0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
-
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMበመቶ ሺሕ የሚቆጠሩ ሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የምሕረት አዋጁን አለመጠቀማቸው መንግሥትን አሳስቧል4,000 ስደተኞች ብቻ የጉዞ ሰነድ ወስደዋልየሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት በአገሪቱ በሕገወጥ መንገድ ኑሯቸውን የሚገፉ የውጭ ዜጎችን በተመለከተ ያወጣውን የምሕረት አዋጅ፣ በመቶ ሺሕ የሚቆጠሩ ኢትጵያውያን እየተጠቀሙበት ባለመሆኑ የኢትዮጵያ መንግሥትን በእጅጉ አሳስቦታል፡፡የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲሱ ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ በጽሕፈት ቤታቸው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ የአገሪቱን ወቅታዊ የዲፕሎማሲ ሁኔታ አብራርተዋል፡፡ በተለይ በቅርቡ የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት በሕገወጥ መንገድ የሚኖሩ ስደተኞችን በተመለከተ ያወጣውን አዋጅ አስመልክተው ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡በሳዑዲ ዓረቢያ የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ ሳይኖራቸው የሚኖሩ የውጭ ዜጎች ከመጋቢት 21 እስከ ሰኔ 20 ቀን0 Comments 0 Shares -
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMከ2.7 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያንቀሳቅሱ የአዲስ አበባ ሸማች ማኅበራት የበዓል ምርቶችን አቀረቡየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች ኑሮ ለማረጋጋት ያቋቋማቸውና ባለፉት ስድስት ወራት 2.7 ቢሊዮን ብር ያንቀሳቀሱ 141 የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት፣ ለትንሳዔ በዓል (ፋሲካ) የሚሆኑ ምርቶች በሰፊው ማቅረባቸው ተገለጸ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ቀጥተኛ ክትትል ያደረገባቸውና ለበዓሉ የሚሆኑ 800 የዕርድ ከብቶች አፋር ክልል ከሚገኘው አዋሽ አርባ ወደ አዲስ አበባ ከተማ ገብተዋል፡፡ እነዚህ ከብቶች በሸማቾች ማኅበራት ሥር ለሚገኙ ሉካንዳዎች ተከፋፍለዋል፡፡ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ በሚያስከፍሉ ልኳንዳዎች ሥጋ በኪሎ 92 ብር፣ በማያስከፍሉ ልኳንዳዎች ደግሞ 80 ብር በኪሎ የሚሸጥ0 Comments 0 Shares -
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMከወጣቶች አሥር ቢሊዮን ብር በጀት ተጠቃሚ ለመሆን ከሦስት ሚሊዮን በላይ ሥራ አጦች ተመዘገቡየፌዴራል መንግሥት ለወጣቶች የሥራ ዕድል ከበጀተው አሥር ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ፈንድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የ3.3 ሚሊዮን ሥራ አጥ ወጣቶች ምዝገባ ተካሄደ፡፡ ቤት ለቤት በአገር አቀፍ ደረጃ ወጣቶቹን መመዝገቡን፣ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፡፡ ሚኒስትሩ አቶ ርስቱ ይርዳው የስምንት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት እንደተናገሩት፣ በአገር አቀፍ ደረጃ ሥራ ፈላጊ ወጣቶችን የመለየት ሥራ በየክልሉ የቤት ለቤት ቅስቀሳና ግብረ ኃይል በማደራጀት እየተከናወነ ነው፡፡እስከ መጋቢት ወር 2009 ዓ.ም. ድረስ በተካሄደው ሥራ ፈላጊዎችን የመለየት ተግባር 3,337,983 ሥራ ፈላጊ ወጣቶች0 Comments 0 Shares -
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMየኦሮሚያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ሕንፃ በአዲስ አበባ ሊገነባ ነውየኦሮሚያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ሊያስገነባ ነው:: የሕንፃው መሠረት ድንጋይ ማክሰኞ ሚያዚያ 3 ቀን 2009 ዓ.ም. የኦሮሚያ ክልልና የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በተገኙበት በይፋ ተቀምጧል:: የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ፣ የኦሕዴድ ሊቀመንበርና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ፣ የኦሕዴድ ምክትል ሊቀመንበርና የውጭ ጉዳይሚኒስትሩ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) እና የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንትና የሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዓብይ አህመድ፣ የአዲስ አበባ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማና ሌሎችም ተገኝተዋል:: ሕንፃው በቦሌ መንገድ የኦሮሚያ0 Comments 0 Shares -
http://www.sheger.net/index.php?page=item&id=46132
WWW.SHEGER.NETHP PAVILION cor i5 093604... - Price: Check with seller (Click here to buy)Computers - Hardware addis abeba, HP PAVILION cor i5 1TB/ 8GB and 2GB Nvidia Graphics card very slim laptop0 Comments 0 Shares