• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከሳምንት በላይ በተራዘመው ስብሰባው ብዙ ባነጋገረው የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን ሰኞ አመሻሽ ላይ አሳወቀ። ባለፉት ወራት በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ከተከሰተው ችግር ውስጥ ዋነኛ ጉዳይ የነበረው ሹመት ጉዳይ የሲኖዶሱ ጉባኤ የመጨረሻ አጀንዳ ሆኖ ሲጠበቅ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ መወሰኑ ተገልጿል።
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከሳምንት በላይ በተራዘመው ስብሰባው ብዙ ባነጋገረው የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን ሰኞ አመሻሽ ላይ አሳወቀ። ባለፉት ወራት በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ከተከሰተው ችግር ውስጥ ዋነኛ ጉዳይ የነበረው ሹመት ጉዳይ የሲኖዶሱ ጉባኤ የመጨረሻ አጀንዳ ሆኖ ሲጠበቅ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ መወሰኑ ተገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ ወሰነ - BBC News አማርኛ
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከሳምንት በላይ በተራዘመው ስብሰባው ብዙ ባነጋገረው የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን ሰኞ አመሻሽ ላይ አሳወቀ። ባለፉት ወራት በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ከተከሰተው ችግር ውስጥ ዋነኛ ጉዳይ የነበረው ሹመት ጉዳይ የሲኖዶሱ ጉባኤ የመጨረሻ አጀንዳ ሆኖ ሲጠበቅ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ መወሰኑ ተገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • ግብፅ አገራት ሊግን በመጠቀም በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር የምታደርገው ጥረት በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ የተደረሰውን ስምምነትን የጣሰ ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች። የግብፅን አካሄድ “ቀናነት የጎደለው” ሲልም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ተችቷል። የአረብ ሊግ ኢትዮጵያ ከታላቁ የሕዳሴ ግድብ አንጻር እየወሰደች ካለችው “የተናጥል እርምጃ እንድትቆጠብ” ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ ነው ኢትዮጵያ ይህንን ምላሽ የሰጠችው።
    ግብፅ አገራት ሊግን በመጠቀም በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር የምታደርገው ጥረት በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ የተደረሰውን ስምምነትን የጣሰ ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች። የግብፅን አካሄድ “ቀናነት የጎደለው” ሲልም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ተችቷል። የአረብ ሊግ ኢትዮጵያ ከታላቁ የሕዳሴ ግድብ አንጻር እየወሰደች ካለችው “የተናጥል እርምጃ እንድትቆጠብ” ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ ነው ኢትዮጵያ ይህንን ምላሽ የሰጠችው።
    WWW.BBC.COM
    ግብጽ የዓረብ አገራት ሊግን በመጠቀም ጫና ለማሳደር እየሞከረች ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች - BBC News አማርኛ
    ግብጽ የዓረብ አገራት ሊግን በመጠቀም በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር የምታደርገው ጥረት በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ የተገባውን የመርሆዎች ስምምነትን የጣሰ ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች። የግብጽንም አካሄድ ‘ቀናኢነት የጎደለው’ ሲልም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ትናንት ግንቦት 14/ 2015 ባወጣው መግለጫ ወቅሷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ''ትንሽ ፈርቼ ነበር...!''ህፃኗ ተወናይት ረድኤት - ዮጵ የትወና ውድድር የተወዳዳሪዎች አስተያየት @ArtsTvWorld
    ''ትንሽ ፈርቼ ነበር...!''ህፃኗ ተወናይት ረድኤት - ዮጵ የትወና ውድድር የተወዳዳሪዎች አስተያየት @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • Amapiano Duo From South Africa with Talented Ethiopians! - Arts Music | Concert @ArtsTvWorld
    Amapiano Duo From South Africa with Talented Ethiopians! - Arts Music | Concert @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ ስፖርት አባት ታሟል! - አርትስ ስፖርት | Ethiopian Sport @ArtsTvWorld
    የኢትዮጵያ ስፖርት አባት ታሟል! - አርትስ ስፖርት | Ethiopian Sport @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ''መንግስት የሰጠንን ዕድል እንዳናጣው መፍጠን አለብን'' - አቶ በላይ ደጀን | የአ/አ መጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ @ArtsTvWorld​
    ''መንግስት የሰጠንን ዕድል እንዳናጣው መፍጠን አለብን'' - አቶ በላይ ደጀን | የአ/አ መጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ @ArtsTvWorld​
    0 Comments 0 Shares
  • የጨቅላ ህጻናት ተፈጥሮአዊ ምላሽ እና አቋም! - ፀሐይ ለቤተሰብ @ArtsTvWorld
    የጨቅላ ህጻናት ተፈጥሮአዊ ምላሽ እና አቋም! - ፀሐይ ለቤተሰብ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ሙዚቀኞች የሚወዳደሩበት ብቻ ሳይሆን የሚበቁበት በልዩነት የመጣው ፕሮግራም- Music Revolution Idol
    ሙዚቀኞች የሚወዳደሩበት ብቻ ሳይሆን የሚበቁበት በልዩነት የመጣው ፕሮግራም- Music Revolution Idol
    0 Comments 0 Shares