• Dj Moris and Raza Raya - Endiey endiey / New Ethiopian Tigrigna Music 2018 (Official Video)
    Dj Moris and Raza Raya - Endiey endiey / New Ethiopian Tigrigna Music 2018 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Abraham Gebremedhn & AMA - Temesgen / New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Abraham Gebremedhn & AMA - Temesgen / New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • አመታዊውን የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ጉባኤ በአክሱም መከበር ጀምሯል፡፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የተሰናዳው ዐውደ ጥናት በረመሃይ ሆቴል እየተካሄደ ነው፡፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አነሳሽነት ከትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር በየዓመቱ በአክሱም ከተማ የሚካሄደው ዝክረ ቅዱስ ያሬድ 2010 ዛሬ ጀምሯል፡፡ በአክሱም ከተማ የሚካሄደው ዝክረ ቅዱስ ያሬድ የተለያዩ ዝግጅቶችን ያካተተ ሲሆን የመክፈቻው መርሐ ግብር ዛሬ እየተካሄደ ያለው ዓመታዊ ዐውደ […]
    The post አመታዊውን የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ጉባኤ በአክሱም መከበር ጀምሯል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    አመታዊውን የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ጉባኤ በአክሱም መከበር ጀምሯል፡፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የተሰናዳው ዐውደ ጥናት በረመሃይ ሆቴል እየተካሄደ ነው፡፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አነሳሽነት ከትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር በየዓመቱ በአክሱም ከተማ የሚካሄደው ዝክረ ቅዱስ ያሬድ 2010 ዛሬ ጀምሯል፡፡ በአክሱም ከተማ የሚካሄደው ዝክረ ቅዱስ ያሬድ የተለያዩ ዝግጅቶችን ያካተተ ሲሆን የመክፈቻው መርሐ ግብር ዛሬ እየተካሄደ ያለው ዓመታዊ ዐውደ […] The post አመታዊውን የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ጉባኤ በአክሱም መከበር ጀምሯል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    አመታዊውን የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ጉባኤ በአክሱም መከበር ጀምሯል
    በአክሱም ከተማ የሚካሄደው ዝክረ ቅዱስ ያሬድ የተለያዩ ዝግጅቶችን ያካተተ ሲሆን የመክፈቻው መርሐ ግብር ዛሬ እየተካሄደ ያለው ዓመታዊ ዐውደ ጥናት ነው ...
    0 Comments 0 Shares
  • እንደተጠበቀው ፋሲለደስ የባህል ቡድን በሙዚቃው አንደኛነቱን ይዟል፡፡ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ደግሞ የቲያትር ዘርፉ አንደኛው ተሸላሚ ነው፡፡ ዘመናቸውን ለጥበብ የሰጡ አንጋፋዎች ተዘክረዋል፡፡ ለ13ኛ ጊዜ በባህር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው እና ግንቦት 5 ቀን 2010 ዓ.ም. የጀመረው የአማራ ክልል የባህልና የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ትናንት ግንቦት 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በተካሄደው ደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቋል፡፡ የአማራ ክልል […]
    The post አምስት ቀናት የቆየው 13ኛው የአማራ የባህልና ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ትናንት ምሽት በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቋል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    እንደተጠበቀው ፋሲለደስ የባህል ቡድን በሙዚቃው አንደኛነቱን ይዟል፡፡ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ደግሞ የቲያትር ዘርፉ አንደኛው ተሸላሚ ነው፡፡ ዘመናቸውን ለጥበብ የሰጡ አንጋፋዎች ተዘክረዋል፡፡ ለ13ኛ ጊዜ በባህር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው እና ግንቦት 5 ቀን 2010 ዓ.ም. የጀመረው የአማራ ክልል የባህልና የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ትናንት ግንቦት 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በተካሄደው ደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቋል፡፡ የአማራ ክልል […] The post አምስት ቀናት የቆየው 13ኛው የአማራ የባህልና ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ትናንት ምሽት በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቋል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    አምስት ቀናት የቆየው 13ኛው የአማራ የባህልና ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ትናንት ምሽት በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቋል
    ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከወሎ ዩኒቨርሲቲ እና ከአንጋፋ ቲያትር ቤቶችና ከሙያ ማህበራት የተውጣጡ ዳኞች የቀረቡትን ኪነ ጥበባዊ ስራዎች ደረጃ ሲሰጡ ቆይተው በማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ አሸናፊዎች ተለይተዋል ...
    0 Comments 0 Shares
  • ዓባይ የግብጽ ፖለቲካ መጫወቻ ካርታ! | ሬሞንድ ሃይሉ በድሬቲዩብ የግብጹ ፕሬዘዳንት አብዱል ፈታህ ኤልሲሲ ትናንት የመጀመሪያ ስራቸው በሀገራችው ቴሌቪዥን ቀርበው አጭር መወድስ ማቅረብ ነበር፡፡ ፕሬዘዳንቱ ሁሌም ያስጨንቀናል የሚሉትን የዓባይ ጉዳይ አንስተው ሌሊቱን በዘለቀው የአዲስ አበባው ውይይት መንግስታቸው አጥጋቢ ውጤት ማግኘቱን ይፋ አድርገዋል፡፡ የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚንሰትር ቃለ አቀባይ አቡ ዛይድም በማለዳ ቲውት ሲያደርጉ የማለዳው ብስራታችን […]
    The post ዓባይ የግብጽ ፖለቲካ መጫወቻ ካርታ! appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ዓባይ የግብጽ ፖለቲካ መጫወቻ ካርታ! | ሬሞንድ ሃይሉ በድሬቲዩብ የግብጹ ፕሬዘዳንት አብዱል ፈታህ ኤልሲሲ ትናንት የመጀመሪያ ስራቸው በሀገራችው ቴሌቪዥን ቀርበው አጭር መወድስ ማቅረብ ነበር፡፡ ፕሬዘዳንቱ ሁሌም ያስጨንቀናል የሚሉትን የዓባይ ጉዳይ አንስተው ሌሊቱን በዘለቀው የአዲስ አበባው ውይይት መንግስታቸው አጥጋቢ ውጤት ማግኘቱን ይፋ አድርገዋል፡፡ የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚንሰትር ቃለ አቀባይ አቡ ዛይድም በማለዳ ቲውት ሲያደርጉ የማለዳው ብስራታችን […] The post ዓባይ የግብጽ ፖለቲካ መጫወቻ ካርታ! appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ዓባይ የግብጽ ፖለቲካ መጫወቻ ካርታ!
    የግብጹ ፕሬዘዳንት አብዱል ፈታህ ኤልሲሲ ትናንት የመጀመሪያ ስራቸው በሀገራችው ቴሌቪዥን ቀርበው አጭር መወድስ ማቅረብ ነበር ...
    0 Comments 0 Shares
  • በቅርብ ጊዜ በዴሞከራቲክ ጎንጎ የገጠር አካባቢዎች የተከሰተው የኢቮላ ቫይረስ ስርጭት ወደ ዴሞክራቲክ ኮንጎዋ ምባንዳካ ከተማ መዛመቱ ተገልጿል። የቫይረሱ በፍጥነት ወደ ከተሞቹ እየተስፋፋ መምጣት በአካባቢው ውጥረት እንዲነግስ ማድረጉ ነው የተገለጸው። የ1ሚሊየን ያህል ዜጎች መቀመጫ በሆነችው ምባንዳካ ከተማ ቫይረሱ መከሰቱን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ኦሊይ ካሌንጋ ያረጋገጡ ሲሆን፥ ከተማዋ ከዚህ ወር በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ቫይረሱ ከተከሰተበት አከባቢ 80 […]
    The post በዴሞክራቲክ ኮንጎ የተከሰተው የኢቮላ ቫይረስ ወደ ምባንዳካ ከተማ ተዛመተ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በቅርብ ጊዜ በዴሞከራቲክ ጎንጎ የገጠር አካባቢዎች የተከሰተው የኢቮላ ቫይረስ ስርጭት ወደ ዴሞክራቲክ ኮንጎዋ ምባንዳካ ከተማ መዛመቱ ተገልጿል። የቫይረሱ በፍጥነት ወደ ከተሞቹ እየተስፋፋ መምጣት በአካባቢው ውጥረት እንዲነግስ ማድረጉ ነው የተገለጸው። የ1ሚሊየን ያህል ዜጎች መቀመጫ በሆነችው ምባንዳካ ከተማ ቫይረሱ መከሰቱን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ኦሊይ ካሌንጋ ያረጋገጡ ሲሆን፥ ከተማዋ ከዚህ ወር በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ቫይረሱ ከተከሰተበት አከባቢ 80 […] The post በዴሞክራቲክ ኮንጎ የተከሰተው የኢቮላ ቫይረስ ወደ ምባንዳካ ከተማ ተዛመተ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    በዴሞክራቲክ ኮንጎ የተከሰተው የኢቮላ ቫይረስ ወደ ምባንዳካ ከተማ ተዛመተ
    በቅርብ ጊዜ በዴሞከራቲክ ጎንጎ የገጠር አካባቢዎች የተከሰተው የኢቮላ ቫይረስ ስርጭት ወደ ዴሞክራቲክ ኮንጎዋ ምባንዳካ ከተማ መዛመቱ ተገልጿል። የቫይረሱ በፍጥነት ወደ ከተሞቹ እየተስፋፋ መምጣት በአካባቢው ውጥረት እንዲነግስ ማድረጉ ነው የተገለጸው።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ፣አርሰን ቬንገር ሮናልዶን ባለማስፈረማቸው መቆጨታቸውን መግለፃቸው፣ኔይማር በሱ ላይ እየተነዙ ስላሉ የዝውውር ጭምጭምታዎች ምላሽ መስጠቱ፣ ጆ ሀርት ከእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ስብስብ ውጪ መደረጉ የሚሉትና ሌሎች ስፖርታዊ ወሬዎች በመረጃችን ተካተዋል።
    The post አጫጭር ሀገራዊና የውጪ ስፖርታዊ መረጃዎች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ፣አርሰን ቬንገር ሮናልዶን ባለማስፈረማቸው መቆጨታቸውን መግለፃቸው፣ኔይማር በሱ ላይ እየተነዙ ስላሉ የዝውውር ጭምጭምታዎች ምላሽ መስጠቱ፣ ጆ ሀርት ከእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ስብስብ ውጪ መደረጉ የሚሉትና ሌሎች ስፖርታዊ ወሬዎች በመረጃችን ተካተዋል። The post አጫጭር ሀገራዊና የውጪ ስፖርታዊ መረጃዎች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    አጫጭር ሀገራዊና የውጪ ስፖርታዊ መረጃዎች
    የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ፣አርሰን ቬንገር ሮናልዶን ባለማስፈረማቸው መቆጨታቸውን መግለፃቸው፣ኔይማር በሱ ላይ እየተነዙ ስላሉ የዝውውር ጭምጭምታዎች ምላሽ መስጠቱ፣ ጆ ሀርት ከእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ስብስብ ውጪ መደረጉ የሚሉትና ሌሎች ስፖርታዊ ወሬዎች በመረጃችን ተካተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ባሳለፍነው ሳምንት በተካሄደው በአምስተኛው የጉማ ፊልም አዋርድ ላይ አርቲስት ዘሪቱ ከበደ በምርጥ ሴት ተዋናይት መሸለሟ ይታወሳል። በዚህ እና በዳኝነቱ ጉዳይ ዙሪያ ከፕሮግራሙ አዘጋጅ ዮናስ ብረሀነ መዋ ጋር በካሌብ ሾው ያደረገውን ቆይታ ተከታተሉ።
    The post ዘሪቱ ተሸለመች፤ ዮናስ ስለዳኝነቱ በካሌብ ሾው ላይ ተናገረ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ባሳለፍነው ሳምንት በተካሄደው በአምስተኛው የጉማ ፊልም አዋርድ ላይ አርቲስት ዘሪቱ ከበደ በምርጥ ሴት ተዋናይት መሸለሟ ይታወሳል። በዚህ እና በዳኝነቱ ጉዳይ ዙሪያ ከፕሮግራሙ አዘጋጅ ዮናስ ብረሀነ መዋ ጋር በካሌብ ሾው ያደረገውን ቆይታ ተከታተሉ። The post ዘሪቱ ተሸለመች፤ ዮናስ ስለዳኝነቱ በካሌብ ሾው ላይ ተናገረ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ዘሪቱ ተሸለመች፤ ዮናስ ስለዳኝነቱ በካሌብ ሾው ላይ ተናገረ
    ባሳለፍነው ሳምንት በተካሄደው በአምስተኛው የጉማ ፊልም አዋርድ ላይ አርቲስት ዘሪቱ ከበደ በምርጥ ሴት ተዋናይት መሸለሟ ይታወሳል። በዚህ እና በዳኝነቱ ጉዳይ ዙሪያ ከፕሮግራሙ አዘጋጅ ዮናስ ብረሀነ መዋ ጋር በካሌብ ሾው ያደረገውን ቆይታ ተከታተሉ።
    0 Comments 0 Shares