• በአዲስ አበባ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራዊያን ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ሰነድ የላችሁም በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ።
    በአዲስ አበባ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራዊያን ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ሰነድ የላችሁም በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    በአዲስ አበባ በርካታ ኤርትራውያን ስደተኞች ታስረው እንደነበር ኢሰመኮ ገለጸ - BBC News አማርኛ
    በአዲስ አበባ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራዊያን ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ሰነድ የላችሁም በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • ከግብፅ ድንበር አቅራቢያ ሦስት የእስራኤል ወታደሮች በአንድ ታጣቂ ሲገደሉ ሌሎች መቁሰላቸውን የእስራኤል ጦር ሠራዊት አስታወቀ።
    ከግብፅ ድንበር አቅራቢያ ሦስት የእስራኤል ወታደሮች በአንድ ታጣቂ ሲገደሉ ሌሎች መቁሰላቸውን የእስራኤል ጦር ሠራዊት አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    አስራኤል ከግብፅ ጋር በምትዋሰንበት የድንበር አካባቢ ሦስት ወታደሮቿ ተገደሉ - BBC News አማርኛ
    ከግብፅ ድንበር አቅራቢያ ሦስት የእስራኤል ወታደሮች በአንድ ታጣቂ ሲገደሉ ሌሎች መቁሰላቸውን የእስራኤል ጦር ሠራዊት አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያ ለዓመታት የተከማቸውን የፖለቲካ ችግር በውይይት እና በብሔራዊ መግባባት እንዲፈታ ብዙዎች ሲወተውቱ ቆይተዋል። በኢትዮጵያ ውስጥ በልሂቃን መካከል በአገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት አለመኖሩ በመካከላቸው ያለው አለመተማመን እና ጥርጣሬ የዴሞክራሲ የሽግግር ሂደቱን ፈታኝ አድርጎታል ሲባል ቆይቷል።
    በኢትዮጵያ ለዓመታት የተከማቸውን የፖለቲካ ችግር በውይይት እና በብሔራዊ መግባባት እንዲፈታ ብዙዎች ሲወተውቱ ቆይተዋል። በኢትዮጵያ ውስጥ በልሂቃን መካከል በአገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት አለመኖሩ በመካከላቸው ያለው አለመተማመን እና ጥርጣሬ የዴሞክራሲ የሽግግር ሂደቱን ፈታኝ አድርጎታል ሲባል ቆይቷል።
    WWW.BBC.COM
    የሁለት አንጋፋ ፖለቲከኞች ዕይታ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጥረት ዙሪያ - BBC News አማርኛ
    በኢትዮጵያ ለዓመታት የተከማቸውን የፖለቲካ ችግር በውይይት እና በብሔራዊ መግባባት እንዲፈታ ብዙዎች ሲወተውቱ ቆይተዋል። በኢትዮጵያ ውስጥ በልሂቃን መካከል በአገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት አለመኖሩ በመካከላቸው ያለው አለመተማመን እና ጥርጣሬ የዴሞክራሲ የሽግግር ሂደቱን ፈታኝ አድርጎታል ሲባል ቆይቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ እና በመደበኛ የመገናና ብዙኃን ዘንድ በስፋት መነጋገሪያ የነበረው የሐዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆነችው የፀጋ በላቸው መጠለፍ እና ለቀናት የደረሰችበት አለመታወቁ ነበረ። በርካቶች ምስሏን አጋርተዋል። “ፀጋ የት ናት? ፍትህ ለፀጋ” ሲሉ ጠይቀዋል። ግንቦት 24/2015 ዓ.ም. ፀጋ ከአጋቿ ቁጥጥር ነጻ በመውጣት ወደ ሐዋሳ መመለሷን ቤተሰቧ እና የከተማው ፖሊስ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። የከተማዋ ነዋሪ የሆኑ ሰዎች ግን አሁንም ጥያቄ አላቸው።
    ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ እና በመደበኛ የመገናና ብዙኃን ዘንድ በስፋት መነጋገሪያ የነበረው የሐዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆነችው የፀጋ በላቸው መጠለፍ እና ለቀናት የደረሰችበት አለመታወቁ ነበረ። በርካቶች ምስሏን አጋርተዋል። “ፀጋ የት ናት? ፍትህ ለፀጋ” ሲሉ ጠይቀዋል። ግንቦት 24/2015 ዓ.ም. ፀጋ ከአጋቿ ቁጥጥር ነጻ በመውጣት ወደ ሐዋሳ መመለሷን ቤተሰቧ እና የከተማው ፖሊስ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። የከተማዋ ነዋሪ የሆኑ ሰዎች ግን አሁንም ጥያቄ አላቸው።
    WWW.BBC.COM
    የሐዋሳው የፀጋ በላቸው ጠለፋ የቀሰቀሰው ስጋት እና ጥያቄዎች - BBC News አማርኛ
    የሐዋሳው የፀጋ በላቸው ጠለፋ የቀሰቀሰው ስጋት እና ጥያቄዎች
    0 Comments 0 Shares
  • በታላቁ አንዋር መስጂድ የጁመዓ ሶላት ከተጠናቀቀ በኋላ ተነሳ ባለው “ረብሻ የሦስት ሰዎች ሕይወት” ማለፉን የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አርብ ምሽት ባወጣው መግለጫ አሳወቀ። ግብረ ኃይሉ ረብሻው “ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱን ለማፍረስ የሚንቀሳቀሱ” ያላቸው በስም ያልተጠቀሱ ቡድኖች የፀጥታ ኃይሎች ላይ ጉዳት ለማድረስ የፈጠሩት ነው ሲል ከሷል።
    በታላቁ አንዋር መስጂድ የጁመዓ ሶላት ከተጠናቀቀ በኋላ ተነሳ ባለው “ረብሻ የሦስት ሰዎች ሕይወት” ማለፉን የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አርብ ምሽት ባወጣው መግለጫ አሳወቀ። ግብረ ኃይሉ ረብሻው “ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱን ለማፍረስ የሚንቀሳቀሱ” ያላቸው በስም ያልተጠቀሱ ቡድኖች የፀጥታ ኃይሎች ላይ ጉዳት ለማድረስ የፈጠሩት ነው ሲል ከሷል።
    WWW.BBC.COM
    በአዲስ አበባ የጁመዓ ጸሎትን ተከትሎ በተከሰተ “ረብሻ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ” ተነገረ - BBC News አማርኛ
    በታላቁ አንዋር መስጂድ የጁመዓ ሶላት ከተጠናቀቀ በኋላ ተነሳ ባለው “ረብሻ የሦስት ሰዎች ሕይወት” ማለፉን የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አርብ ምሽት ባወጣው መግለጫ አሳወቀ። ግብረ ኃይሉ ረብሻው “ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱን ለማፍረስ የሚንቀሳቀሱ” ያላቸው በስም ያልተጠቀሱ ቡድኖች የፀጥታ ኃይሎች ላይ ጉዳት ለማድረስ የፈጠሩት ነው ሲል ከሷል።
    0 Comments 0 Shares
  • አርቴታ በተጨዋችነት ዘመኑ እንዲሁም በአሠልጣኝነቱ ባመጣው ስኬት እንደ ሳን ሴባስቺያን ሰዎች ደስ የሚለው አይኖርም። አርቴታ፤ በዚህ የባሕር ዳርቻ ከተማ ነው የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው።
    አርቴታ በተጨዋችነት ዘመኑ እንዲሁም በአሠልጣኝነቱ ባመጣው ስኬት እንደ ሳን ሴባስቺያን ሰዎች ደስ የሚለው አይኖርም። አርቴታ፤ በዚህ የባሕር ዳርቻ ከተማ ነው የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው።
    WWW.BBC.COM
    ሚኬል አርቴታ፡ በፈተና የተሞረደው ወጣቱ የአርሰናል አሠልጣኝ - BBC News አማርኛ
    አርቴታ በተጨዋችነት ዘመኑ እንዲሁም በአሠልጣኝነቱ ባመጣው ስኬት እንደ ሳን ሴባስቺያን ሰዎች ደስ የሚለው አይኖርም። አርቴታ፤ በዚህ የባሕር ዳርቻ ከተማ ነው የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው።
    0 Comments 0 Shares
  • ዘ ስፒድ ፕሮጀክት፤ ከሎስ አንጀለስ እስከ ላስ ቬጋስ የሚደረግ፤ እስካሁን ቅጣት ያልተላለፈበት፤ ስፖንሰር የሌለው 563 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የሩጭ ውድድር ነው። ድረ-ገፅ የለውም። ‘እዚህ ይመዝገቡ’ የሚል አማራጭም አልያዘም። ሕግ የለውም። በዚህ ነው መንገዱ የሚል ጥቆማ አይገኝም። ተመልካች ማግኘት ፈፅሞ አይታሰብም። ውድድሩ አንድ ሳምንት እስኪቀረው ምንም ዓይነት መረጃ ማግኘት አዳጋች ነው።
    ዘ ስፒድ ፕሮጀክት፤ ከሎስ አንጀለስ እስከ ላስ ቬጋስ የሚደረግ፤ እስካሁን ቅጣት ያልተላለፈበት፤ ስፖንሰር የሌለው 563 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የሩጭ ውድድር ነው። ድረ-ገፅ የለውም። ‘እዚህ ይመዝገቡ’ የሚል አማራጭም አልያዘም። ሕግ የለውም። በዚህ ነው መንገዱ የሚል ጥቆማ አይገኝም። ተመልካች ማግኘት ፈፅሞ አይታሰብም። ውድድሩ አንድ ሳምንት እስኪቀረው ምንም ዓይነት መረጃ ማግኘት አዳጋች ነው።
    WWW.BBC.COM
    ከሎስ አንጀለስ ላስ ቬጋስ - በብዙዎች የማይታወቀው የ560 ኪሎ ሜትር የበረሃ ላይ የሩጫ ውድድር - BBC News አማርኛ
    ዘ ስፒድ ፕሮጀክት፤ ከሎስ አንጀለስ እስከ ላስ ቬጋስ የሚደረግ፤ እስካሁን ቅጣት ያልተላለፈበት፤ ስፖንሰር የሌለው 563 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የሩጭ ውድድር ነው። ድረ-ገፅ የለውም። ‘እዚህ ይመዝገቡ’ የሚል አማራጭም አልያዘም። ሕግ የለውም። በዚህ ነው መንገዱ የሚል ጥቆማ አይገኝም። ተመልካች ማግኘት ፈፅሞ አይታሰብም። ውድድሩ አንድ ሳምንት እስኪቀረው ምንም ዓይነት መረጃ ማግኘት አዳጋች ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • በአርጀንቲና ከፍተኛው የእግር ኳስ ሊግ ግጥሚያ በአንድ ደጋፊ ሞት ምክንያት እንዲቋረጥ ተደረገ። ፕሪሚዬራ ዲቪዥን በተሰኘው የአርንጀቲና ሊግ መሪ የሆነው ሪቨር ፕሌት ከዲፌንሳ ዋይ ጀስቲሲያ ግጥሚያውን እያደረገው ነበር።
    በአርጀንቲና ከፍተኛው የእግር ኳስ ሊግ ግጥሚያ በአንድ ደጋፊ ሞት ምክንያት እንዲቋረጥ ተደረገ። ፕሪሚዬራ ዲቪዥን በተሰኘው የአርንጀቲና ሊግ መሪ የሆነው ሪቨር ፕሌት ከዲፌንሳ ዋይ ጀስቲሲያ ግጥሚያውን እያደረገው ነበር።
    WWW.BBC.COM
    በአርጀንቲና አንድ ደጋፊ ከስታድየም ወድቆ መሞቱን ተከትሎ ጨዋታ እንዲቋረጥ ተደረገ - BBC News አማርኛ
    በአርጀንቲና ከፍተኛው የእግር ኳስ ሊግ ግጥሚያ በአንድ ደጋፊ ሞት ምክንያት እንዲቋረጥ ተደረገ። ፕሪሚዬራ ዲቪዥን በተሰኘው የአርንጀቲና ሊግ መሪ የሆነው ሪቨር ፕሌት ከዲፌንሳ ዋይ ጀስቲሲያ ግጥሚያውን እያደረገው ነበር።
    0 Comments 0 Shares