷን ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ዛሬ አስታወቁ። ዛሬ ማክሰኞ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ባሰሙት ንግግር እርዳታውን ይፋ ያደረጉት ፕሬዚደንት ባይደን ሊሎች ሀገሮችም ተመሳሳይ እርዳታ እንዲያደርጉ ተማጽነዋል። "ኤምፖክስን ለመጋፈጥ ፈጥነን መንቀሳቀስ አለብን " ብለዋል ባይደን። የዓለም...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-26 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኢትዮጵያ ከ9 ሺህ በላይ ስደተኞች ዲጂታል መታወቂያ ማግኘታቸው ተገለፀ
    ባለፉት 6 ወራት ውስጥ በኢትዮጵያ የሚገኙ 10 ሺህ የሚጠጉ ስደተኞች ፋይዳ የተሰኘ ዲጂታል መታወቂያ እነደተሰጣቸው የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር፣ በምህጻሩ ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር አስታውቋል። ዲጂታል መታወቂያው፣ ስደተኞች የተለያዩ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም የደኅንነት አገልግሎቶችን እንዲያገኙ እንደሚያስችል ተቋሙ ገልጿል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰማኮ) ተጠባባቂ ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ፣ተመዝግበው እውቅና ማግኘት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-26 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ባይደን በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የመሰናበቻ ንግግር አደረጉ
    የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በ79ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጀት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ዛሬ ማክሰኞ ንግግር አድርገዋል። 20 ደቂቃ ያህል የፈጀው ንግግራቸው፣ የፕሬዝደንትነት ዘመናቸው ለሚያበቃው ባይደን ተመድን የመሰናበቻ ንግግር ተደርጎ ይቆጠራል። በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በዩክሬን እንዲሁም በአፍሪካ የሚካሄዱት ጦሮነቶች የንግግሮቻቸው ዋና መልዕክቶች ነበሩ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-26 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    እስራኤል በሊባኖስ ባደረሰቻቸው ጥቃቶች የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ550 ማለፉ ተገለጸ
    እስራኤል በሁለቱ ቀናት ባደረሰቻቸው የአየር ጥቃቶች 558 ሰዎች መገደላቸውን የሊባኖስ የጤና ባለሥልጣናት ተናገሩ። ዛሬ ማክሰኞ እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ ላይ በተደጋጋሚ የአየር ድብደባ አካሂዳለች። ጥቃቶቹ ኢላማ ያደረጉት ወደሰሜናዊ እስራኤል ሮኬቶች የሚተኩሱትን ጨምሮ በርካታ የሄዝቦላ ተዋጊዎችን መሆኑን አመልክታለች። ሄዝቦላ በበኩሉ ዛሬ ማክሰኞ የእስራኤል ወታደራዊ ሠፈሮች ላይ ያነጣጠረ የሮኬት ጥቃት ማድረሱን አስታውቋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (288937-288944 of 310286)
  • «
  • Prev
  • 36116
  • 36117
  • 36118
  • 36119
  • 36120
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory