Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-31 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የቀድሞ የሩሲያ ምክትል የመከላከያ ሚኒስትር ታሰሩ
    የቀድሞው የመከላከያ ምክትል ሚኒስትር ፓቬልፖፖቭ በማጭበርበር ወንጀል ተጠርጥረው ትላንት ሐሙስ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሩሲያ መንግስት ዜና ማሰራጫ ዘግቧል። ፖፖቭ በተጠረጠሩበት ወንጀል ክስ ከተመሰረተባቸው እና ከተፈረደባቸው እስከ 10 አመት እስራት ይጠብቃቸዋል። በፖፖቭ ላይ የተመሰረተው ክስ፣ሞስኮ በሚገኘው የፓትሪዮትፓርክ ውስጥ ከሚገኙ የንግድ እንቅስቃሴዎች ጋር የተያያዘ ነው፡፡ በወጣት ሩሲያውያን መካከል የሀገር ፍቅር ስሜትን ለመፍጠር የተቋቋመው...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-31 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ቻይና በአፍሪካ የመሠረተ ልማት ግንባታ ትብብር ውጤቶችን ሪፖርት አሳተመች
    ቻይና በቤልት ኤንድ ሮድ በተባለው የመሠረት ልማት ግንባታ (BRI) ማዕቀፍ ውስጥ በቻይና-አፍሪካ የትብብር ውጤቶችን የያዘ ሪፖርት አሳተመች። ሪፖርቱ 52 የአፍሪካ ሀገራት እና የአፍሪካ ህብረት ከቻይና ጋር በቤልት ኤንድ ሮድ ትብብር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል ብሏል። “ቻይና እና አፍሪካ የመሠረተ ልማት ትስስራቸውን ወደ አዲስ ደረጃ ከፍ አድርገዋል” ይላል ዘገባው:: የቻይና ኩባንያዎች ከ10,000 ኪሎ ሜትር በላይ የባቡር መስመር ዝርጋታ፣ ወደ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-31 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የእስራኤል ጦር በሶስተኛው ቀን የዌስት ባንክ ወረራው ጂኒንን አጠቃ
    የእስራኤል ጦር በፍልስጤም ግዛት ዌስት ባንክ ሶስተኛውን ቀን ባስቆጠረው ጥቃት ጄኒን ከተማ ላይ የአየር ድብደባ ፈፅሟል ሲሉ ባለሥልጣናት ተናገሩ፡፡ የእስራኤል ጦር ካላፈው ማክሰኞ ጀምሮ 19 ሰዎች የተገደሉባቸው ጥቃቶች “የሽብረተኞች ምሽግ” ላይ ያነጣጠሩ” እና በሰሜናዊ ዌስት ባንክ የተካሄዱ ጥቃቶችን ለመከላከል ያለሙ መሆናቸውን አስታውቋል፡፡ እንዲህ ያሉት ጥቃቶች ወራትን ባስቆጠረው የእስራኤልና ሀማስ ግጭት የተለመዱ ቢሆንም በዌስት ባንክ ብዙ ጊዜ የሚታዩ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-31 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ቀጣዩ ፕሬዝዳንት እና የተመጣጣኝ ጤና ዋስትና ህግ እጣ?
    "ኦባማ ኬር” በመባል የሚታወቀው ተመጣጣኝ የጤና ዋስትና ህግ በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ አሜሪካውያን የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ጨምሯል፡፡ ይሁን እንጂ ግን የጤና ዋስትናው ህግ የወደፊት እጣ በሚቀጥለው ፕሬዝዳንት አስተዳደር ምን እንደሚሆን ግልጽ አይደለም፡፡ የሃሪስም ሆነ የትራምፕ የምርጫ ዘመቻ ስለ ጤና ዋስትናው ህግ ያላቸውን ራዕይ በተመለከተ ዝርዝር መረጃ አልሰጡም፣ መራጮች ግን ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተሉት ነው።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-31 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የምንዛሬ ፓሊሲ ለውጡና የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ
    የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ምንዛሬ በገበያው እንዲወሰን የፖሊሲ ለውጥ ካደረገ አንድ ወር ሁኖታል፡፡ ማሻሽያውን ተከትሎ ከቀደመው ጊዜ በተሻለ የውጭ ምንዛሬ ከባንኮች እያገኙ መሆኑን የተናገሩት የአሜሪካ ድምጽ ያናገራቸው በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሃብት በዘላቂነቱ ላይ ግን ስጋት አላቸው፡፡ እስካሁንም በፖሊሲ ለውጡ ምክንያት የደረሰባቸው ጉዳት እንደሌለ ተናግረዋል፡፡ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ከፍተኛ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ የሆኑት ዶክተር...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-31 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የታቀደው አዲሱ የአፍሪካ ሕብረት የሶማሊያ ተልዕኮ አወቃቀር ሁኔታ “ለቀጠናው አዲስ ስጋት ያመጣል” ኢትዮጵያ
    የሶማሊያና የኢትዮጵያ ግንኙነት በታሪክ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ያለፈ መሆኑ ይታወቃል፡፡ እአአ በ1964 እና በ1977 በግዛት ይገባኛል በተነሳ ውዝግብ ሳቢያ በተለያዩ ሁለት ጊዜያቶች የተዋጉት ሁለቱ ጎረቤት ሃገራት ግንኙታቸው ሁልጊዜም ታዲያ ቀዝቃዛ አልነበረም፡፡ ይሁን እንጂ ባለፈው የታኅሳስ ወር ኢትዮጵያ ከሶማሌ ተገንጥላ ራሷን ነጻ ግዛት ብላ ከሰየመችው ሶማሌላንድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ስምምነት ግንኙነታቸውን ዳግም ከብርቱ ፈተና ላይ ሊጥለው በቅቷል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-31 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ለትራፊክ አደጋ ጉዳት የሚሰጠው የካሳ መጠን ተሻሻለ
    በኢትዮጵያ፣ ለትራፊክ አደጋ ተጎጂዎች እና ለተጎጂዎቹ ቤተሰቦች ሲሰጥ የቆየው የካሳ መጠን መሻሻሉን፣ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ ዛሬ ኀሙስ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ፣ የመድን ፈንድ እና የመንገድ ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዲሬክተር አቶ ጀማል አባሶ፣ ከዚኽ ቀደም ሲሰጥ የነበረው የሕይወት ካሳ ክፍያ ከ40ሺሕ ወደ 250ሺሕ ብር ማደጉን ገልጸው፣ ለከባድ የአካል ጉዳት የሚከፈለው የካሳ መጠንም እንዲሁ ከ40ሺሕ ወደ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-31 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ አረፉ
    የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ አረፉ፡፡ ፕሮፌሰር አንድሪያስ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (285041-285048 of 309762)
  • «
  • Prev
  • 35629
  • 35630
  • 35631
  • 35632
  • 35633
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory