የደራ የበዓል ገበያ ላይ በየዓመቱ ሳይለወጥ የሚሰማው የሸማች ሮሮ ነው። ሻጭ ንብረቱን ገዢ ገንዘቡን ይዞ በሚታደሙበት የበዓል ገበያ ሁለቱም ከዓመት ዓመት ያለልዩነት የሚግባቡት በዋጋ ውድነት ላይ ነው። የበዓል ሸቀጦች ዋጋ ከዓመት ዓመት እየናረ መሆኑን ቢቢሲ የተመለከታቸው መረጃዎች ያሳያሉ። ባለፉት አምስት ዓመታት ዶሮ ዋጋ እጥፍ ሊባል በሚችል ዋጋ አድጎ የ94.5 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። በዓሉን ለማድመቅ የሚዘጋጁ ምግቦች ዋጋ፣ የእርድ እንስሳት ገበያ ባለፉት አምስት ዓመታት ምን ያህል ጭማሪ አሳይተዋል? ዝርዝሩን ተመልከቱት።

0 Comments
0 Shares