• አውሮፓዊቷ ሃገር ፈረንሳይ አንድ ታዳጊ የፖሊስ ጥይት ሰለባ መሆኑን ተከትሎ ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በአመፅ እየታመሰች ነው።
    አውሮፓዊቷ ሃገር ፈረንሳይ አንድ ታዳጊ የፖሊስ ጥይት ሰለባ መሆኑን ተከትሎ ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በአመፅ እየታመሰች ነው።
    በአመፅ እየታመሰች ያለችው የፈረንሳይዋ ከተማ ማርሴ በአስለቃሽ ጭስ ታፍናለች - BBC News አማርኛ
    አውሮፓዊቷ ሃገር ፈረንሳይ አንድ ታዳጊ የፖሊስ ጥይት ሰለባ መሆኑን ተከትሎ ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በአመፅ እየታመሰች ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ዴ ሂያ ወደ አል-ናሲር ሄዶ ሮናልዶን ይቀላቀል ይሆን? አንድሬ ኦናናስ ወደ ዩናይትድ? - BBC News አማርኛ
    ዴ ሂያ ወደ አል-ናሲር ሄዶ ሮናልዶን ይቀላቀል ይሆን? አንድሬ ኦናናስ ወደ ዩናይትድ?
    0 Comments 0 Shares
  • “ምንም ያክል ጊዜ ይፍጅ እጠብቅሃለሁ” ይህ አገላለጽ እውነተኛውን የሃቺኮ ታሪክ ያስታውሳል። ሃቺኮ ውሻ ነው። ለባለቤቱ እጅግ ታማኝ የነበረ ውሻ።
    “ምንም ያክል ጊዜ ይፍጅ እጠብቅሃለሁ” ይህ አገላለጽ እውነተኛውን የሃቺኮ ታሪክ ያስታውሳል። ሃቺኮ ውሻ ነው። ለባለቤቱ እጅግ ታማኝ የነበረ ውሻ።
    ሃቺኮ፡ የዓለማችን እጅግ ታማኙ ውሻ 100 መቶኛ ዓመት ተዘከረ - BBC News አማርኛ
    “ምንም ያክል ጊዜ ይፍጅ እጠብቅሃለሁ” ይህ አገላለጽ እውነተኛውን የሃቺኮ ታሪክ ያስታውሳል። ሃቺኮ ውሻ ነው። ለባለቤቱ እጅግ ታማኝ የነበረ ውሻ።
    0 Comments 0 Shares
  • ታዋቂው ፎቶግራፈር ኤድዋርድ በርቲኒስኪ የአፋሩን ደናክል ጨምሮ ‘የሰው ልጅ በተፈጥሮ ላይ ያደረሰው ጠባሳ ማሳያ’ ያላቸውን ፎቶዎች ይፋ አድርጓል። ካናዳዊው ፎቶ አንሺ በርትኒስኪ ላለፉት 40 ዓመታት የሰው ልጅ ተፈጥሮ ላይ ያደረሰውን ጉዳት በመቅረፀ-ምስል ሲያስቀር ቆይቷል።
    ታዋቂው ፎቶግራፈር ኤድዋርድ በርቲኒስኪ የአፋሩን ደናክል ጨምሮ ‘የሰው ልጅ በተፈጥሮ ላይ ያደረሰው ጠባሳ ማሳያ’ ያላቸውን ፎቶዎች ይፋ አድርጓል። ካናዳዊው ፎቶ አንሺ በርትኒስኪ ላለፉት 40 ዓመታት የሰው ልጅ ተፈጥሮ ላይ ያደረሰውን ጉዳት በመቅረፀ-ምስል ሲያስቀር ቆይቷል።
    የአፋሩ ዳሎልና የሐዋሳው ኢንዱስትሪ ፓርክ በታዋቂው ፎቶግራፈር ሥራዎች ውስጥ የተካተቱበት ምክንያት - BBC News አማርኛ
    ታዋቂው ፎቶግራፈር ኤድዋርድ በርቲኒስኪ የአፋሩን ደናክል ጨምሮ ‘የሰው ልጅ በተፈጥሮ ላይ ያደረሰው ጠባሳ ማሳያ’ ያላቸውን ፎቶዎች ይፋ አድርጓል። ካናዳዊው ፎቶ አንሺ በርትኒስኪ ላለፉት 40 ዓመታት የሰው ልጅ ተፈጥሮ ላይ ያደረሰውን ጉዳት በመቅረፀ-ምስል ሲያስቀር ቆይቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ብዕራቸው ከዓመት ዓመት የማይነጥፍ፣ የአንባቢን የአእምሮ ረሃብ ለማስታገስ የሚታትሩ፣ ጥናት እና ምርምር የሚያደርጉ ደራሲያን ፈተና ውስጥ መውደቃቸውን በተለያየ አጋጣሚ እየተናገሩ ነው። በሕትመት ዋጋ መናር ምክንያት የበርካታ ፀሐፊያን ሥራዎች ወደ ተደራሲያን በተፈለገው ጊዜ እንዳይደርሱ ምክንያት ሆኗል። የታተሙትም የመሸጫ ዋጋቸው ከፍተኛ በመሆኑ አንባቢያን ገዝተው እንዳያነቧቸው እንቅፋት ሆኗል። ምን መፍትሔ ይኖር ይሆን?
    ብዕራቸው ከዓመት ዓመት የማይነጥፍ፣ የአንባቢን የአእምሮ ረሃብ ለማስታገስ የሚታትሩ፣ ጥናት እና ምርምር የሚያደርጉ ደራሲያን ፈተና ውስጥ መውደቃቸውን በተለያየ አጋጣሚ እየተናገሩ ነው። በሕትመት ዋጋ መናር ምክንያት የበርካታ ፀሐፊያን ሥራዎች ወደ ተደራሲያን በተፈለገው ጊዜ እንዳይደርሱ ምክንያት ሆኗል። የታተሙትም የመሸጫ ዋጋቸው ከፍተኛ በመሆኑ አንባቢያን ገዝተው እንዳያነቧቸው እንቅፋት ሆኗል። ምን መፍትሔ ይኖር ይሆን?
    WWW.BBC.COM
    በዋጋ መናር ምክንያት የኢትዮጵያ ፀሐፊያን ሥራዎች የሕትመት ብርሃንን ላያዩ ይሆን? - BBC News አማርኛ
    ብዕራቸው ከዓመት ዓመት የማይነጥፍ፣ የአንባቢን የአእምሮ ረሃብ ለማስታገስ የሚታትሩ፣ ጥናት እና ምርምር የሚያደርጉ ደራሲያን ፈተና ውስጥ መውደቃቸውን በተለያየ አጋጣሚ እየተናገሩ ነው። በሕትመት ዋጋ መናር ምክንያት የበርካታ ፀሐፊያን ሥራዎች ወደ ተደራሲያን በተፈለገው ጊዜ እንዳይደርሱ ምክንያት ሆኗል። የታተሙትም የመሸጫ ዋጋቸው ከፍተኛ በመሆኑ አንባቢያን ገዝተው እንዳያነቧቸው እንቅፋት ሆኗል። ምን መፍትሔ ይኖር ይሆን?
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያ በሰብዓዊ መብት አያያዞች ላይ መሻሻሎች ታይተዋል በሚል ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ላይ ከጣለቻቸው ክልከላዎች መካከል የተወሰኑት እንዲነሱ ማድረጓ ተቃውሞን አስከተለ። በሰሜን ኢትዮጵያ የርስ በርስ ጦርነት ወቅት በሰላማዊ ሰዎች ላይ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈጽሟል መባሉን ተከትሎ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀቦችን እና ክልካለዎችን ጥላ እንደነበረ ይታወሳል።
    በኢትዮጵያ በሰብዓዊ መብት አያያዞች ላይ መሻሻሎች ታይተዋል በሚል ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ላይ ከጣለቻቸው ክልከላዎች መካከል የተወሰኑት እንዲነሱ ማድረጓ ተቃውሞን አስከተለ። በሰሜን ኢትዮጵያ የርስ በርስ ጦርነት ወቅት በሰላማዊ ሰዎች ላይ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈጽሟል መባሉን ተከትሎ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀቦችን እና ክልካለዎችን ጥላ እንደነበረ ይታወሳል።
    ኢትዮጵያ ላይ ተጥለው የነበሩት አንዳንድ ክልከላዎች መነሳታቸው ተቃውሞን አስከተለ - BBC News አማርኛ
    በኢትዮጵያ በሰብዓዊ መብት አያያዞች ላይ መሻሻሎች ታይተዋል በሚል ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ላይ ከጣለቻቸው ክልከላዎች መካከል የተወሰኑት እንዲነሱ ማድረጓ ተቃውሞን አስከተለ። በሰሜን ኢትዮጵያ የርስ በርስ ጦርነት ወቅት በሰላማዊ ሰዎች ላይ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈጽሟል መባሉን ተከትሎ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀቦችን እና ክልካለዎችን ጥላ እንደነበረ ይታወሳል።
    0 Comments 0 Shares
  • ቅዳሜ ገበያ - ለማመን የሚከብዱ ትላልቅ የህፃናት መጫወቻዎች እዚሁ ሀገር ውስጥ እየተመረቱ ነው | አርትስ መዝናኛ @ArtsTvWorld
    ቅዳሜ ገበያ - ለማመን የሚከብዱ ትላልቅ የህፃናት መጫወቻዎች እዚሁ ሀገር ውስጥ እየተመረቱ ነው | አርትስ መዝናኛ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ፈትል የፋሽን ዲዛይን ውድድር ላይ ለመሳተፍ ይመዝገቡ !! @ArtsTvWorld
    ፈትል የፋሽን ዲዛይን ውድድር ላይ ለመሳተፍ ይመዝገቡ !! @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares