• "ደግማችሁ አስቡበት" ጠቅላይ አዛዡ እና ኢታማዦር ሹሙ በምሥራቅ | East African Politics #indepthanalysis @ArtsTvWorld
    "ደግማችሁ አስቡበት" ጠቅላይ አዛዡ እና ኢታማዦር ሹሙ በምሥራቅ | East African Politics #indepthanalysis @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ድብብቆሽ አዲስ ተከታታይ ሲትኮም ክፍል10 Dibibikosh Part 10 @ArtsTvWorld
    ድብብቆሽ አዲስ ተከታታይ ሲትኮም ክፍል10 Dibibikosh Part 10 @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • " የምሽት ስራ ለሚሰሩ ሴቶች ደብዳቤ እፅፍ ነበር " አለማየሁ ደመቀ | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
    " የምሽት ስራ ለሚሰሩ ሴቶች ደብዳቤ እፅፍ ነበር " አለማየሁ ደመቀ | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • የ50 ሺ ብር አሸናፊ ሞዴል | ልዩ የበዓል ፕሮግራም @ArtsTvWorld
    የ50 ሺ ብር አሸናፊ ሞዴል | ልዩ የበዓል ፕሮግራም @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • የኳስ ሜዳ ትውስታዎች | አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    የኳስ ሜዳ ትውስታዎች | አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares

  • በ2016 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ጎዳናዎች 32 ቢሊዮን ብር በፈሰሰበት የኮሪደር ልማት በኩል በቀለም እና መብራት ቢያሸበርቁም፤ የአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በግጭት ውስጥ ቀጥለዋል። የዜጎችን በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት የገደበው የሰላም እጦት እና እገታ በዚህ ዓመት ቀጥሎ ከርሟል።
    ቢቢሲ በርከት ካሉት የ2016 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ክስተቶች መካከል ዋነኛ ያላቸውን እንዲህ መርጧቸዋል።
    በ2016 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ጎዳናዎች 32 ቢሊዮን ብር በፈሰሰበት የኮሪደር ልማት በኩል በቀለም እና መብራት ቢያሸበርቁም፤ የአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በግጭት ውስጥ ቀጥለዋል። የዜጎችን በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት የገደበው የሰላም እጦት እና እገታ በዚህ ዓመት ቀጥሎ ከርሟል። ቢቢሲ በርከት ካሉት የ2016 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ክስተቶች መካከል ዋነኛ ያላቸውን እንዲህ መርጧቸዋል።
    WWW.BBC.COM
    የ2016 ዋነኛ ፖለቲካዊ ሁነቶች ምን ነበሩ? - BBC News አማርኛ
    በ2016 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ጎዳናዎች 32 ቢሊዮን ብር በፈሰሰበት የኮሪደር ልማት በኩል በቀለም እና መብራት ቢያሸበርቁም፤ የአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በግጭት ውስጥ ቀጥለዋል። የዜጎችን በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት የገደበው የሰላም እጦት እና እገታ በዚህ ዓመት ቀጥሎ ከርሟል። ቢቢሲ በርከት ካሉት የ2016 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ክስተቶች መካከል ዋነኛ ያላቸውን እንዲህ መርጧቸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የደራ የበዓል ገበያ ላይ በየዓመቱ ሳይለወጥ የሚሰማው የሸማች ሮሮ ነው። ሻጭ ንብረቱን ገዢ ገንዘቡን ይዞ በሚታደሙበት የበዓል ገበያ ሁለቱም ከዓመት ዓመት ያለልዩነት የሚግባቡት በዋጋ ውድነት ላይ ነው። የበዓል ሸቀጦች ዋጋ ከዓመት ዓመት እየናረ መሆኑን ቢቢሲ የተመለከታቸው መረጃዎች ያሳያሉ። ባለፉት አምስት ዓመታት ዶሮ ዋጋ እጥፍ ሊባል በሚችል ዋጋ አድጎ የ94.5 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። በዓሉን ለማድመቅ የሚዘጋጁ ምግቦች ዋጋ፣ የእርድ እንስሳት ገበያ ባለፉት አምስት ዓመታት ምን ያህል ጭማሪ አሳይተዋል? ዝርዝሩን ተመልከቱት።
    የደራ የበዓል ገበያ ላይ በየዓመቱ ሳይለወጥ የሚሰማው የሸማች ሮሮ ነው። ሻጭ ንብረቱን ገዢ ገንዘቡን ይዞ በሚታደሙበት የበዓል ገበያ ሁለቱም ከዓመት ዓመት ያለልዩነት የሚግባቡት በዋጋ ውድነት ላይ ነው። የበዓል ሸቀጦች ዋጋ ከዓመት ዓመት እየናረ መሆኑን ቢቢሲ የተመለከታቸው መረጃዎች ያሳያሉ። ባለፉት አምስት ዓመታት ዶሮ ዋጋ እጥፍ ሊባል በሚችል ዋጋ አድጎ የ94.5 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። በዓሉን ለማድመቅ የሚዘጋጁ ምግቦች ዋጋ፣ የእርድ እንስሳት ገበያ ባለፉት አምስት ዓመታት ምን ያህል ጭማሪ አሳይተዋል? ዝርዝሩን ተመልከቱት።
    WWW.BBC.COM
    ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም. ባሉት 5 ዓመታት የአዲስ ዓመት ገበያ ምን ያህል ጨመረ? - BBC News አማርኛ
    የደራ የበዓል ገበያ ላይ በየዓመቱ ሳይለወጥ የሚሰማው የሸማች ሮሮ ነው። ሻጭ ንብረቱን ገዢ ገንዘቡን ይዞ በሚታደሙበት የበዓል ገበያ ሁለቱም ከዓመት ዓመት ያለልዩነት የሚግባቡት በዋጋ ውድነት ላይ ነው። የበዓል ሸቀጦች ዋጋ ከዓመት ዓመት እየናረ መሆኑን ቢቢሲ የተመለከታቸው መረጃዎች ያሳያሉ። ባለፉት አምስት ዓመታት ዶሮ ዋጋ እጥፍ ሊባል በሚችል ዋጋ አድጎ የ94.5 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። በዓሉን ለማድመቅ የሚዘጋጁ ምግቦች ዋጋ፣ የእርድ እንስሳት ገበያ ባለፉት አምስት ዓመታት ምን ያህል ጭማሪ አሳይተዋል? ዝርዝሩን ተመልከቱት።
    0 Comments 0 Shares
  • ከአራት ዓመት ገደማ በፊት በትግራይ ክልል በሚገኘው የአገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ "በክህደት መንፈስ ጥቃት" ከፍተዋል በሚል እስከ የሞት ቅጣት ድረስ ተላልፎባቸው የነበሩ የትግራይ ተወላጅ የሠራዊቱ አባላት በይቅርታ ተለቀቁ።

    ከአራት ዓመት ገደማ በፊት በትግራይ ክልል በሚገኘው የአገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ "በክህደት መንፈስ ጥቃት" ከፍተዋል በሚል እስከ የሞት ቅጣት ድረስ ተላልፎባቸው የነበሩ የትግራይ ተወላጅ የሠራዊቱ አባላት በይቅርታ ተለቀቁ።
    WWW.BBC.COM
    ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት በመፈጸም የሞት ቅጣት የተፈረደባቸው 178 የመከላከያ ሠራዊት አባላት ተለቀቁ - BBC News አማርኛ
    ከአራት ዓመት ገደማ በፊት በትግራይ ክልል በሚገኘው የአገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ "በክህደት መንፈስ ጥቃት" ከፍተዋል በሚል እስከ የሞት ቅጣት ድረስ ተላልፎባቸው የነበሩ የትግራይ ተወላጅ የሠራዊቱ አባላት በይቅርታ ተለቀቁ።
    0 Comments 0 Shares