• Trhas Tareke - Wesen Eloyo | ወሰን ኢሎዮ - Ethiopian Tigrigna Music 2023 #tigrignamusic #ethiopianmusic
    Trhas Tareke - Wesen Eloyo | ወሰን ኢሎዮ - Ethiopian Tigrigna Music 2023 #tigrignamusic #ethiopianmusic
    0 Comments 0 Shares
  • Salayish Demo - Eyulegnima | እዩልኝማ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    Salayish Demo - Eyulegnima | እዩልኝማ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Didi Gaga - O SORRI | ኦ ሶሪ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    Didi Gaga - O SORRI | ኦ ሶሪ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • በአሜሪካ ዩታ ውስጥ በምትገኝ አነስተኛ ግአዛት ውስጥ የሚገኝ አንድ የመጀመርያ እና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መጽሐፍ ቅዱስን “አመጽ እና ነውር” የያዘ በሚል ከትምህርት ቤቶቹ ውስጥ ማገዱ ተሰምቷል።
    በአሜሪካ ዩታ ውስጥ በምትገኝ አነስተኛ ግአዛት ውስጥ የሚገኝ አንድ የመጀመርያ እና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መጽሐፍ ቅዱስን “አመጽ እና ነውር” የያዘ በሚል ከትምህርት ቤቶቹ ውስጥ ማገዱ ተሰምቷል።
    WWW.BBC.COM
    በአሜሪካ ዩታ ግዛት መጽሐፍ ቅዱስ ከመጀመርያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ታገደ - BBC News አማርኛ
    በአሜሪካ ዩታ ውስጥ በምትገኝ አነስተኛ ግአዛት ውስጥ የሚገኝ አንድ የመጀመርያ እና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መጽሐፍ ቅዱስን “አመጽ እና ነውር” የያዘ በሚል ከትምህርት ቤቶቹ ውስጥ ማገዱ ተሰምቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • በአዲስ አበባ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራዊያን ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ሰነድ የላችሁም በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ።
    በአዲስ አበባ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራዊያን ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ሰነድ የላችሁም በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    በአዲስ አበባ በርካታ ኤርትራውያን ስደተኞች ታስረው እንደነበር ኢሰመኮ ገለጸ - BBC News አማርኛ
    በአዲስ አበባ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራዊያን ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ሰነድ የላችሁም በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • ከግብፅ ድንበር አቅራቢያ ሦስት የእስራኤል ወታደሮች በአንድ ታጣቂ ሲገደሉ ሌሎች መቁሰላቸውን የእስራኤል ጦር ሠራዊት አስታወቀ።
    ከግብፅ ድንበር አቅራቢያ ሦስት የእስራኤል ወታደሮች በአንድ ታጣቂ ሲገደሉ ሌሎች መቁሰላቸውን የእስራኤል ጦር ሠራዊት አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    አስራኤል ከግብፅ ጋር በምትዋሰንበት የድንበር አካባቢ ሦስት ወታደሮቿ ተገደሉ - BBC News አማርኛ
    ከግብፅ ድንበር አቅራቢያ ሦስት የእስራኤል ወታደሮች በአንድ ታጣቂ ሲገደሉ ሌሎች መቁሰላቸውን የእስራኤል ጦር ሠራዊት አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያ ለዓመታት የተከማቸውን የፖለቲካ ችግር በውይይት እና በብሔራዊ መግባባት እንዲፈታ ብዙዎች ሲወተውቱ ቆይተዋል። በኢትዮጵያ ውስጥ በልሂቃን መካከል በአገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት አለመኖሩ በመካከላቸው ያለው አለመተማመን እና ጥርጣሬ የዴሞክራሲ የሽግግር ሂደቱን ፈታኝ አድርጎታል ሲባል ቆይቷል።
    በኢትዮጵያ ለዓመታት የተከማቸውን የፖለቲካ ችግር በውይይት እና በብሔራዊ መግባባት እንዲፈታ ብዙዎች ሲወተውቱ ቆይተዋል። በኢትዮጵያ ውስጥ በልሂቃን መካከል በአገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት አለመኖሩ በመካከላቸው ያለው አለመተማመን እና ጥርጣሬ የዴሞክራሲ የሽግግር ሂደቱን ፈታኝ አድርጎታል ሲባል ቆይቷል።
    WWW.BBC.COM
    የሁለት አንጋፋ ፖለቲከኞች ዕይታ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጥረት ዙሪያ - BBC News አማርኛ
    በኢትዮጵያ ለዓመታት የተከማቸውን የፖለቲካ ችግር በውይይት እና በብሔራዊ መግባባት እንዲፈታ ብዙዎች ሲወተውቱ ቆይተዋል። በኢትዮጵያ ውስጥ በልሂቃን መካከል በአገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት አለመኖሩ በመካከላቸው ያለው አለመተማመን እና ጥርጣሬ የዴሞክራሲ የሽግግር ሂደቱን ፈታኝ አድርጎታል ሲባል ቆይቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ እና በመደበኛ የመገናና ብዙኃን ዘንድ በስፋት መነጋገሪያ የነበረው የሐዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆነችው የፀጋ በላቸው መጠለፍ እና ለቀናት የደረሰችበት አለመታወቁ ነበረ። በርካቶች ምስሏን አጋርተዋል። “ፀጋ የት ናት? ፍትህ ለፀጋ” ሲሉ ጠይቀዋል። ግንቦት 24/2015 ዓ.ም. ፀጋ ከአጋቿ ቁጥጥር ነጻ በመውጣት ወደ ሐዋሳ መመለሷን ቤተሰቧ እና የከተማው ፖሊስ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። የከተማዋ ነዋሪ የሆኑ ሰዎች ግን አሁንም ጥያቄ አላቸው።
    ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ እና በመደበኛ የመገናና ብዙኃን ዘንድ በስፋት መነጋገሪያ የነበረው የሐዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆነችው የፀጋ በላቸው መጠለፍ እና ለቀናት የደረሰችበት አለመታወቁ ነበረ። በርካቶች ምስሏን አጋርተዋል። “ፀጋ የት ናት? ፍትህ ለፀጋ” ሲሉ ጠይቀዋል። ግንቦት 24/2015 ዓ.ም. ፀጋ ከአጋቿ ቁጥጥር ነጻ በመውጣት ወደ ሐዋሳ መመለሷን ቤተሰቧ እና የከተማው ፖሊስ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። የከተማዋ ነዋሪ የሆኑ ሰዎች ግን አሁንም ጥያቄ አላቸው።
    WWW.BBC.COM
    የሐዋሳው የፀጋ በላቸው ጠለፋ የቀሰቀሰው ስጋት እና ጥያቄዎች - BBC News አማርኛ
    የሐዋሳው የፀጋ በላቸው ጠለፋ የቀሰቀሰው ስጋት እና ጥያቄዎች
    0 Comments 0 Shares