Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ባይደን ከሺ ጂንፒንግ ጋራ በቅርቡ ለመነጋገር እንደሚሹ ተገለጸ
    የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ከቻይናው ፕሬዝደንት ሺ ጂንፒንግ ጋራ በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ተገናኝተው መነጋገር እንደሚሹ ቻይናን በመጎብኘት ላይ ያሉት የዋይት ሃውስ ከፍተኛ አማካሪ ለሺ ጂንፒንግ ገልጸውላቸዋል። ከእ.አ.አ 2016 ወዲህ ቻይናን የጎበኙ የመጀመሪያው የዋይት ሃውስ ብሔራዊ የፀጥታ አማካሪ የሆኑት ጄክ ሰለቨን ለሶስት ቀናት በሃገሪቱ ያደረጉትን ጉብኝት ባጠናቀቁበት በዛሬው ዕለት ነበር ፕሬዝደንት ባይደን ከሺን ጂንፒንግ ጋራ በቅርብ ጊዜያት ውስጥ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጸሙ የስዎች እገታዎች እና የፈጠሩት ሃገራዊ ስጋት
    በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በታጠቁ አካላት የሚካሄዱ የሰዎች እገታዎች እየጨመሩ መምጣታቸውን የመብት ተቋማት ይገልጻሉ፡፡ አሁን ላይ እገታዎች ከሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ባለፈ አማራጭ የገቢ ማስገኛ እየሆኑ መጥተዋል የሚሉት ኔዘርላንድ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የዴሞክራሲ እና የምርጫ ድጋፍ ኢንስቲትዮት የሚሰሩት የፖለቲካል ሳይንስ እና ህግ ባለሙያው ዶ/ር አደም ካሴ ይህም የመንግስት ህግ የማስከበር አቅም እያሽቆለቆለ መምጣቱን ያሳያል ይላሉ፡፡ እገታ የደረሰባቸው...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    እንግሊዝ ፍልሰተኞችን የማስወጣት ሥራዋን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች
    የእንግሊዝ መንግስት ‘መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች’ የሚላቸውን ከሃገር የማስወጣቱን ሥራ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚጨምር ዛሬ አስታውቋል። የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የግል ኮንትራችተሮች ፍልሰተኞቹን ወደ መጡበት ሃገር በመመለስ ሥራ ላይ እንዲሰማሩ ማስታወቂያ አውጥቷል። 19.7 ሚሊዮን ዶላር የተመደበለት ፕሮግራም ከኢትዮጵያ፣ ኢራቅ፣ አልቤኒያ፣ ባንግላዴሽ፣ ጋና፣ ሕንድ፣ ጀማይካ፣ ናይጄሪያ፣ ፓኪስታን፣ ቬትናም እና ዚምባብዌ የመጡ ፍልሰተኞችን ወደ ሃገራቸው...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በካሜሩን በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ጨምሯል
    በካሜሩን የ91 ዓመቱ ፕሬዝደንት ፖል ቢያ በመጪው ዓመት በሚደረገው ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ እየተነገረ ባለበት ወቅት፣ በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በመጨመር ላይ ነው። ባለፉት ሶስት ሳምንታት ውስጥ ስድስት ጋዜጠኞች በታጣቂዎች ጥቃት የደረሰባቸው ሲሆን፣ በርካታ ጋዜጠኞችና የሬዲዮ ጣቢያዎች እንዲዘጉ ታዟል። በካሜሩን የሚዲያ ባለሙያዎች ትሥሥር እንዳለው፣ አራት የሚሆኑ አባላቱ ጠብመንጃ እና ገጀራ በታጠቁ ኃይሎች በመዲናዋ ያዉንዴ ጥቃት ደርሶባቸዋል።...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በማኅበራዊ ሚዲያ የወጡ ምስሎች በሱዳን የጦር ወንጀል መፈጸማቸውን ያመለክታሉ - ሂዩማን ራይትስ ዋች
    የጅምላ ግድያ፣ ማሰቃየት እና አስከሬንን መቆራረጥ ጨምሮ ሌሎችንም የጦር ወንጀሎች በሱዳን ሁለቱም ተፋላሚ ወገኖች ፈጽመዋል ሲል የሰብዓዊ መብት ድርጅቱ ሂውማን ራይትስ ዋች ዛሬ ሐሙስ አስታውቋል። መሠረቱን በኒው ዮርክ ያደረገው የመብት ድርጅት፣ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚወጡ ምስሎችን መመርመሩን እና ቢያንስ 40 የሚሆኑ ሰዎች በጅምላ መገደላቸውን እንዲሁም 18 የሚሆኑ ታጋቾች ደግሞ ስቃይና አጉል አያያዝ እንድተፈጸመባቸው አስታውቋል። ሃያ የሚሆኑ ቪዲዮዎችን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሰሜን ሸዋ የሰላም ጥሪ ያቀረቡ ሰልፈኞች የክልሉን መንግሥት በጣልቃ ገብነት ወቀሱ
    በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች እና በኦሮሞ ነጻነት ታጣቂዎች መካከል የቀጠለው ግጭት እንዲቆም የሚጠይቁ ሰልፎችን ያካሔዱ፣ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ነዋሪዎች፣ “የአካባቢው ባለሥልጣናት ጣልቃ እየገቡ ነው” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ዓላማቸው አንዱን ቡድን ደግፎ ሌላውን ማውገዝ እንዳልኾነ የገለጹት እነዚኽ አስተያየት ሰጭዎች፣ የወረዳ እና የዞን ባለሥልጣናት ግን፣ “ሰልፉ በመንግሥት የተዘጋጀ ለማስመሰል እየሞከሩ ነው፤” በማለት ወቅሰዋል።...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሶማሊያ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ተልእኮ ሽግግር ስጋት ነው - ኢትዮጵያ
    የኢትዮጵያ መንግስት በመጪው ዓመት መጀመሪያ ላይ በሶማሊያ ስራ እንዲጀምር የታቀደው አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ተልእኮው ሽግግር “ቀጠናውን ለስጋት የሚያጋልጥ ነው” ብሏል። የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አዲሱን ተልእኮ ደግፈዋል፡፡ በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ ወይም በምህጻሩ አውሶም (AUSSOM) በመባል የሚታወቀው አዲስ ተልእኮ በዓመቱ መጨረሻ ስምሪቱ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በስልጤ ዞን ከስድስት ሺሕ በላይ ሰዎች በጎርፍ መፈናቀላቸው ተገለጸ
    በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሁለት ወረዳዎች እና በማረቆ ልዩ ወረዳ አንድ ቀበሌ ውስጥ በተከሠተ የጎርፍ አደጋ፣ ከስድስት ሺሕ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን፣ ተጎጂዎች እና የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ፡፡ በዞኑ በስልጢ እና በምሥራቅ ስልጢ ወረዳዎች የተከሠተው የጎርፍ አደጋ መንሥኤ፣ በሁለቱ ወረዳዎች ከስድስት በላይ ቀበሌዎች ሰሞኑን የጣለውን ከባድ ዝናም ተከትሎ፣ ለመስኖ አገልግሎት ተብሎ በማረቆ ልዩ ወረዳ የተገነባ ኢንደሾ ልንጫ የተሰኘ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (284873-284880 of 310122)
  • «
  • Prev
  • 35608
  • 35609
  • 35610
  • 35611
  • 35612
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory