• [New Times] Ethiopia and Eritrea announced they would re-open their embassies, hailing a stunningly swift rapprochement between bitter regional enemies.
    [New Times] Ethiopia and Eritrea announced they would re-open their embassies, hailing a stunningly swift rapprochement between bitter regional enemies.
    ALLAFRICA.COM
    Rwanda: President Kagame Commends Ethiopian, Eritrean Leaders' Historic Meeting
    Ethiopia and Eritrea announced they would re-open their embassies, hailing a stunningly swift rapprochement between bitter regional enemies.
    0 Comments 0 Shares
  • [CAJ News] Addis Ababa -HUMAN rights groups have urged Ethiopia to investigate allegations of rape, torture and humiliation of prisoners by prison officials and security forces.
    [CAJ News] Addis Ababa -HUMAN rights groups have urged Ethiopia to investigate allegations of rape, torture and humiliation of prisoners by prison officials and security forces.
    ALLAFRICA.COM
    Ethiopia: Rape,Torture Rife in Ethiopia Prison of Horror
    HUMAN rights groups have urged Ethiopia to investigate allegations of rape, torture and humiliation of prisoners by prison officials and security forces.
    0 Comments 0 Shares
  • ወደ ኤርትራ መደወል የቻልንበት ሁኔታ ነዉ ያለዉ
    ወደ ኤርትራ መደወል የቻልንበት ሁኔታ ነዉ ያለዉ
    0 Comments 0 Shares
  • Best World Cup Match
    ምርጡ የአለም ዋንጫ ጫዋታ
    01/11/2010 ዓ.ም.
    Best World Cup Match ምርጡ የአለም ዋንጫ ጫዋታ 01/11/2010 ዓ.ም.
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ላለፉት 18 ዓመታት ሠፍኖ የዘለቀው የጦርነት፣ የፀብና የኩርፊያ ዘመን አከተመ። በምትኩም የሰላም፣ የፍቅርና የነፃነት ዘመን ጠባ። በሚሊዮኖች ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ዘንድ እጅግ ስትናፈቅ የኖረችው ቀን እነሆ ደርሳ ታየች።
    በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ላለፉት 18 ዓመታት ሠፍኖ የዘለቀው የጦርነት፣ የፀብና የኩርፊያ ዘመን አከተመ። በምትኩም የሰላም፣ የፍቅርና የነፃነት ዘመን ጠባ። በሚሊዮኖች ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ዘንድ እጅግ ስትናፈቅ የኖረችው ቀን እነሆ ደርሳ ታየች።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የዶ/ር አብይ የአሥመራ ጉብኝት በምሁራን ግምገማ
    በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ላለፉት 18 ዓመታት ሠፍኖ የዘለቀው የጦርነት፣ የፀብና የኩርፊያ ዘመን አከተመ። በምትኩም የሰላም፣ የፍቅርና የነፃነት ዘመን ጠባ። በሚሊዮኖች ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ዘንድ እጅግ ስትናፈቅ የኖረችው ቀን እነሆ ደርሳ ታየች።
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን መካከል ባለው ግንኙነት የታየው ለውጥ ለሁለቱ ሀገሮች ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም ትልቅ የተስፋ ምልክት ነው ብለዋል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ አንቶኒዮን ጉተሬዥ። ሁለቱ ሀገሮች ችግሮቻቸውን ለመፍታት የሚጠይቁትን ሁሉ ለመርዳትም ድርጅቱ ዝግጁ መሆኑንም ዋና ፀኃፊው ገልፀዋል።
    በኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን መካከል ባለው ግንኙነት የታየው ለውጥ ለሁለቱ ሀገሮች ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም ትልቅ የተስፋ ምልክት ነው ብለዋል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ አንቶኒዮን ጉተሬዥ። ሁለቱ ሀገሮች ችግሮቻቸውን ለመፍታት የሚጠይቁትን ሁሉ ለመርዳትም ድርጅቱ ዝግጁ መሆኑንም ዋና ፀኃፊው ገልፀዋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን መካከል የታየው ለውጥ ተደነቀ
    በኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን መካከል ባለው ግንኙነት የታየው ለውጥ ለሁለቱ ሀገሮች ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም ትልቅ የተስፋ ምልክት ነው ብለዋል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ አንቶኒዮን ጉተሬዥ። ሁለቱ ሀገሮች ችግሮቻቸውን ለመፍታት የሚጠይቁትን ሁሉ ለመርዳትም ድርጅቱ ዝግጁ መሆኑንም ዋና ፀኃፊው ገልፀዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በሁለቱም ሀገሮች መካከል የተጀመረው የሰላም ስምምነት ጎዞ፤ እንዲሁም በጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና በፕሬዚዳንት ኢሳያይ አፈወርቂ የተፈረሙ ስምምነቶች፣ እንዳበረታታቸው እና ተስፋ እንደሰጣቸው እየገለፁ ነው።
    ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በሁለቱም ሀገሮች መካከል የተጀመረው የሰላም ስምምነት ጎዞ፤ እንዲሁም በጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና በፕሬዚዳንት ኢሳያይ አፈወርቂ የተፈረሙ ስምምነቶች፣ እንዳበረታታቸው እና ተስፋ እንደሰጣቸው እየገለፁ ነው።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የኢትዮጵያና የኤርትራን ሰላም ጉዞ በተመለከተ የመቀሌ ነዋሪዎች
    ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በሁለቱም ሀገሮች መካከል የተጀመረው የሰላም ስምምነት ጎዞ፤ እንዲሁም በጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና በፕሬዚዳንት ኢሳያይ አፈወርቂ የተፈረሙ ስምምነቶች፣ እንዳበረታታቸው እና ተስፋ እንደሰጣቸው እየገለፁ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው የነበረው የውጥረት ጦርነት በይፋ ለማስቆም ስምምነት መፈረሙን አስታወቁ።
    የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ልዩ ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ ስምምነቱን ያብራሩልናል። በተያያዘም የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሥልጣን ከጨበጡ አንድ መቶ ቀናት ሊደፍኑ ጥቂት ቀናት የቀራቸው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዛሬም በአርባ ምንጭ የድጋፍ ሰልፍ ተደርጎላቸዋል።
    ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው የነበረው የውጥረት ጦርነት በይፋ ለማስቆም ስምምነት መፈረሙን አስታወቁ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ልዩ ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ ስምምነቱን ያብራሩልናል። በተያያዘም የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሥልጣን ከጨበጡ አንድ መቶ ቀናት ሊደፍኑ ጥቂት ቀናት የቀራቸው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዛሬም በአርባ ምንጭ የድጋፍ ሰልፍ ተደርጎላቸዋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው የነበረው የውጥረት ጦርነት መቆሙን አስታወቁ