WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ከ2.7 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያንቀሳቅሱ የአዲስ አበባ ሸማች ማኅበራት የበዓል ምርቶችን አቀረቡ
 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች ኑሮ ለማረጋጋት ያቋቋማቸውና ባለፉት ስድስት ወራት 2.7 ቢሊዮን ብር ያንቀሳቀሱ 141 የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት፣ ለትንሳዔ በዓል (ፋሲካ) የሚሆኑ ምርቶች በሰፊው ማቅረባቸው ተገለጸ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ቀጥተኛ ክትትል ያደረገባቸውና ለበዓሉ የሚሆኑ 800 የዕርድ ከብቶች አፋር ክልል ከሚገኘው አዋሽ አርባ ወደ አዲስ አበባ ከተማ ገብተዋል፡፡ እነዚህ ከብቶች በሸማቾች ማኅበራት ሥር ለሚገኙ ሉካንዳዎች ተከፋፍለዋል፡፡ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ በሚያስከፍሉ ልኳንዳዎች ሥጋ በኪሎ 92 ብር፣ በማያስከፍሉ ልኳንዳዎች ደግሞ 80 ብር በኪሎ የሚሸጥ
0 Comments 0 Shares