Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-12 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የፕሬዝዳንታዊው ክርክር ትረምፕ እና ሄሪስ የሰላ ትችት ተሰናዝረዋል
    በኅዳር ወር በሚካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት የሪፐብሊካን ፓርቲው እጩ ዶናልድ ትረምፕ እና የዲሞክራቲክ ፓርቲው ተፎካካሪያቸው ካመላ ሄሪስ ትላንት ማክሰኞ ምሽት በኤቢሲ ቴሌቭዢን አስተናጋጅነት በቴሌቭዥን ክርክር አካሂደዋል፡፡ ኢሚግሬሽን ጽንስ ማስወረድ እና የውጭ ፖሊሲን በመሳሰሉ ጉዳዮች ላይ በብርቱ ተከራክረዋል፡፡ የፔንሲልቬኒያዋ ፊላዴልፊያ ከተማ ውስጥ የተካሄደውን የሁለቱን እጩ ተፎካካሪዎች የመጀመሪያ ክርክር የተከታተለው የአሜሪካ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-12 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የማሊ ወታደራዊ ጁንታ የፈረንሳይኛ ቋንቋ ቴሌቪዥንን ለ3 ወር አገደ
    የማሊ ወታደራዊ ጁንታ ቲቪ ፋይቭ ሞንዴ (TV5 Monde) ተብሎ የሚጠራውን በፈረንሳይ ቋንቋ የሚያሰራጭ የቴሌቭዥን ጣቢያ ለሦስት ወራት አገደ፡፡ ገዥው የማሊ ወታደራዊ መንግሥት የቴሌቪዥን ጣቢያውን ያገደው በዜና ዘገባው ላይ “ሚዛናዊነት” የጎደለው በመሆኑ ነው ሲል መንግሥታዊው የመገናኛ ብዙኃን ተቆጣጣሪው መሥሪያ መግለጹን ኤኤፍፒ ዛሬ ረቡዕ የደረሰውን መግለጫ ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ ከፍተኛ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ባለሥልጣን የቴሌቭዥን ጣቢያው በሰሜናዊቷ ቲንዛኦዋቴን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-12 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ብሊንከን እና ላሚ ኪቭ ገቡ
    የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን እና የብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴቪድ ላሚ ዩክሬን ዋና ከተማ ኪቭ ገቡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ ኪቭ የገቡት ዩክሬን በሩሲያ ኢላማዎች ላይ የረጅም ርቀት ሚሳይሎችን መጠቀም እንዲፈቀድላት ምዕራባውያንን በመጎትጎት ላይ ባለችበት ወቅት ነው፡፡ ከፍተኛ ዲፕሎማቶቹ ዛሬ ረቡዕ ከፖላንድ በባቡር ተጉዘው ዩክሬን መዲና ኪቭ የገቡት፣ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ምክትክል ፕሬዝዳንት ከማላ ሃሪስና...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-12 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኬንያ በረራ ተስተጓጎለ
    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ የሚያደርገው በረራ “መስተጓጎሉን” ዛሬ አስታወቀ። በረራው የተስተጓጎለው በናይሮቢው ጆሞ ኬንያታ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ “በመካሄድ ላይ ባለው የሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ” ሳቢያ መሆኑን አየር መንገዱ ዛሬ ረቡዕ በቀድሞ ትዊተር ባሁኑ ኤክስ ላይ ባሰፈረው መልዕከት ጠቅሷል። "የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተፈጠረው መስተጓጎል እና ችግር ከልብ ይቅርታ ይጠይቃል" ሲልም በመልዕክቱ አስፍሯል። የአየር...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-12 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሬዝደንታዊ ክርክር ተከናወነ
    በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው፣ በምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄሪስና በቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ መካከል የታቀደው የምርጫ ክርክር ማክሰኞ ምሽት በፊለደልፊያ ብሔራዊ የሕገ መንግስት ማዕከል ተካሂዷል። ወደ ዶናልድ ትረምፕ ቀርበው እጅ የተጨባበጡት ካመላ ሄሪስ፣ በትረምፕ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ላይ ትችት ሰንዝረዋል። “በአሜሪካ ታሪክ ትልቅ የኢኮኖሚ ድቀት ተብሎ ከሚጠራው ‘ግሬት ዲፕረሽን’ ወዲህ ትልቁ ሥራ አጥነት የነበረበት ዘመን” ሲሉ ካመላ ሄሪስ የትረምፕን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-12 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የእስራኤልና ሐማስ ጦርነት ሕይወት መቅጠፉን ቀጥሏል
    በጋዛ እየተካሄደ ያለው ጦርነት እያስከተለ ያለው ስቃይ ሊያበቃ የሚችለው የተኩስ አቁም ስምምነት ሲደርግ ብቻ እንደሆነ የፖለቲካ ተንታኞች እየተናገሩ ባለበት ወቅት፣ የእስራኤል እና ሐማስ ጦርነት የሰው ሕይወት መቅጠፉን ቀጥሏል። የትኩስ ማቆም ስምምነት ላይ ስለመደረሱ እስካሁን ፍንጭ ባይኖርም፣ ዝርዝር ጉዳዮችን የያዘ አዲስ የተኩስ ማቆም ሃሳብ አሜሪካ እንደምታቀርብ ፍንጭ ሰጥታለች።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-12 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሩስያ ጣልቃ ገብነት
    ዋሽንግተን “በመጪው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጣልቃ ለመግባት በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ወጭ በማድረግ እና አሜሪካውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን በመጠቀም የሃሰት መረጃ ዘመቻ እያካሄደች ነው” ስትል ሩሲያን ከሰሰች፡፡ ለዚህም ድርጊት ‘ተጠያቂ ናቸው’ ባለቻቸው ላይ ማዕቀብ መጣሏንም አስታውቃለች፡፡ ሩስያ “ፕሮፓጋንዳ የተሞላበትና የተሳሳቱ መረጃዎችን በማሰራጨት ለዚህ ምላሽ ሰጥታለች” ሲል ኤኤፍፒ ተከታዩን ዘግቧል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-12 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የበዓል ገበያ እንደተወደደባቸው የሐዋሳ ሸማቾች ገለፁ
    የአዲሰ ዓመት ገበያ ጭማሪ አሳይቷል ሲሉ በሲዳማ ክልል የሐዋሳ ከተማ ነዋሪዎችና ሸማቾች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። የዋጋው ጭማሪ ሆነ ተብሎ ያለበቂ ምክንያት የተደረገ ሲሉም ሸማቾች አስረድተዋል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (286913-286920 of 309276)
  • «
  • Prev
  • 35863
  • 35864
  • 35865
  • 35866
  • 35867
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory