ባኪንግሃም ቤተ መንግሥት በዊንድሶር ካስል በ19ኛው ክፍለ ዘመን የተቀበረው የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስን አጽም እንዲመለስ የቀረበለትን ጥያቄ እንደማይቀበል ገለፀ። ቤተሰብ፣ የልዑሉ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ እና መንግሥት የልዑሉ አጽም ወደ ትውልድ አገሩ እንዲመለስ በተደጋጋሚ አጥብቀው ቢጠይቁም፣ የእንግሊዝ ንጉሥውያን መልስ ግን “ለጥያቄው ምላሽ መስጠት አይቻለንም” የሚል ሆኗል። ልዑል አለማየሁ እንዴት ወደ ብሪታኒያ ሄደ? በምንስ ሁኔታ ሕይወቱ አለፈ?

0 Comments
0 Shares