Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-25 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአሜሪካ ምርጫ የትውልደ ኢትዮጵያ ድምጽ ሰጪዎች ዕይታ
    ለአራት ቀናት የተከናወነው የዲሞክራቲክ ፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ትላንት ሐሙስ ምሽት ተጠናቋል። ፓርቲው ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄሪስን ለፕሬዝደንትነት፣ የሜንሶታው አገረ ገዥ ቲም ዎልዝን ደግሞ ለምክትል ፕሬዝደንትነት እንዲወዳደሩ አቅርቧል። የሪፐብሊካኑ ፓርቲ ብሔራዊ ጉባኤ ባለፈው ሐምሌ እንዲሁ ተከናውኗል። ዶናልድ ትረምፕንና ጄ ዲ ቫንስን ፓርቲውን ወክለው ለፕሬዝደንትነትና ለምክትል ፕሬዝደንትነት እንዲወዳደሩ አቅርቧል። ሁለቱ ወገኖች ዋይት ሃውስን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-25 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በትግራይ ክልል በፍጥነት እየተዛመተ ነው በተባለ የኮሌራ በሽታ ሰባት ሰዎች ሞቱ
    በትግራይ ክልል በአንድ ወር ውስጥ በኮሌራ በሽታ የሰባት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የትግራይ ክልል የጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በጤና ቢሮው የኅብረተሰብ ጤና ክብካቤ አስተባባሪ አቶ መብራህቶም ሀፍተ፣ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል፣ በሽታው በክልሉ በፍጥነት እየተዛመተ እንደሚገኝ ገልጸው፣ ካለፈው ሐምሌ ወር ጀምሮ በ25 ወረዳዎች መታየቱን ተናግረዋል፡፡ የበሽታውን መዛመት ለመግታት ጥረት እያደረገ መኾኑን ጤና ቢሮው ገልጾ፣ ኹኔታው ግን ከዓቅም በላይ እየኾነ በመምጣቱ፣...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-25 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የሸቀጦች የዋጋ ተመን “ውጤት አላመጣም” የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች
    የሶማሌ ክልል፣ በጂጂጋ ከተማ በተመረጡ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ተመን ማውጣቱ፣ “የሚፈለገውን ውጤት አላመጣም” ሲሉ፣ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። የከተማ አስተዳደሩ ግን፣ የዋጋ ተመኑ፥ “አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሬን ለመቆጣጠር አስችሎኛል፤” ብሏል። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ፣ በምግብ እና በግንባታ ግብአቶች ላይ የተጋነነ የዋጋ ጭማሬ ተስተውሎ እንደነበር ያስታወቀው የጂጂጋ ከተማ ንግድ እና ትራንስፖርት ቢሮ፣ ለእነኚኽ የተመረጡ ምርቶች የዋጋ ተመን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-25 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሃሪስ የፓርቲያቸው ዕጩ ሆነው ሲመረጡ ራዕያቸው ከትረምፕ እንደሚለይ ያሳዩበት ሥነ ስርዓት
    ከአንድ ወር በፊት ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በዳግም ምርጫው እንደማይወዳደሩ አሳውቀው የውድድሩን ችቦ ያስተላለፉላቸው ምክትል ፕሬዚደንታቸው ካማላ ሐሪስ ትላንት ሐሙስ ቺካጎ ከተማ ላይ በተጠናቀቀው የፓርቲያቸው ጉባኤ ላይ እጩነታቸውን በተቀበሉበት ንግግር የህይወት ታሪካቸውን እና ራዕያቸውን ከተቀናቃኛቸው ከሪፐብሊካኑ እጩ፣ ከቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር እያነጻጸሩ አሳይተዋል። የአሜሪካ ድምጿ የዋይት ሀውስ ቢሮ ኃላፊ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ በቺካጎ፣ ኢሊኖይ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-25 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የኤምፖክስ ፈንጣጣ ቅድመ መከላከል በኢትዮጵያ
    የዓለም ጤና ድርጅት ከዚህ ቀደም የዝንጀሮ ፈንጣጣ ተብሎ ይጠራ የነበረው የኤምፖክስ ወረርሽኝ ዓለም አቀፍ አጣዳፊ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ መሆኑን ከአንድ ሳምንት በፊት አስታውቋል፡፡ ይህንኑ ተከትሎም የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ወረርሺኙ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የመከላከልና የመቆጣጠር ሥራ መጀመሩን አመልክቷል። የኢኒስቲቲዩቱ ዋና ዲሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ፣ በሽታው ከተከሰተባቸው አገራት በሚመጡ ሰዎች ላይ የልየታ ስራ እየተደረገ እንደሚገኝ እና...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-25 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በእስራኤል ጥቃት ከ30 በላይ ፍልስጤማውያን ተገደሉ
    በደቡባዊ ጋዛ ሰርጥ እስራኤል ዛሬ ቅዳሜ በፈጸመችው በርካታ የአየር ድብደባ ቢያንስ ከ30 በላይ ፍልስጤማውያን መገደላቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ፡፡ ፍልስጤማውያኑ የተገደሉት ግብጽ ዋና ከተማ ካይሮ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ የተያዘው የተኩስ አቁም ንግግር ዝግጅት እየተካሄደ ባለበት ወቅት ነው፡፡ ካን ዮኒስ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ላይ በደረሰ የአየር ድብደባ ከሞቱት መካከል ሁለት ህጻናትን ጨምሮ 11 የአንድ ቤተሰብ አባላት፣ ይገኙበታል። ናስር ሆስፒታል በካን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-25 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የሃማስ ልዑክ ስለተኩስ አቁም ለመነጋገር ወደ ካይሮ አምርቷል
    በከፍተኛ የሃማስ ባለስልጣን ካሊል አልኻያ የሚመራው የሃማስ ልዑክ በሰሞኑ የተኩስ አቁም ንግግር ዙሪያ ከሸምጋዮች የቀረበውን ለመስማት ዛሬ ቅዳሜ ወደ ካይሮ አቅንቷል ሲል የፍልስጤማውያኑ ቡድን ባወጣው መግለጫ አመለከተ፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ እና የእስራኤል ልዑካን ከትላንት በስቲያ ሐሙስ እና ትላንት አርብ በተኩስ አቁሙ ስምምነት ዙሪያ ልዩነቶችን በመፍታት ላይ ያተኮሩ ስብሰባዎችን በካይሮ እንዳካሄዱ ሁለት የግብጽ የደህንነት ምንጮች እንደነገሩት ሮይተርስ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-25 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሶማሊያ አሁንም የኢትዮጵያ ወታደሮች በአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ተልዕኮ እንዲሳተፉ አትፈቅድም
    የሶማሊያ ባለስልጣናት ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር ከተፈራረመችው አወዛጋቢ የመግባቢያ ስምምነት እስካልወጣች ድረስ፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች ከመጪው የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ ተልዕኮ በአጭር አጠራሩ አውሶም (AUSSOM) አካል እንዲሆኑ እንደማይፈቅዱ በድጋሚ አስጠነቀቁ፡፡ የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃምዛ አብዲ ባሬ ኢትዮጵያ የመግባቢያ ስምምነቱን ካላቋረጠች ኃይሎችዋ የመጭው የአውሶም ተልእኮ አባል እንደማይሆኑ በዚህ ሳምንት ምቃድሾ ውስጥ ተናግረዋል፡፡ አውሶም...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (21721-21728 of 305827)
  • «
  • Prev
  • 2714
  • 2715
  • 2716
  • 2717
  • 2718
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory