• አመታዊውን የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ጉባኤ በአክሱም መከበር ጀምሯል፡፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የተሰናዳው ዐውደ ጥናት በረመሃይ ሆቴል እየተካሄደ ነው፡፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አነሳሽነት ከትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር በየዓመቱ በአክሱም ከተማ የሚካሄደው ዝክረ ቅዱስ ያሬድ 2010 ዛሬ ጀምሯል፡፡ በአክሱም ከተማ የሚካሄደው ዝክረ ቅዱስ ያሬድ የተለያዩ ዝግጅቶችን ያካተተ ሲሆን የመክፈቻው መርሐ ግብር ዛሬ እየተካሄደ ያለው ዓመታዊ ዐውደ […]
    The post አመታዊውን የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ጉባኤ በአክሱም መከበር ጀምሯል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    አመታዊውን የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ጉባኤ በአክሱም መከበር ጀምሯል፡፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የተሰናዳው ዐውደ ጥናት በረመሃይ ሆቴል እየተካሄደ ነው፡፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አነሳሽነት ከትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር በየዓመቱ በአክሱም ከተማ የሚካሄደው ዝክረ ቅዱስ ያሬድ 2010 ዛሬ ጀምሯል፡፡ በአክሱም ከተማ የሚካሄደው ዝክረ ቅዱስ ያሬድ የተለያዩ ዝግጅቶችን ያካተተ ሲሆን የመክፈቻው መርሐ ግብር ዛሬ እየተካሄደ ያለው ዓመታዊ ዐውደ […] The post አመታዊውን የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ጉባኤ በአክሱም መከበር ጀምሯል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    አመታዊውን የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ጉባኤ በአክሱም መከበር ጀምሯል
    በአክሱም ከተማ የሚካሄደው ዝክረ ቅዱስ ያሬድ የተለያዩ ዝግጅቶችን ያካተተ ሲሆን የመክፈቻው መርሐ ግብር ዛሬ እየተካሄደ ያለው ዓመታዊ ዐውደ ጥናት ነው ...
    0 Comments 0 Shares
  • እንደተጠበቀው ፋሲለደስ የባህል ቡድን በሙዚቃው አንደኛነቱን ይዟል፡፡ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ደግሞ የቲያትር ዘርፉ አንደኛው ተሸላሚ ነው፡፡ ዘመናቸውን ለጥበብ የሰጡ አንጋፋዎች ተዘክረዋል፡፡ ለ13ኛ ጊዜ በባህር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው እና ግንቦት 5 ቀን 2010 ዓ.ም. የጀመረው የአማራ ክልል የባህልና የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ትናንት ግንቦት 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በተካሄደው ደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቋል፡፡ የአማራ ክልል […]
    The post አምስት ቀናት የቆየው 13ኛው የአማራ የባህልና ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ትናንት ምሽት በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቋል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    እንደተጠበቀው ፋሲለደስ የባህል ቡድን በሙዚቃው አንደኛነቱን ይዟል፡፡ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ደግሞ የቲያትር ዘርፉ አንደኛው ተሸላሚ ነው፡፡ ዘመናቸውን ለጥበብ የሰጡ አንጋፋዎች ተዘክረዋል፡፡ ለ13ኛ ጊዜ በባህር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው እና ግንቦት 5 ቀን 2010 ዓ.ም. የጀመረው የአማራ ክልል የባህልና የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ትናንት ግንቦት 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በተካሄደው ደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቋል፡፡ የአማራ ክልል […] The post አምስት ቀናት የቆየው 13ኛው የአማራ የባህልና ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ትናንት ምሽት በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቋል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    አምስት ቀናት የቆየው 13ኛው የአማራ የባህልና ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ትናንት ምሽት በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቋል
    ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከወሎ ዩኒቨርሲቲ እና ከአንጋፋ ቲያትር ቤቶችና ከሙያ ማህበራት የተውጣጡ ዳኞች የቀረቡትን ኪነ ጥበባዊ ስራዎች ደረጃ ሲሰጡ ቆይተው በማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ አሸናፊዎች ተለይተዋል ...
    0 Comments 0 Shares
  • የህክምና ባለሙዎች 3 በ 4 ሚሊሜትር ስፋት ያለው በልብ ቅርፅ የተዘጋጀ ፕላትኒየም በአንዲት ወጣት አይን ላይ መትከላቸው ተነገረ፡፡ በልጂቷ አይን ላይ ፕላትኒየሙን ለመትከል አምስት ደቂቃ የወሰደ ሲሆን ተከላውን ከህመም ነፃ ለማድረግ የተሰጣት የአይን ማደንዘዣ ከሶስት ቀን በኃላ እንደተወገደላት ቀዶ ጥጋነውን ያከናወኑት ዶክትር ኢሚል ቼያን ተናግረዋል፡፡ አይኗ ላይ የተተከለው ፕላቲንየም በጥንቃቄ የተለሰለሰ፣ የታጠፈ እን እንዲያፀባርቅ ተደረገ በመሆኑ ከሶስት […]
    The post የልብ ቅርፅ ያለው የፕላትኒየም ጌጥ አይኗ ውስጥ ያስተከለችው ወጣት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የህክምና ባለሙዎች 3 በ 4 ሚሊሜትር ስፋት ያለው በልብ ቅርፅ የተዘጋጀ ፕላትኒየም በአንዲት ወጣት አይን ላይ መትከላቸው ተነገረ፡፡ በልጂቷ አይን ላይ ፕላትኒየሙን ለመትከል አምስት ደቂቃ የወሰደ ሲሆን ተከላውን ከህመም ነፃ ለማድረግ የተሰጣት የአይን ማደንዘዣ ከሶስት ቀን በኃላ እንደተወገደላት ቀዶ ጥጋነውን ያከናወኑት ዶክትር ኢሚል ቼያን ተናግረዋል፡፡ አይኗ ላይ የተተከለው ፕላቲንየም በጥንቃቄ የተለሰለሰ፣ የታጠፈ እን እንዲያፀባርቅ ተደረገ በመሆኑ ከሶስት […] The post የልብ ቅርፅ ያለው የፕላትኒየም ጌጥ አይኗ ውስጥ ያስተከለችው ወጣት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የልብ ቅርፅ ያለው የፕላትኒየም ጌጥ አይኗ ውስጥ ያስተከለችው ወጣት
    የህክምና ባለሙዎች 3 በ 4 ሚሊሜትር ስፋት ያለው በልብ ቅርፅ የተዘጋጀ ፕላትኒየም በአንዲት ወጣት አይን ላይ መትከላቸው ተነገረ፡፡ በልጂቷ አይን ላይ ፕላትኒየሙን ለመትከል አምስት ደቂቃ የወሰደ ሲሆን ተከላውን ከህመም ነፃ ለማድረግ የተሰጣት የአይን ማደንዘዣ ከሶስት ቀን በኃላ እንደተወገደላት ቀዶ ጥጋነውን ያከናወኑት ዶክትር ኢሚል ቼያን ተናግረዋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • (< ;) :D
    (< ;) :D
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares