ታዋቂው ፎቶግራፈር ኤድዋርድ በርቲኒስኪ የአፋሩን ደናክል ጨምሮ ‘የሰው ልጅ በተፈጥሮ ላይ ያደረሰው ጠባሳ ማሳያ’ ያላቸውን ፎቶዎች ይፋ አድርጓል። ካናዳዊው ፎቶ አንሺ በርትኒስኪ ላለፉት 40 ዓመታት የሰው ልጅ ተፈጥሮ ላይ ያደረሰውን ጉዳት በመቅረፀ-ምስል ሲያስቀር ቆይቷል።

0 Comments
0 Shares