0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየኬንያ ፖሊስ ማክሰኞ ወደ ሄይቲ ሊሰማራ ነው ተባለለበርካታ ጊዜያት የዘገየውና የፍርድ ቤትም ጭምር እክል የገጠመው፣ የኬንያ መንግስት ፖሊሶችን ወደ ሄይቲ የማሰማራቱ ዕቅድ፣ በስተመጨረሻ እውን ሊሆን እንደሆነ ዘገባዎች በማመልከት ላይ ናቸው። መንግስት ወደ ሄይቲ ፖሊሶችን ለማሰማራት የያዘውን ዕቅድ የሃገሪቱ ከፍተኛ ፍ/ቤት ሕገ መንግስቱን የሚጻረር ነው ሲል ወስኖ ነበር። ለፍርድ ቤቱ ውሳኔ አንዱ የሆነው ምክንያት፣ በሁለቱ ሃገራት መካከል የጋራ ስምምነት የለም የሚል ነበር። የኬንያ መንግስት ወዲያውኑ ስምምነት...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበአሜሪካ የበጋው የመጀመሪያ ሳምንት በርካቶች በጅምላ ጥቃት ሕይወታቸውን አጡበአሜሪካ የበጋው የመጀመሪያው ሳምንት መጨረሻ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች በመሣሪያ በተፈጸመ የጅምላ ጥቃት ሕይወታቸውን አጥተዋል። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ በአላባማ ግዛት በተዘጋጀ ፌስታ፣ በኦሃዮ የመዝናኛ መንደር እንዲሁም በአርካንሶ አንድ የሸቀጥ መደብር በተከፈተ ተኩስ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ሞተዋል አልያም ጉዳት ደርሶባቸዋል። በአሜሪካ በበጋው ወቅት የመሣሪያ ጥቃቶች በብዛት ይስተዋላሉ። ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተከታታይ የደረሱት የጅምላ መሣሪያ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበሜክሲኮ የቮልክስዋገን አፍቃሪዎች ሰልፍ አደረጉበሜክሲኮ ‘ቢትል’ የተሰኘችው የቮልክስዋገን ሞዴል አፍቃሪዎች፣ በሞዴሏ ዓለም አቀፍ ቀን በሆነው በትላንትናው ዕለት መኪናቸውን ይዘው ሰልፍ አድርገዋል። በሜክሲኮ ‘ቮቾ’ ሲሉ የሚጠሯት ሞዴል፣ በኢትዮጵያም በብዛት ትታይ የነበረና አሁንም አጋጊጠው የሚነዷት እንዳሉ ይታወቃል። አሮጌዋ ሞዴል ባላት ለየት ያለ ቅርጽ ተወዳጅነት በማትረፏ፣ በመላው ዓለም በሚገኙ ከተሞች በብዛት ትታይ ነበር። ቢትል “የሕዝብ መኪና” ለመባልም በቅታ ነበር። በሜክሲኮ አሮጌዋ ሞዴል...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበሐብሩ ወረዳ የተኩስ ልውውጥ ባልታጠቁ ነዋሪዎች ላይ ሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱ ነዋሪዎች አስታወቁበሰሜን ወሎ ዞን ሐብሩ ወረዳ ውርጌሳ ከተማ አካባቢ፣ ባለፈው ሳምንት ኀሙስ፣ በመከላከያ ኀይል እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በነበረ የተኩስ ልውውጥ፣ ባልታጠቁ ሰዎች ላይ የሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎች አስታወቁ። በከተማው የጸጥታ ችግር እንደነበርና የተጎዱም ሰዎች መኖራቸውን የጠቀሰው የሐብሩ ወረዳ አስተዳደር፣ አኀዛዊ መረጃ ለመስጠት ግን በምርመራ ላይ መኾኑን ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል፡፡ ከውርጌሳ ከተማ በተጨማሪ፣ በተለያዩ የሐብሩ ወረዳ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMእነዐማኑኤል ሀብታሙ ሲለቀቁ የእነዝናቡ አበራ ዋስትና በጠቅላይ ፍርድ ቤት ጸና“ሁከት እና ብጥብጥ በማሥነሳት” ወንጀል ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው አርቲስት ዐማኑኤል ሀብታሙ እና በእርሱ መዝገብ ሥር ያሉ 17 ግለሰቦች በዋስ ተለቀዋል። ታሳሪዎቹ፣ በ50 ሺሕ ብር ዋስትና ከእስር እንዲወጡ ከተፈቀደላቸው ከአምስት ቀናት በኋላ መለቀቃቸውን፣ ጠበቃቸው አያሌው ቢታኔ ተናግረዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የኢሕአፓን ሊቀ መንበር ዝናቡ አበራን ጨምሮ፣ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ዐውድ ውስጥ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች በዋስ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየትግራይ ተፈናቃዮች ከሰኔ 30 ቀን በፊት ወደቀዬአቸው ለመመለስ በድጋሚ ጠየቁበትግራይ ክልል የተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ ተፈናቃዮች፣ ወደ ቀዬአቸው ለመመለስ የጠየቁበትን ሰላማዊ ሰልፍ፣ ትላንት እሑድ አካሒደዋል፡፡ በመቐለ ከተማ ሰልፍ የወጡ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች፣ መንግሥት ቃል በገባው መሠረት፣ ከሰኔ 30 ቀን በፊት ወደ ቀዬአችን ይመልሰን፤ ሲሉ ጠይቀዋል፡፡ በሰልፉ ላይ፣ ተፈናቃዮች በተደጋጋሚ ሰልፍ መውጣታቸውን ያወሱት፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ፣ “የአሁኑ ሰልፍ የመጨረሻ ይኾናል፤” ብለዋል፡፡...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየትረምፕ እና ባይደን ዘመቻዎች አወዛጋቢ በሆኑ ጉዳዮች አቋማቸውን ይዘው ይቀጥላሉየዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ምርጫ ተፎካካሪዎች ከሚያካሂዷቸው ሁለት ክርክሮች ውስጥ የመጀመሪያው በመጪው ሐሙስ ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ይካሄዳል። ሆኖም እጩዎቹ እንደ ኢምግሬሽን እና የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሚስጥራቸውን ለማስጠብቅ ዝም ማስባያ ገንዘብ ከፍለዋል በሚል በቀረበባቸው ክስ ጥፋተኛ መባላቸውን በመሳሰሉ ጉዳዮች ላይ የሚያደርጓቸው ንግግሮች ተቋሙቀው ቀጥለዋል። የቪኦኤ ቪሮኒካ ባልደራስ ኢግሊስያስ ዝርዝር አላት ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ...0 Comments 0 Shares