ZiniQ
ZiniQ
ማንም ሰዉ በሳቅ እጥረት መደበር የለበትም!!
ዝንቅ
* የመዝናኛ፣
* የመረጃ፣
* የቁም ነገርና
* የቢዝነስ ቻናል ነዉ።
ሌላ ነገር ፈልገሽ የመጣሽ ላሽ በይ!!
  • 5010 people like this
  • 18 Posts
  • 7 Photos
  • 0 Reviews
  • Artist, Public figure
Search
Recent Updates
  • Best World Cup Match
    ምርጡ የአለም ዋንጫ ጫዋታ
    01/11/2010 ዓ.ም.
    Best World Cup Match ምርጡ የአለም ዋንጫ ጫዋታ 01/11/2010 ዓ.ም.
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ወደ ኤርትራ መደወል የቻልንበት ሁኔታ ነዉ ያለዉ
    ወደ ኤርትራ መደወል የቻልንበት ሁኔታ ነዉ ያለዉ
    0 Comments 0 Shares
  • https://t.me/ZiniQ/12112
    https://t.me/ZiniQ/12112
    0 Comments 0 Shares
  • Checkup


    የ80 ዓመት አዛውንት ለጠቅላላ የጤና ምርመራ (Checkup) ሆስፒታል ይሄዱና ሃኪማቸው
    “እንዴት ነው ጤንነትዎ?” ሲል ይጠይቃቸዋል፡፡

    ሽማግሌውም “በጣም ጤና ነኝ —እንደውም የ18 ዓመት ኮረዳ አግብቼልህ አርግዛልኛለች—-ልጅ ላገኝ ነው — መታደል ነው አይደል?” ይሉታል – ለሃኪሙ፡፡ ሀኪሙ ነገሩ አልተዋጠለትምና ትንሽ ሲያስብ ከቆየ በኋላ “አንድ ታሪክ አስታወሱኝ” በማለት ይነግራቸዋል፡፡

    “አንድ እኔ የማውቀው አደን የሚወድ ሰውዬ ነበር፡፡ በቃ የአደን ነገር ጨርሶ አይሆንለትም፡፡ አንድ ቀን ለአደን ሲወጣ ታዲያ ጠብመንጃውን አነሳሁ ብሎ ዣንጥላውን ይዞ ይወጣል፡፡ ገና ጫካ ውስጥ እንደገባም ከየት መጣ ሳይባል አንድ የተበሳጨ ድብ ፊትለፊቱ ገጭ ይልበታል፡፡ ከመቀፅበት ዣንጥላውን እንደጠመንጃ አስተካክሎ ድቡ ላይ ያነጣጥርበትና እጀታውን ይጫነዋል—-ድቡ ወዲያው መሬት ላይ ጠብ ይላል” አላቸው ሃኪሙ፡፡
    ሽማግሌውም “ይሄማ ሊሆን አይችልም! ድቡ ላይ የተኮሰው ሌላ ሰው መሆን አለበት!” አሉ – ጮክ ብለው፡፡
    ሀኪሙም “የእርስዎም ነገር እኮ እንደዚያ መስሎኝ ነው” አላቸው፡፡

    Join us @ZiniQ for more.
    Checkup የ80 ዓመት አዛውንት ለጠቅላላ የጤና ምርመራ (Checkup) ሆስፒታል ይሄዱና ሃኪማቸው “እንዴት ነው ጤንነትዎ?” ሲል ይጠይቃቸዋል፡፡ ሽማግሌውም “በጣም ጤና ነኝ —እንደውም የ18 ዓመት ኮረዳ አግብቼልህ አርግዛልኛለች—-ልጅ ላገኝ ነው — መታደል ነው አይደል?” ይሉታል – ለሃኪሙ፡፡ ሀኪሙ ነገሩ አልተዋጠለትምና ትንሽ ሲያስብ ከቆየ በኋላ “አንድ ታሪክ አስታወሱኝ” በማለት ይነግራቸዋል፡፡ “አንድ እኔ የማውቀው አደን የሚወድ ሰውዬ ነበር፡፡ በቃ የአደን ነገር ጨርሶ አይሆንለትም፡፡ አንድ ቀን ለአደን ሲወጣ ታዲያ ጠብመንጃውን አነሳሁ ብሎ ዣንጥላውን ይዞ ይወጣል፡፡ ገና ጫካ ውስጥ እንደገባም ከየት መጣ ሳይባል አንድ የተበሳጨ ድብ ፊትለፊቱ ገጭ ይልበታል፡፡ ከመቀፅበት ዣንጥላውን እንደጠመንጃ አስተካክሎ ድቡ ላይ ያነጣጥርበትና እጀታውን ይጫነዋል—-ድቡ ወዲያው መሬት ላይ ጠብ ይላል” አላቸው ሃኪሙ፡፡ ሽማግሌውም “ይሄማ ሊሆን አይችልም! ድቡ ላይ የተኮሰው ሌላ ሰው መሆን አለበት!” አሉ – ጮክ ብለው፡፡ ሀኪሙም “የእርስዎም ነገር እኮ እንደዚያ መስሎኝ ነው” አላቸው፡፡ Join us @ZiniQ for more.
    0 Comments 0 Shares
  • በኋላ በር


    አንድ ሰካራም ለሚስቱ ይደውልና “መኪናዬን መርካቶ አቁሜ ፣ ሌቦቹ አወላልቀው ወሰዱት” አላት...
    “ምን ማለትህ ነው?”..
    “በቃ ምንም አልተረፋቸውም! መሪው ፣ሬዲዮኑ ፣ ምን አለፋሽ? ፊት ለፊት ያለው ቦርዱን ጭምር ነው የዘረፉኝ። እነዚህ ቅማላሞች! ፍሬኑና የቤንዚን መስጫው እንኳን አልቀራቸውም”...
    “እሰሰሰሰይ! ደግ አደረጉ! እየሰከሩ ማምሸት ይቅርብህ ብዬህ አልነበረም!” ስትል ፤ ከትብሎ መሳቅ ጀመረ።
    “ምን ያስቅሃል?”...
    “ይቅርታ! ለካ በኋላ በር ገብቼ ነው”

    Join us @ZiniQ for more.
    በኋላ በር አንድ ሰካራም ለሚስቱ ይደውልና “መኪናዬን መርካቶ አቁሜ ፣ ሌቦቹ አወላልቀው ወሰዱት” አላት... “ምን ማለትህ ነው?”.. “በቃ ምንም አልተረፋቸውም! መሪው ፣ሬዲዮኑ ፣ ምን አለፋሽ? ፊት ለፊት ያለው ቦርዱን ጭምር ነው የዘረፉኝ። እነዚህ ቅማላሞች! ፍሬኑና የቤንዚን መስጫው እንኳን አልቀራቸውም”... “እሰሰሰሰይ! ደግ አደረጉ! እየሰከሩ ማምሸት ይቅርብህ ብዬህ አልነበረም!” ስትል ፤ ከትብሎ መሳቅ ጀመረ። “ምን ያስቅሃል?”... “ይቅርታ! ለካ በኋላ በር ገብቼ ነው” Join us @ZiniQ for more.
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • አንዱ ጀለሴ ሚስቱን ባገባት በአራተኛው ወር ወለደችና....
    ባል፦<<አንቺ አጭበርባሪ እንዴት ዘጠኝ ወር ሳይሞላሽ ወለድሽ?>>
    ሚስት፦<<አንተ እኔን ካገባህ ስንት ወርህ ነው?>>
    ባል፦<<አራት ወር ተኩል>>
    ሚስት፦<<እኔ አንተን ካገባሁ ስንት ወር ነው?>>
    ባል፦<<አራት ወር ተኩል>>
    ሚስት፦<<አንድላይ ሲደመር ስንት ይሆናል?>>
    ባል፦<<ዘጠኝ ወር>>
    ሚስት፦<<አሁንስ ገባህ?>>
    ባል፦<< ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ በወንጀል ጠረጠርኩሽ>>ብሏት እቅፍ

    Join us @ZiniQ for more.
    አንዱ ጀለሴ ሚስቱን ባገባት በአራተኛው ወር ወለደችና.... ባል፦<<አንቺ አጭበርባሪ እንዴት ዘጠኝ ወር ሳይሞላሽ ወለድሽ?>> ሚስት፦<<አንተ እኔን ካገባህ ስንት ወርህ ነው?>> ባል፦<<አራት ወር ተኩል>> ሚስት፦<<እኔ አንተን ካገባሁ ስንት ወር ነው?>> ባል፦<<አራት ወር ተኩል>> ሚስት፦<<አንድላይ ሲደመር ስንት ይሆናል?>> ባል፦<<ዘጠኝ ወር>> ሚስት፦<<አሁንስ ገባህ?>> ባል፦<< ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ በወንጀል ጠረጠርኩሽ>>ብሏት እቅፍ Join us @ZiniQ for more.
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 1 Shares
  • አበበ፦ችግር ገጥሞኛል

    ለማ፦ምንድነው?

    አበበ፦ቤቴ ውስጥ አይጥ አየሁ

    ለማ፦ታዲያ በወጥመድ ግደላቸዋ

    አበበ፦ወጥመድ የለኝማ

    ለማ፦ለምን አትገዘም

    አበበ፦ብር የለኝማ

    ለማ፦የኔን ወጥመድ ለሰጥህ እችላለሁ

    አበበ፦እሱ ጥሩ ሀሰብ ነው

    ለማ፦ካንተ የሚጠበቀው ትንሽ ቅቤ አድርገህ ማስቀመጥ ነው ሸቷት እንድትመጣ

    አበበ፦ቅቤ የለኝማ

    ለማ፦በቃ ትንሽ ዳቦ በዘይት አድርገህ አስቀምጠው

    አበበ፦ዘይት የለኝማ
    .
    .
    .
    ለማ፦ታዲያ አይጧ አንተ ቤት ምን ትሰራለች

    አበበ፦ችግር ገጥሞኛል ለማ፦ምንድነው? አበበ፦ቤቴ ውስጥ አይጥ አየሁ ለማ፦ታዲያ በወጥመድ ግደላቸዋ አበበ፦ወጥመድ የለኝማ ለማ፦ለምን አትገዘም አበበ፦ብር የለኝማ ለማ፦የኔን ወጥመድ ለሰጥህ እችላለሁ አበበ፦እሱ ጥሩ ሀሰብ ነው ለማ፦ካንተ የሚጠበቀው ትንሽ ቅቤ አድርገህ ማስቀመጥ ነው ሸቷት እንድትመጣ አበበ፦ቅቤ የለኝማ ለማ፦በቃ ትንሽ ዳቦ በዘይት አድርገህ አስቀምጠው አበበ፦ዘይት የለኝማ . . . ለማ፦ታዲያ አይጧ አንተ ቤት ምን ትሰራለች
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ሁለት ጓጀኛሞች ቦንብ ለማጥመድ ወደ አንድ የቆመ ባስ ይሄዱ እና ::::::::::::
    አንደኛው ጠባቂ ይሆናል
    ሁለተኛው ደግሞ ቦንብ አጥማጅ ይሆናሉ
    ከዛ በመቀጠል ጠባቂው እደዚህ አለ

    ቶሎ ቶሎ አጥምድ ይፈነዳብናል አለው
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    ቦንብ አጥማጁ ምን ቢል ጥሩ ነው

    ቢፈነዳም ሌላ ቦንብ ይዣለሁ

    ሁለት ጓጀኛሞች ቦንብ ለማጥመድ ወደ አንድ የቆመ ባስ ይሄዱ እና :::::::::::: አንደኛው ጠባቂ ይሆናል ሁለተኛው ደግሞ ቦንብ አጥማጅ ይሆናሉ ከዛ በመቀጠል ጠባቂው እደዚህ አለ ቶሎ ቶሎ አጥምድ ይፈነዳብናል አለው . . . . . . . . . . ቦንብ አጥማጁ ምን ቢል ጥሩ ነው ቢፈነዳም ሌላ ቦንብ ይዣለሁ
    Like
    2
    0 Comments 1 Shares
  • Share
    #ZiniQ
    Share #ZiniQ
    Like
    2
    0 Comments 1 Shares
  • Like and Share our page for more.
    #ZiniQ
    Like and Share our page for more. #ZiniQ
    Like
    2
    0 Comments 1 Shares
More Stories