• እውቁ የዩኤፍሲ ተቧቃሹ ኮነር ማክግሬገር በአሜሪካ ከቅርጫት ኳስ ጨዋታ በኋላ አንዲት ሴት ላይ ወሲባዊ ጥቃት አድርሷል የሚል ክስ ቀረበበት።
    እውቁ የዩኤፍሲ ተቧቃሹ ኮነር ማክግሬገር በአሜሪካ ከቅርጫት ኳስ ጨዋታ በኋላ አንዲት ሴት ላይ ወሲባዊ ጥቃት አድርሷል የሚል ክስ ቀረበበት።
    WWW.BBC.COM
    ቦክሰኛው ማክግሬገር በቅርጫት ኳስ ጨዋታ ወቅት ወሲባዊ ጥቃት አድርሷል ተብሎ ተከሰሰ - BBC News አማርኛ
    እውቁ የዩኤፍሲ ተቧቃሹ ኮነር ማክግሬገር በአሜሪካ ከቅርጫት ኳስ ጨዋታ በኋላ አንዲት ሴት ላይ ወሲባዊ ጥቃት አድርሷል የሚል ክስ ቀረበበት።
    0 Comments 0 Shares
  • በጠፈር ቱሪዝም ላይ የተሰማራው የእውቁ ባለሃበት ሰር ሪቻርድ ብራንሰን ቨርጅን ጋላክቲክ የተሰኘው ኩባንያ ይህ ወር ከመገባደዱ አስቀድሞ የመጀመሪያውን የንግድ በረራ ወደ ጠፈር እንደሚያደርግ አስታውቋል። ኩባንያው ጋላክቲክ 01 ሲል የጠራውን በረራ ከሰኔ 20 እስከ 23 2015 ባለው ጊዜ ውስጥ ለማድረግ መወጡን ገልጿል።
    በጠፈር ቱሪዝም ላይ የተሰማራው የእውቁ ባለሃበት ሰር ሪቻርድ ብራንሰን ቨርጅን ጋላክቲክ የተሰኘው ኩባንያ ይህ ወር ከመገባደዱ አስቀድሞ የመጀመሪያውን የንግድ በረራ ወደ ጠፈር እንደሚያደርግ አስታውቋል። ኩባንያው ጋላክቲክ 01 ሲል የጠራውን በረራ ከሰኔ 20 እስከ 23 2015 ባለው ጊዜ ውስጥ ለማድረግ መወጡን ገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    ቨርጅን ጋላክቲክ ለጉብኝት ወደ ጠፈር የሚደረግ በረራ ሊጀምር ነው - BBC News አማርኛ
    በጠፈር ቱሪዝም ላይ የተሰማራው የእውቁ ባለሃበት ሰር ሪቻርድ ብራንሰን ቨርጅን ጋላክቲክ ኩባንያ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለጉብኝት የሚደረገውን የመጀመሪያውን የጠፈር በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.BBC.COM
    የሰጠመችው የግሪክ መርከብ 100 ሕፃናት ይዛ እንደነበር ተሰማ - BBC News አማርኛ
    በደቡባዊ ግሪክ የሰጠመችው መርከብ ቢያንስ 100 ሕፃናትን ይዛ እንደነበር ከአደጋው የተረፉ ተናገሩ።
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካ እና የቻይና ግንኙነት መሻከር ያሳሰበው አይፎን አምራቹ ኩባንያ ፎክስኮን ፊቱን የኤሌክትሪክ መኪኖች ወደማምረት ሊያዞር እንደሆነ ተገለጸ።
    የአሜሪካ እና የቻይና ግንኙነት መሻከር ያሳሰበው አይፎን አምራቹ ኩባንያ ፎክስኮን ፊቱን የኤሌክትሪክ መኪኖች ወደማምረት ሊያዞር እንደሆነ ተገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    አይፎን አምራቹ ኩባንያ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ማምረት ሊጀምር ነው - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካ እና የቻይና ግንኙነት መሻከር ያሳሰበው አይፎን አምራቹ ኩባንያ ፎክስኮን ፊቱን የኤሌክትሪክ መኪኖች ወደማምረት ሊያዞር እንደሆነ ተገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የራሳቸውን እና የቤተሰባቸውን ሕይወት ለመቀየር በተለያዩ መንገዶች ወደ አረብ አገራት ይሄዳሉ። ነገር ግን ሁሉም የተመቻቸ እና ደኅንነቱ የተጠበቀ የሥራ ዕድልን ስለማያገኙ ለተለያዩ ችግሮች ይጋለጣሉ። በተለይ በርካታ ሴት ኢትዮጵያውያን በዚህ ሁኔታ ለመከራ ሲከፋ ደግሞ ለአካል ጉዳት እና ለሞት መዳረጋቸው ሲነገር ቆይቷል። እነሆ የእነዚህ ሦስት ኢትዮጵያውያን ሴቶች ታሪክም የዚህ ቁንጣሪ ማሳያ ነው።
    በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የራሳቸውን እና የቤተሰባቸውን ሕይወት ለመቀየር በተለያዩ መንገዶች ወደ አረብ አገራት ይሄዳሉ። ነገር ግን ሁሉም የተመቻቸ እና ደኅንነቱ የተጠበቀ የሥራ ዕድልን ስለማያገኙ ለተለያዩ ችግሮች ይጋለጣሉ። በተለይ በርካታ ሴት ኢትዮጵያውያን በዚህ ሁኔታ ለመከራ ሲከፋ ደግሞ ለአካል ጉዳት እና ለሞት መዳረጋቸው ሲነገር ቆይቷል። እነሆ የእነዚህ ሦስት ኢትዮጵያውያን ሴቶች ታሪክም የዚህ ቁንጣሪ ማሳያ ነው።
    WWW.BBC.COM
    “አሰሪዬ ሠራተኛዋን ገድላት ስመለከት ራሴን ሳትኩ”- ሕይወት ከአረብ አገር ስደት በኋላ - BBC News አማርኛ
    በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የራሳቸውን እና የቤተሰባቸውን ሕይወት ለመቀየር በተለያዩ መንገዶች ወደ አረብ አገራት ይሄዳሉ። ነገር ግን ሁሉም የተመቻቸ እና ደኅንነቱ የተጠበቀ የሥራ ዕድልን ስለማያገኙ ለተለያዩ ችግሮች ይጋለጣሉ። በተለይ በርካታ ሴት ኢትዮጵያውያን በዚህ ሁኔታ ለመከራ ሲከፋ ደግሞ ለአካል ጉዳት እና ለሞት መዳረጋቸው ሲነገር ቆይቷል። እነሆ የእነዚህ ሦስት ኢትዮጵያውያን ሴቶች ታሪክም የዚህ ቁንጣሪ ማሳያ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • Glamorous Africa Fashion Show Representing The Continent ! @ArtsTvWorld
    Glamorous Africa Fashion Show Representing The Continent ! @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • በሕግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 14 | BeHig Amlak Season 1 Episode 14 | Ethiopian Drama @ArtsTvWorld
    በሕግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 14 | BeHig Amlak Season 1 Episode 14 | Ethiopian Drama @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • በተደበላለቀ ስሜት ያለፈው የዘንድሮ ጉማ አዋርድ ዋና አዘጋጅ ዮናስ ብርሀነ መዋ አስተያየት!-አርትስ መዝናኛ | GUMMA AWARD @ArtsTvWorld
    በተደበላለቀ ስሜት ያለፈው የዘንድሮ ጉማ አዋርድ ዋና አዘጋጅ ዮናስ ብርሀነ መዋ አስተያየት!-አርትስ መዝናኛ | GUMMA AWARD @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares