• በትዳር ውስጥ ሆነው ነገር ግን ተለያይተው መኖር የሚባል ነገር በምዕራቡ ዓለም እየተስፋፋ ነው። ለዚህ ምርጫቸው ደግሞ ጥንዶቹ ብዙ ምክንያቶችን ያቀርባሉ። አንደኛው ምክንያት ‘ትዳርንም ላጤነትንም አንድ ላይ ለማስኬድ’ ነው ይላሉ። በሌላ በኩል የበለጠ ነጻነት ይሰጣልም የሚሉ አሉ። ጃፓን ውስጥ እንዲህ አይነቱ ሃሳብ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት እያገኘ ነው። ለመሆኑ በእንዲህ አይነት የትዳር ዘይቤ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ምክንያታቸው እና ተሞክሯቸው ምን ይመስላል?
    በትዳር ውስጥ ሆነው ነገር ግን ተለያይተው መኖር የሚባል ነገር በምዕራቡ ዓለም እየተስፋፋ ነው። ለዚህ ምርጫቸው ደግሞ ጥንዶቹ ብዙ ምክንያቶችን ያቀርባሉ። አንደኛው ምክንያት ‘ትዳርንም ላጤነትንም አንድ ላይ ለማስኬድ’ ነው ይላሉ። በሌላ በኩል የበለጠ ነጻነት ይሰጣልም የሚሉ አሉ። ጃፓን ውስጥ እንዲህ አይነቱ ሃሳብ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት እያገኘ ነው። ለመሆኑ በእንዲህ አይነት የትዳር ዘይቤ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ምክንያታቸው እና ተሞክሯቸው ምን ይመስላል?
    WWW.BBC.COM
    “ተለያይቶ ትዳርን” ምንድን ነው? ጥንዶች ስለምን ይህንን ይመርጣሉ? - BBC News አማርኛ
    በትዳር ውስጥ ሆነው ነገር ግን ተለያይተው መኖር የሚባል ነገር በምዕራቡ ዓለም እየተስፋፋ ነው። ለዚህ ምርጫቸው ደግሞ ጥንዶቹ ብዙ ምክንያቶችን ያቀርባሉ። አንደኛው ምክንያት ‘ትዳርንም ላጤነትንም አንድ ላይ ለማስኬድ’ ነው ይላሉ። በሌላ በኩል የበለጠ ነጻነት ይሰጣልም የሚሉ አሉ። ጃፓን ውስጥ እንዲህ አይነቱ ሃሳብ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት እያገኘ ነው። ለመሆኑ በእንዲህ አይነት የትዳር ዘይቤ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ምክንያታቸው እና ተሞክሯቸው ምን ይመስላል?
    0 Comments 0 Shares
  • የሪያል ማድሪድ አጥቂ ቪኒየስ ጁኒየር የዘረኝነት ጥቃት ከደረሰበት በኋላ “ላ ሊጋ የዘረኞች ሆኗል” ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
    የሪያል ማድሪድ አጥቂ ቪኒየስ ጁኒየር የዘረኝነት ጥቃት ከደረሰበት በኋላ “ላ ሊጋ የዘረኞች ሆኗል” ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
    WWW.BBC.COM
    "አንድ ሰሞን የክሪስቲያኖና ሜሲ የነበረው ላ ሊጋ. . . የዘረኞች ሆኗል"፡ የሪያል ማድሪዱ አጥቂ ቪኒሲየስ ጁኒየር - BBC News አማርኛ
    የሪያል ማድሪድ አጥቂ ቪኒየስ ጁኒየር የዘረኝነት ጥቃት ከደረሰበት በኋላ “ላ ሊጋ የዘረኞች ሆኗል” ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ቻይና በማይክሮን ኩባንያ የሚመረተውን ለኮምፒውተር እና ስልክን ጨምሮ ለበርካታ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች እንደ መረጃ ቋት እንዲሁም ኤሌክትሮኒክ አስተላላፊ ሆኖ የሚያገለግለውን ‘ሜሞሪ ቺፕስ’ ከአገሯ ገበያ አገደች።
    ቻይና በማይክሮን ኩባንያ የሚመረተውን ለኮምፒውተር እና ስልክን ጨምሮ ለበርካታ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች እንደ መረጃ ቋት እንዲሁም ኤሌክትሮኒክ አስተላላፊ ሆኖ የሚያገለግለውን ‘ሜሞሪ ቺፕስ’ ከአገሯ ገበያ አገደች።
    WWW.BBC.COM
    ቻይና ለብሔራዊ ደኅንነቴ ስጋት ነው ያለችውን የአሜሪካንን የኮምፒውተር ‘ማይክሮ-ቺፕስ’ አገደች - BBC News አማርኛ
    ቻይና በማይክሮን ኩባንያ የሚመረተውን ለኮምፒውተር እና ስልክን ጨምሮ ለበርካታ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች እንደ መረጃ ቋት እንዲሁም ኤሌክትሮኒክ አስተላላፊ ሆኖ የሚያገለግለውን ‘ሜሞሪ ቺፕስ’ ከአገሯ ገበያ አገደች።
    0 Comments 0 Shares
  • ዛሬ ሰኞ ምሽት ይጀምራል የተባለው እና ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት መደረሱ ከተነገረ በኋላ እሁድ ዕለት በሱዳን ተፋላሚ ኃይሎ መካከል ውጊያ ሲካሄድ እንደነበር ነዋሪዎች ተናገሩ።
    ዛሬ ሰኞ ምሽት ይጀምራል የተባለው እና ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት መደረሱ ከተነገረ በኋላ እሁድ ዕለት በሱዳን ተፋላሚ ኃይሎ መካከል ውጊያ ሲካሄድ እንደነበር ነዋሪዎች ተናገሩ።
    WWW.BBC.COM
    ዛሬ ከሚጀምረው የተኩስ አቁም ቀደም ብሎ የሱዳን ኃይሎች ከባድ ውጊያ ማድረጋቸው ተነገረ - BBC News አማርኛ
    ዛሬ ሰኞ ምሽት ይጀምራል የተባለው እና ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት መደረሱ ከተነገረ በኋላ እሁድ ዕለት በሱዳን ተፋላሚ ኃይሎ መካከል ውጊያ ሲካሄድ እንደነበር ነዋሪዎች ተናገሩ።
    0 Comments 0 Shares
  • የፌስቡክ ባለቤት የሆነው ሜታ ተጠቃሚዎቹን ግላዊ መረጃ በአውሮፓ እና በአሜሪካ መካከል ሲያስተላልፍ በአግባቡ አልያዘም በሚል 1.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ (1.2 ቢሊዮን ዩሮ) ቅጣት ተጣለበት።
    የፌስቡክ ባለቤት የሆነው ሜታ ተጠቃሚዎቹን ግላዊ መረጃ በአውሮፓ እና በአሜሪካ መካከል ሲያስተላልፍ በአግባቡ አልያዘም በሚል 1.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ (1.2 ቢሊዮን ዩሮ) ቅጣት ተጣለበት።
    WWW.BBC.COM
    ፌስቡክ የተጠቃሚዎቹን ግላዊ መረጃ በአግባቡ አልያዘም በሚል ከ1.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ተቀጣ - BBC News አማርኛ
    የፌስቡክ ባለቤት የሆነው ሜታ ተጠቃሚዎቹን ግላዊ መረጃ በአውሮፓ እና በአሜሪካ መካከል ሲያስተላልፍ በአግባቡ አልያዘም በሚል 1.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ (1.2 ቢሊዮን ዩሮ) ቅጣት ተጣለበት።
    0 Comments 0 Shares
  • የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተጣለበት ጊዜያዊ እገዳ ተገቢ ያልሆነ እና ሕግን ያልተከተለ ነው ሲል ተቃወመ።
    የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተጣለበት ጊዜያዊ እገዳ ተገቢ ያልሆነ እና ሕግን ያልተከተለ ነው ሲል ተቃወመ።
    WWW.BBC.COM
    የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን በመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተጣለበትን ጊዜያዊ እገዳ ተቃወመ - BBC News አማርኛ
    የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተጣለበት ጊዜያዊ እገዳ ተገቢ ያልሆነ እና ሕግን ያልተከተለ ነው ሲል ተቃወመ።
    0 Comments 0 Shares
  • ባኪንግሃም ቤተ መንግሥት በዊንድሶር ካስል በ19ኛው ክፍለ ዘመን የተቀበረው የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስን አጽም እንዲመለስ የቀረበለትን ጥያቄ እንደማይቀበል ገለፀ። ቤተሰብ፣ የልዑሉ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ እና መንግሥት የልዑሉ አጽም ወደ ትውልድ አገሩ እንዲመለስ በተደጋጋሚ አጥብቀው ቢጠይቁም፣ የእንግሊዝ ንጉሥውያን መልስ ግን “ለጥያቄው ምላሽ መስጠት አይቻለንም” የሚል ሆኗል። ልዑል አለማየሁ እንዴት ወደ ብሪታኒያ ሄደ? በምንስ ሁኔታ ሕይወቱ አለፈ?
    ባኪንግሃም ቤተ መንግሥት በዊንድሶር ካስል በ19ኛው ክፍለ ዘመን የተቀበረው የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስን አጽም እንዲመለስ የቀረበለትን ጥያቄ እንደማይቀበል ገለፀ። ቤተሰብ፣ የልዑሉ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ እና መንግሥት የልዑሉ አጽም ወደ ትውልድ አገሩ እንዲመለስ በተደጋጋሚ አጥብቀው ቢጠይቁም፣ የእንግሊዝ ንጉሥውያን መልስ ግን “ለጥያቄው ምላሽ መስጠት አይቻለንም” የሚል ሆኗል። ልዑል አለማየሁ እንዴት ወደ ብሪታኒያ ሄደ? በምንስ ሁኔታ ሕይወቱ አለፈ?
    WWW.BBC.COM
    በባዕድ አገር ከእንግሊዛውያን ነገሥታት ጎን ተቀብሮ የሚገኘው ኢትዮጵያው ልዑል አለማየሁ - BBC News አማርኛ
    ባኪንግሃም ቤተ መንግሥት በዊንድሶር ካስል በ19ኛው ክፍለ ዘመን የተቀበረው የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስን አጽም እንዲመለስ የቀረበለትን ጥያቄ እንደማይቀበል ገለፀ። ቤተሰብ፣ የልዑሉ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ እና መንግሥት የልዑሉ አጽም ወደ ትውልድ አገሩ እንዲመለስ በተደጋጋሚ አጥብቀው ቢጠይቁም፣ የእንግሊዝ ንጉሥውያን መልስ ግን “ለጥያቄው ምላሽ መስጠት አይቻለንም” የሚል ሆኗል። ልዑል አለማየሁ እንዴት ወደ ብሪታኒያ ሄደ? በምንስ ሁኔታ ሕይወቱ አለፈ?
    0 Comments 0 Shares
  • ኢያን ማክሎይድ አሁን የ30 ዓመት ጎልማሳ ልጅ አላቸው። ከውልደቱ ዕለት ጀምሮ ለ21 ዓመታት በየቀኑ ልጃቸውን ፎቶ በማንሳት በሺዎች የሚቆጠሩ ፎቶዎችን አከማችተዋል። ለተወሰነ ጊዜ ብለው የጀመሩት ልጃቸውን ፎቶ የማንሳት ልማድ ከዓመታት በኋላም ቀጥለውበት፣ ጨቅላው ልጃቸው ፈርጥሞ አስከ ጎረመሰበት ጊዜ ድረስ ያለማቋረጥ ቀጥለውበታል። ልጃቸው 21 ዓመት ሲሞላው ደግሞ አባቱ ከሁለት አስርታት በላይ ያቆዩትን ልማድ ተረክቦ እራሱን ፎቶ ማንሳቱን ቀጥሎ፣ ላለፉት 9 ዓመታት በየዕለቱ እራሱን ፎቶ ሲያነሳ ቆይቷል። ይህንንም እስከ ሕይወቴ ፍጻሜ እቀጥልበታለሁ የሚል አቋምም ይዟል።
    ኢያን ማክሎይድ አሁን የ30 ዓመት ጎልማሳ ልጅ አላቸው። ከውልደቱ ዕለት ጀምሮ ለ21 ዓመታት በየቀኑ ልጃቸውን ፎቶ በማንሳት በሺዎች የሚቆጠሩ ፎቶዎችን አከማችተዋል። ለተወሰነ ጊዜ ብለው የጀመሩት ልጃቸውን ፎቶ የማንሳት ልማድ ከዓመታት በኋላም ቀጥለውበት፣ ጨቅላው ልጃቸው ፈርጥሞ አስከ ጎረመሰበት ጊዜ ድረስ ያለማቋረጥ ቀጥለውበታል። ልጃቸው 21 ዓመት ሲሞላው ደግሞ አባቱ ከሁለት አስርታት በላይ ያቆዩትን ልማድ ተረክቦ እራሱን ፎቶ ማንሳቱን ቀጥሎ፣ ላለፉት 9 ዓመታት በየዕለቱ እራሱን ፎቶ ሲያነሳ ቆይቷል። ይህንንም እስከ ሕይወቴ ፍጻሜ እቀጥልበታለሁ የሚል አቋምም ይዟል።
    WWW.BBC.COM
    ልጃቸው ከተወለደበት ዕለት ጀምሮ በየቀኑ ከ20 ዓመታት በላይ ልጃቸውን ፎቶ ያነሱ አባት - BBC News አማርኛ