0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየማሊ ወታደራዊ ጁንታ የፈረንሳይኛ ቋንቋ ቴሌቪዥንን ለ3 ወር አገደየማሊ ወታደራዊ ጁንታ ቲቪ ፋይቭ ሞንዴ (TV5 Monde) ተብሎ የሚጠራውን በፈረንሳይ ቋንቋ የሚያሰራጭ የቴሌቭዥን ጣቢያ ለሦስት ወራት አገደ፡፡ ገዥው የማሊ ወታደራዊ መንግሥት የቴሌቪዥን ጣቢያውን ያገደው በዜና ዘገባው ላይ “ሚዛናዊነት” የጎደለው በመሆኑ ነው ሲል መንግሥታዊው የመገናኛ ብዙኃን ተቆጣጣሪው መሥሪያ መግለጹን ኤኤፍፒ ዛሬ ረቡዕ የደረሰውን መግለጫ ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ ከፍተኛ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ባለሥልጣን የቴሌቭዥን ጣቢያው በሰሜናዊቷ ቲንዛኦዋቴን...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMብሊንከን እና ላሚ ኪቭ ገቡየዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን እና የብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴቪድ ላሚ ዩክሬን ዋና ከተማ ኪቭ ገቡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ ኪቭ የገቡት ዩክሬን በሩሲያ ኢላማዎች ላይ የረጅም ርቀት ሚሳይሎችን መጠቀም እንዲፈቀድላት ምዕራባውያንን በመጎትጎት ላይ ባለችበት ወቅት ነው፡፡ ከፍተኛ ዲፕሎማቶቹ ዛሬ ረቡዕ ከፖላንድ በባቡር ተጉዘው ዩክሬን መዲና ኪቭ የገቡት፣ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ምክትክል ፕሬዝዳንት ከማላ ሃሪስና...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMየኢትዮጵያ አየር መንገድ የኬንያ በረራ ተስተጓጎለየኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ የሚያደርገው በረራ “መስተጓጎሉን” ዛሬ አስታወቀ። በረራው የተስተጓጎለው በናይሮቢው ጆሞ ኬንያታ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ “በመካሄድ ላይ ባለው የሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ” ሳቢያ መሆኑን አየር መንገዱ ዛሬ ረቡዕ በቀድሞ ትዊተር ባሁኑ ኤክስ ላይ ባሰፈረው መልዕከት ጠቅሷል። "የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተፈጠረው መስተጓጎል እና ችግር ከልብ ይቅርታ ይጠይቃል" ሲልም በመልዕክቱ አስፍሯል። የአየር...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMበጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሬዝደንታዊ ክርክር ተከናወነበጉጉት ሲጠበቅ የነበረው፣ በምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄሪስና በቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ መካከል የታቀደው የምርጫ ክርክር ማክሰኞ ምሽት በፊለደልፊያ ብሔራዊ የሕገ መንግስት ማዕከል ተካሂዷል። ወደ ዶናልድ ትረምፕ ቀርበው እጅ የተጨባበጡት ካመላ ሄሪስ፣ በትረምፕ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ላይ ትችት ሰንዝረዋል። “በአሜሪካ ታሪክ ትልቅ የኢኮኖሚ ድቀት ተብሎ ከሚጠራው ‘ግሬት ዲፕረሽን’ ወዲህ ትልቁ ሥራ አጥነት የነበረበት ዘመን” ሲሉ ካመላ ሄሪስ የትረምፕን...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMየእስራኤልና ሐማስ ጦርነት ሕይወት መቅጠፉን ቀጥሏልበጋዛ እየተካሄደ ያለው ጦርነት እያስከተለ ያለው ስቃይ ሊያበቃ የሚችለው የተኩስ አቁም ስምምነት ሲደርግ ብቻ እንደሆነ የፖለቲካ ተንታኞች እየተናገሩ ባለበት ወቅት፣ የእስራኤል እና ሐማስ ጦርነት የሰው ሕይወት መቅጠፉን ቀጥሏል። የትኩስ ማቆም ስምምነት ላይ ስለመደረሱ እስካሁን ፍንጭ ባይኖርም፣ ዝርዝር ጉዳዮችን የያዘ አዲስ የተኩስ ማቆም ሃሳብ አሜሪካ እንደምታቀርብ ፍንጭ ሰጥታለች።0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMበዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሩስያ ጣልቃ ገብነትዋሽንግተን “በመጪው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጣልቃ ለመግባት በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ወጭ በማድረግ እና አሜሪካውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን በመጠቀም የሃሰት መረጃ ዘመቻ እያካሄደች ነው” ስትል ሩሲያን ከሰሰች፡፡ ለዚህም ድርጊት ‘ተጠያቂ ናቸው’ ባለቻቸው ላይ ማዕቀብ መጣሏንም አስታውቃለች፡፡ ሩስያ “ፕሮፓጋንዳ የተሞላበትና የተሳሳቱ መረጃዎችን በማሰራጨት ለዚህ ምላሽ ሰጥታለች” ሲል ኤኤፍፒ ተከታዩን ዘግቧል፡፡0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMየበዓል ገበያ እንደተወደደባቸው የሐዋሳ ሸማቾች ገለፁየአዲሰ ዓመት ገበያ ጭማሪ አሳይቷል ሲሉ በሲዳማ ክልል የሐዋሳ ከተማ ነዋሪዎችና ሸማቾች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። የዋጋው ጭማሪ ሆነ ተብሎ ያለበቂ ምክንያት የተደረገ ሲሉም ሸማቾች አስረድተዋል።0 Comments 0 Shares