• በካሊፎርኒያ ነዋሪ የሆነ አሜሪካዊ ዳክዬዎችን መንገድ ለማሻገር በመርዳት ላይ እያለ በመኪና ተገጭቶ ህይወቱ አለፈ።
    በካሊፎርኒያ ነዋሪ የሆነ አሜሪካዊ ዳክዬዎችን መንገድ ለማሻገር በመርዳት ላይ እያለ በመኪና ተገጭቶ ህይወቱ አለፈ።
    WWW.BBC.COM
    ዳክዬዎችን መንገድ በማሻገር ላይ የነበረው አሜሪካዊ በመኪና አደጋ ሞተ - BBC News አማርኛ
    በካሊፎርኒያ ነዋሪ የሆነ አሜሪካዊ ዳክዬዎችን መንገድ ለማሻገር በመርዳት ላይ እያለ በመኪና ተገጭቶ ህይወቱ አለፈ።
    0 Comments 0 Shares
  • ዋትስአፕ የተሰኘው መልዕክት መላላኪያ ድር ተጠቃሚዎች መልዕክታቸውን ከላኩ በኋላ አርትዖት ማድረግ እንዲችሉ ሊፈቅድ ነው።
    ዋትስአፕ የተሰኘው መልዕክት መላላኪያ ድር ተጠቃሚዎች መልዕክታቸውን ከላኩ በኋላ አርትዖት ማድረግ እንዲችሉ ሊፈቅድ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ዋትስአፕ ተጠቃሚዎች የላኩትን መልዕክት ‘ኤዲት’ ማድረግ እንዲችሉ ሊፈቅድ ነው - BBC News አማርኛ
    ዋትስአፕ የተሰኘው መልዕክት መላላኪያ ድር ተጠቃሚዎች መልዕክታቸውን ከላኩ በኋላ አርትዖት ማድረግ እንዲችሉ ሊፈቅድ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ቢቢሲ ስለሕንዱ መሪ ናሬንድራ ሞዲ በሠራው ዘጋቢ ፊልም ምክንያት በስም ማጥፋት ደልሂ የሚገኝ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዲቀርብ ታዟል።
    ቢቢሲ ስለሕንዱ መሪ ናሬንድራ ሞዲ በሠራው ዘጋቢ ፊልም ምክንያት በስም ማጥፋት ደልሂ የሚገኝ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዲቀርብ ታዟል።
    WWW.BBC.COM
    ቢቢሲ ስለሕንዱ መሪ ሞዲ በሠራው ዘጋቢ ፊልም ምክንያት ደልሂ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዲቀርብ ታዘዘ - BBC News አማርኛ
    ቢቢሲ ስለሕንዱ መሪ ናሬንድራ ሞዲ በሠራው ዘጋቢ ፊልም ምክንያት በስም ማጥፋት ደልሂ የሚገኝ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዲቀርብ ታዟል።
    0 Comments 0 Shares
  • በኮሌራ መስፋፋት እጅግ የተቆጡ ደቡብ አፍሪካውያን ሰኞ ዕለት ከንቲባቸውን መንገድ ለመንገድ ሲያሳድዷቸው ታይተዋል።
    በኮሌራ መስፋፋት እጅግ የተቆጡ ደቡብ አፍሪካውያን ሰኞ ዕለት ከንቲባቸውን መንገድ ለመንገድ ሲያሳድዷቸው ታይተዋል።
    WWW.BBC.COM
    በኮሌራ መስፋፋት የተቆጡ የደቡብ አፍሪካዋ ከተማ ነዋሪዎች ከንቲባቸውን አሳደዱ - BBC News አማርኛ
    በኮሌራ መስፋፋት እጅግ የተቆጡ ደቡብ አፍሪካውያን ሰኞ ዕለት ከንቲባቸውን መንገድ ለመንገድ ሲያሳድዷቸው ታይተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሩሲያ ከዩክሬን ጋር በሚያዋስናት ድንበር በኩል ወደ ግዛቷ የገባ ታጣቂ ቡድን እየተዋጋች መሆኑን አስታወቀች።
    ሩሲያ ከዩክሬን ጋር በሚያዋስናት ድንበር በኩል ወደ ግዛቷ የገባ ታጣቂ ቡድን እየተዋጋች መሆኑን አስታወቀች።
    WWW.BBC.COM
    ሩሲያ ድንበሯን አልፎ ከገባ ታጣቂ ቡድን ጋር እየተዋጋሁ ነው አለች - BBC News አማርኛ
    ሩሲያ ከዩክሬን ጋር በሚያዋስናት ድንበር በኩል ወደ ግዛቷ የገባ ታጣቂ ቡድን እየተዋጋች መሆኑን አስታወቀች።
    0 Comments 0 Shares
  • በማይቆጣጠሩት ምክንያት፣ ባልተገመተ ሁኔታ እና ባልጠበቁት ጊዜ የልብ መፍረክረክ፣ የእግር መብረክረክ፣ የሰውነት መራድ ይከሰታል። ድንገተኛ ፍርሃት እና ጭንቅ፣ ጥብ ድንገት ደርሶ ይሰፍርብናል። ያለምንም በቂ ምክንያት መሬት ትከዳለች። አንዳንዶች እንደማዞር ያደርጋቸዋል። አንዳንዶች ያቅለሸልሻቸዋል፤ መሬት እንደ እንዝርት ትሾርባቸዋለች።
    በማይቆጣጠሩት ምክንያት፣ ባልተገመተ ሁኔታ እና ባልጠበቁት ጊዜ የልብ መፍረክረክ፣ የእግር መብረክረክ፣ የሰውነት መራድ ይከሰታል። ድንገተኛ ፍርሃት እና ጭንቅ፣ ጥብ ድንገት ደርሶ ይሰፍርብናል። ያለምንም በቂ ምክንያት መሬት ትከዳለች። አንዳንዶች እንደማዞር ያደርጋቸዋል። አንዳንዶች ያቅለሸልሻቸዋል፤ መሬት እንደ እንዝርት ትሾርባቸዋለች።
    WWW.BBC.COM
    ብዙዎች ከእርኩስ መንፈስ ጋር የሚያመሳስሉት ‘ድንገቴ የልብ ምጥ’ በሽታ ምንድነው? - BBC News አማርኛ
    በማይቆጣጠሩት ምክንያት፣ ባልተገመተ ሁኔታ እና ባልጠበቁት ጊዜ የልብ መፍረክረክ፣ የእግር መብረክረክ፣ የሰውነት መራድ ይከሰታል። ድንገተኛ ፍርሃት እና ጭንቅ፣ ጥብ ድንገት ደርሶ ይሰፍርብናል። ያለምንም በቂ ምክንያት መሬት ትከዳለች። አንዳንዶች እንደማዞር ያደርጋቸዋል። አንዳንዶች ያቅለሸልሻቸዋል፤ መሬት እንደ እንዝርት ትሾርባቸዋለች።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከሳምንት በላይ በተራዘመው ስብሰባው ብዙ ባነጋገረው የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን ሰኞ አመሻሽ ላይ አሳወቀ። ባለፉት ወራት በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ከተከሰተው ችግር ውስጥ ዋነኛ ጉዳይ የነበረው ሹመት ጉዳይ የሲኖዶሱ ጉባኤ የመጨረሻ አጀንዳ ሆኖ ሲጠበቅ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ መወሰኑ ተገልጿል።
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከሳምንት በላይ በተራዘመው ስብሰባው ብዙ ባነጋገረው የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን ሰኞ አመሻሽ ላይ አሳወቀ። ባለፉት ወራት በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ከተከሰተው ችግር ውስጥ ዋነኛ ጉዳይ የነበረው ሹመት ጉዳይ የሲኖዶሱ ጉባኤ የመጨረሻ አጀንዳ ሆኖ ሲጠበቅ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ መወሰኑ ተገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ ወሰነ - BBC News አማርኛ
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከሳምንት በላይ በተራዘመው ስብሰባው ብዙ ባነጋገረው የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን ሰኞ አመሻሽ ላይ አሳወቀ። ባለፉት ወራት በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ከተከሰተው ችግር ውስጥ ዋነኛ ጉዳይ የነበረው ሹመት ጉዳይ የሲኖዶሱ ጉባኤ የመጨረሻ አጀንዳ ሆኖ ሲጠበቅ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ መወሰኑ ተገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • ግብፅ አገራት ሊግን በመጠቀም በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር የምታደርገው ጥረት በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ የተደረሰውን ስምምነትን የጣሰ ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች። የግብፅን አካሄድ “ቀናነት የጎደለው” ሲልም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ተችቷል። የአረብ ሊግ ኢትዮጵያ ከታላቁ የሕዳሴ ግድብ አንጻር እየወሰደች ካለችው “የተናጥል እርምጃ እንድትቆጠብ” ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ ነው ኢትዮጵያ ይህንን ምላሽ የሰጠችው።
    ግብፅ አገራት ሊግን በመጠቀም በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር የምታደርገው ጥረት በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ የተደረሰውን ስምምነትን የጣሰ ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች። የግብፅን አካሄድ “ቀናነት የጎደለው” ሲልም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ተችቷል። የአረብ ሊግ ኢትዮጵያ ከታላቁ የሕዳሴ ግድብ አንጻር እየወሰደች ካለችው “የተናጥል እርምጃ እንድትቆጠብ” ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ ነው ኢትዮጵያ ይህንን ምላሽ የሰጠችው።
    WWW.BBC.COM
    ግብጽ የዓረብ አገራት ሊግን በመጠቀም ጫና ለማሳደር እየሞከረች ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች - BBC News አማርኛ
    ግብጽ የዓረብ አገራት ሊግን በመጠቀም በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር የምታደርገው ጥረት በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ የተገባውን የመርሆዎች ስምምነትን የጣሰ ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች። የግብጽንም አካሄድ ‘ቀናኢነት የጎደለው’ ሲልም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ትናንት ግንቦት 14/ 2015 ባወጣው መግለጫ ወቅሷል።
    0 Comments 0 Shares