0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMመጪው አፍሪካውያን መሪዎችን የሚያስተሳስረው ዓመታዊ ጉባኤ ተጀመረብሩህ አፍሪካውያን ወጣቶችንና የመጪ ዘመን መሪዎችን የሚያስተሳስረው የማንዴላ ዋሺንግተን ፌሎሺፕ ዓመታዊ ጉባኤ፣ ዛሬ ሰኞ በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ ተጀምሯል። በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሥር የሚሰናዳው ጉባኤው፣ ዘንድሮ 10ኛ ዓመቱን የያዘ ሲኾን፣ በእስከ አሁኑ ቆይታው፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሐራ በታች ከኾኑ ሀገራት የተውጣጡ 700 ያህል ወጣት መሪዎችን አሳትፏል። የወጣት አፍሪካውያን መሪዎች ትስስር መርሐ ግበሩ በምኅጻሩ ያሊ ውስጥ ተሳታፊ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበሲዳማ ክልል የመሬት መንሸራተት አደጋ 11 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸበማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ ግሽሬ ቀበሌ በተከሠተ የመሬት መንሸራተት አደጋ፣ 11 ሰዎች መሞታቸውን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡ የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ወሰንየለህ ስምዖን፣ ትላንት እሑድ ምሽት የጣለው ከባድ ዝናም አደጋውን ማስከተሉን ገልጸው፣ ከሞቱ ሰዎች በተጨማሪ በስድስት ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱን ተናግረዋል፡፡0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMመጭው 100 ቀናት ለዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ “የሞት ሽረት” ይሆናሉ ተባለየሪፐብሊካኑ ፕሬዝደንታዊ ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ እና የዴሞክራቲክ ፕሬዝደንታዊ ዕጩ ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሃሪስ፣ አንድ ጊዜ የሪፐብሊካኑን እጩ ሌላ ጊዜ ደግሞ የዲሞክራቱን ዕጩ በመምረጥ በሚታወቁት ግዛቶች ለማን ድምጻቸውን እንደሚሰጡ እስካሁን ያልወሰኑ መራጮችን ቀልብ ለመግዛት ጥረት በያዙበት በአሁኑ ወቅት፤ አንዱ በሌላው ላይ የተነጣጠረ የሰላ ጥቃት መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል። ሁለቱ ወገኖች ከሦስት ወራት አነስ ያለ ጊዜ ብቻ ለቀረው ምርጫ በየፊናቸው በሚያካሂዱት...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየራያ ወረዳዎች የግጭት ተፈናቃዮች ወደ ቀዬአቸው ለመመለስ አለመቻላቸውን ገለጹከሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ፍጻሜ በኋላ፣ በዐማራ ክልል ከተቋቋሙት የራያ አላማጣ እና የራያ ባላ ወረዳዎች እንዲሁም የአላማጣ ከተማ፣ በቅርቡ ተከሰተ ባሉት የጸጥታ ችግር ምክንያት ተፈናቅለው በሰሜንና በደቡብ ወሎ ዞኖች ከተሞች እና የገጠር ቀበሌዎች እንደሚገኙ የገለጹ ነዋሪዎች፣ ወደ ቀዬአቸው መመለስ እንዳልቻሉ ገልጸው ፤ ቅሬታ አሰሙ። ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን የሰጡ ተፈናቃዮች፣ አሁን ባለው የኑሮ ውድነት እና እየከበደ በመጣው የክረምት ወቅት፣ በተፈናቃይነት...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበተከዜ ወንዝ ላይ በደረሰ የጀልባ አደጋ የሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸበዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን፣ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ ከሰሃላ ሰየምት ወደ ዝቋላ ወረዳ በተከዜ ወንዝ ላይ ሲጓዝ የነበረ ጀልባ በደረሰበት አደጋ፣ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ 10 ሰዎች የደረሱበት እንዳልታወቀ፣ የአካባቢው ባለሥልጣናት ገለጹ። የሰሀላ ሰየምት ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ሲሳይ ብሩ፣ ዛሬ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ አደጋው የደረሰበት አነስተኛ ሞተር አልባ ጀልባ “ከልክ በላይ ተጓዦችን የጫነ ነበር፤” ብለዋል፡፡ እስከ አሁን በአደጋው የሞቱ...0 Comments 0 Shares
-
Back in the day, aboy Tewelde had a masonry stone hauling truck. To this day, no car company has built a truck like it. It was slow, therefore it doesn’t need brakes, it’ didn’t have lights because it moved only during the day; it didn’t have hoot because aboy Tewelde would take his head out […]
The post The Massawa-Mekele-Addis-Ababa Railway appeared first on Awate.com.
Back in the day, aboy Tewelde had a masonry stone hauling truck. To this day, no car company has built a truck like it. It was slow, therefore it doesn’t need brakes, it’ didn’t have lights because it moved only during the day; it didn’t have hoot because aboy Tewelde would take his head out […] The post The Massawa-Mekele-Addis-Ababa Railway appeared first on Awate.com.AWATE.COMThe Massawa-Mekele-Addis-Ababa Railway - Awate.comBack in the day, aboy Tewelde had a masonry stone hauling truck. To this day, no car company has built a truck like it. It was slow, therefore it doesn’t need brakes, it’ didn’t have lights because it moved only during the day; it didn’t have hoot because aboy Tewelde would take his head out […]0 Comments 0 Shares -
day 7 #youtubeshorts #youtuber #youtubers #ethiocomputer #ethiocomputerschool #ethiosolution #ዩቱብ0 Comments 0 Shares