Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-28 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በመግባቢያ ስምምነቱ ላይ ሐሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ እንደሚገኝ ኢትዮጵያ ገለጸች
    ከራስ ገዟ ሶማሌላንድ ጋራ የተደረገውን የመግባቢያ ስምምት በተመለከተ፣ በማኅበራዊ የመገናኛ አማራጮች የሐሰት መረጃዎች እየተሰራጩ ናቸው፤ ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ የመግባቢያ ስምምነቱን ለመሰረዝ እንደወሰነች” “ኢትዮጵያ የመግባቢያ ስምምነቱን ለመሰረዝ እንደወሰነች” የሚገልጽ ይዘት ያለው መረጃ መሰራጨቱን ተከትሎ፣ ትላንት ረቡዕ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢዩ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-28 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአማራ ክልል በግጭት አካባቢዎች ያሉ አርሶ አደሮች የእርሻ ሥራቸው መታጎሉን ገለጹ
    በአማራ ክልል፣ በመንግሥት እና በፋኖ ቡድን ታጣቂዎች መካከል የቀጠለው ግጭት፣ በወቅቱ የእርሻ ሥራቸው ላይ ዕንቅፋት መፍጠሩን የተለያዩ አካባቢዎች አርሶ አደሮች አመልክተዋል፡፡ ግጭቶች የቀጠሉባቸው የምሥራቅ እና የምዕራብ ጎጃም ዞኖች ውስጥ ያሉ ቀበሌዎች አርሶ አደሮች፣ በቂ የአፈር ማዳበሪያም እያገኙ እንዳልኾነ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምሳሉ ጎባው ደግሞ፣ ዘንድሮ ከ5ነጥብ8 ሚሊዮን ኩንታል በላይ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-28 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በጎሮ ዶላ ወረዳ የታጣቂዎች ጥቃት የሞት እና የአካል ጉዳት ደረሰ
    በኦሮሚያ ክልል ጎሮ ዶላ ወረዳ፣ ማንነታቸው ያልተለየ ታጣቂዎች፣ በሕዝብ የትራንስፖርት መገልገያ ላይ ፈጸሙት በተባለ ጥቃት፣ አንድ ሰው ሲሞት ሦስት ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው፣ ነዋሪዎቹ እና የሆስፒታል ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች እና በኦሮሞ ነጻነት ታጣቂዎች መካከል የተኩስ ልውውጡ መቀጠሉንም ነዋሪዎቹ አመልክተዋል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Maya Media
    2024-06-27 13:54:02 -
    London Cafe Catering! Perfect for any occasion. ?
    London Cafe Catering! Perfect for any occasion. ?☕
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Maya Media
    2024-06-27 13:54:02 -
    Grand opening of london cafe's Maya Media Presents |
    Grand opening of london cafe's Maya Media Presents |
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Gugut Podcast
    2024-06-27 13:54:02 -
    እጣን እና Comics ? ? | A sneak peek into the comic book industry | Gugut Shorts
    እጣን እና Comics ? ? | A sneak peek into the comic book industry | Gugut Shorts
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Seifu on EBS
    2024-06-27 13:54:02 -
    ቻይና ዳጣ ልትልክልን ነው፤ ...ዳጣ በቻይንኛ ምን ሊሆን ይችላል? … የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ቻይና ዳጣ ልትልክልን ነው፤ ...ዳጣ በቻይንኛ ምን ሊሆን ይችላል? … የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Seifu on EBS
    2024-06-27 13:54:02 -
    በንዴት ግድግዳውን በቴስታ መታው..ከቀዶ ህክምና በኋላ ሰውነቱን ማዘዝም ሆነ መናገር አቆመ...የሀገር ባለውለታው አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ| Seifu on EBS
    በንዴት ግድግዳውን በቴስታ መታው..ከቀዶ ህክምና በኋላ ሰውነቱን ማዘዝም ሆነ መናገር አቆመ...የሀገር ባለውለታው አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ| Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (28081-28088 of 303401)
  • «
  • Prev
  • 3509
  • 3510
  • 3511
  • 3512
  • 3513
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory