የህክምና ባለሙዎች 3 በ 4 ሚሊሜትር ስፋት ያለው በልብ ቅርፅ የተዘጋጀ ፕላትኒየም በአንዲት ወጣት አይን ላይ መትከላቸው ተነገረ፡፡ በልጂቷ አይን ላይ ፕላትኒየሙን ለመትከል አምስት ደቂቃ የወሰደ ሲሆን ተከላውን ከህመም ነፃ ለማድረግ የተሰጣት የአይን ማደንዘዣ ከሶስት ቀን በኃላ እንደተወገደላት ቀዶ ጥጋነውን ያከናወኑት ዶክትር ኢሚል ቼያን ተናግረዋል፡፡ አይኗ ላይ የተተከለው ፕላቲንየም በጥንቃቄ የተለሰለሰ፣ የታጠፈ እን እንዲያፀባርቅ ተደረገ በመሆኑ ከሶስት […]
The post የልብ ቅርፅ ያለው የፕላትኒየም ጌጥ አይኗ ውስጥ ያስተከለችው ወጣት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares