AMHARIC.VOANEWS.COM
የኬንያ ፖሊስ ማክሰኞ ወደ ሄይቲ ሊሰማራ ነው ተባለ
ለበርካታ ጊዜያት የዘገየውና የፍርድ ቤትም ጭምር እክል የገጠመው፣ የኬንያ መንግስት ፖሊሶችን ወደ ሄይቲ የማሰማራቱ ዕቅድ፣ በስተመጨረሻ እውን ሊሆን እንደሆነ ዘገባዎች በማመልከት ላይ ናቸው። መንግስት ወደ ሄይቲ ፖሊሶችን ለማሰማራት የያዘውን ዕቅድ የሃገሪቱ ከፍተኛ ፍ/ቤት ሕገ መንግስቱን የሚጻረር ነው ሲል ወስኖ ነበር። ለፍርድ ቤቱ ውሳኔ አንዱ የሆነው ምክንያት፣ በሁለቱ ሃገራት መካከል የጋራ ስምምነት የለም የሚል ነበር። የኬንያ መንግስት ወዲያውኑ ስምምነት...
0 Comments 0 Shares