• ባለፈው ሰኞ በደቡብ ምዕራባዊ ናይጄሪያ ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዘ የነበረ ጀልባ ሰጥሞ ከ100 በላይ ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች የገቡበት አለመታወቁን ባለሥልጣናት ተናግረዋል።
    ባለፈው ሰኞ በደቡብ ምዕራባዊ ናይጄሪያ ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዘ የነበረ ጀልባ ሰጥሞ ከ100 በላይ ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች የገቡበት አለመታወቁን ባለሥልጣናት ተናግረዋል።
    WWW.BBC.COM
    በናይጄሪያ ጀልባ ላይ በተከሰተ አደጋ 100 ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች የደረሱበት አልታወቀም - BBC News አማርኛ
    ባለፈው ሰኞ በደቡብ ምዕራባዊ ናይጄሪያ ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዘ የነበረ ጀልባ ሰጥሞ ከ100 በላይ ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች የገቡበት አለመታወቁን ባለሥልጣናት ተናግረዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በሰሜን ኮርያ በገጠመው የምግብ እጥረት ሳቢያ ጎረቤቶቻቸው በረሃብ መሞታቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገልጸዋል። ከዓለም በተገለለችው ሰሜን ኮርያ የሚኖሩና በተለይ ለቢቢሲ ቃላቸውን የሰጡ ነዋሪዎች እንደተናገሩት በረሃብ ጎረቤቶቻቸው እየሞቱ ነው።
    በሰሜን ኮርያ በገጠመው የምግብ እጥረት ሳቢያ ጎረቤቶቻቸው በረሃብ መሞታቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገልጸዋል። ከዓለም በተገለለችው ሰሜን ኮርያ የሚኖሩና በተለይ ለቢቢሲ ቃላቸውን የሰጡ ነዋሪዎች እንደተናገሩት በረሃብ ጎረቤቶቻቸው እየሞቱ ነው።
    WWW.BBC.COM
    በሰሜን ኮሪያ ሰዎች በረሃብ እየሞቱ መሆኑ ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    በሰሜን ኮርያ በገጠመው የምግብ እጥረት ሳቢያ ጎረቤቶቻቸው በረሃብ መሞታቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገልጸዋል። ከዓለም በተገለለችው ሰሜን ኮርያ የሚኖሩና በተለይ ለቢቢሲ ቃላቸውን የሰጡ ነዋሪዎች እንደተናገሩት በረሃብ ጎረቤቶቻቸው እየሞቱ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • በአዲስ አበባ ከተማ የጸጥታ ኃይሎች የህግ አግባብ በሌለው መልኩ የመንገድ ላይ ፍተሻዎች እስሮች፣ ማዋከቦች እና እንግልቶች በዜጎች ላይ እየፈጸሙ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) አስታወቀ።
    በአዲስ አበባ ከተማ የጸጥታ ኃይሎች የህግ አግባብ በሌለው መልኩ የመንገድ ላይ ፍተሻዎች እስሮች፣ ማዋከቦች እና እንግልቶች በዜጎች ላይ እየፈጸሙ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    በአዲስ አበባ የመንገድ ላይ ፍተሻዎች፣ እስሮች እና ማዋከቦች እየተፈጸሙ መሆናቸውን ኢሰመጉ ገለጸ - BBC News አማርኛ
    በአዲስ አበባ ከተማ የፀጥታ ኃይሎች የሕግ አግባብ በሌለው መልኩ የመንገድ ላይ ፍተሻዎች እስሮች፣ ማዋከቦች እና እንግልቶችን በዜጎች ላይ እየፈጸሙ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • ሦስት ሴት ልጆች ያሏቸው የደጊቱ እናት እና አባት በአካባቢያቸው ልጆቻቸውን ከጠለፋ የሚጠብቅላቸው እና ጥቃታቸውን በፍትሕ የሚክስ አካል አጥተው ከባድ ሰቆቃ ገጥሟቸዋል። በሲዳማ ክልል ነዋሪ የነበሩት ደጊቱ እና ታናሿ ተጠልፈዋል፣ የመጨረሻዋም በዚሁ ስጋት ምክንያት መኖሪያቸውን ለቃ ሄዳለች። ይህንንም ተከትሎ የወላጆቿ ትዳር ሲፈርስ፣ የእናቷ የአእምሮ ጤና ታውኳል። ይህ ጠለፋ የደጊቱን እና የቤተሰቦቿን ሕይወት እንዴት እንዳመሳቀለው ለቢቢሲ ተርካለች።
    ሦስት ሴት ልጆች ያሏቸው የደጊቱ እናት እና አባት በአካባቢያቸው ልጆቻቸውን ከጠለፋ የሚጠብቅላቸው እና ጥቃታቸውን በፍትሕ የሚክስ አካል አጥተው ከባድ ሰቆቃ ገጥሟቸዋል። በሲዳማ ክልል ነዋሪ የነበሩት ደጊቱ እና ታናሿ ተጠልፈዋል፣ የመጨረሻዋም በዚሁ ስጋት ምክንያት መኖሪያቸውን ለቃ ሄዳለች። ይህንንም ተከትሎ የወላጆቿ ትዳር ሲፈርስ፣ የእናቷ የአእምሮ ጤና ታውኳል። ይህ ጠለፋ የደጊቱን እና የቤተሰቦቿን ሕይወት እንዴት እንዳመሳቀለው ለቢቢሲ ተርካለች።
    WWW.BBC.COM
    ሁለት ሴት ልጆች ተጠልፈውበት የተመሳቀለው የደጊቱ ቤተሰብ ሰቆቃ - BBC News አማርኛ
    ሦስት ሴት ልጆች ያሏቸው የደጊቱ እናት እና አባት በአካባቢያቸው ልጆቻቸውን ከጠለፋ የሚጠብቅላቸው እና ጥቃታቸውን በፍትሕ የሚክስ አካል አጥተው ከባድ ሰቆቃ ገጥሟቸዋል። በሲዳማ ክልል ነዋሪ የነበሩት ደጊቱ እና ታናሿ ተጠልፈዋል፣ የመጨረሻዋም በዚሁ ስጋት ምክንያት መኖሪያቸውን ለቃ ሄዳለች። ይህንንም ተከትሎ የወላጆቿ ትዳር ሲፈርስ፣ የእናቷ የአእምሮ ጤና ታውኳል። ይህ ጠለፋ የደጊቱን እና የቤተሰቦቿን ሕይወት እንዴት እንዳመሳቀለው ለቢቢሲ ተርካለች።
    0 Comments 0 Shares
  • እውቁ የዩኤፍሲ ተቧቃሹ ኮነር ማክግሬገር በአሜሪካ ከቅርጫት ኳስ ጨዋታ በኋላ አንዲት ሴት ላይ ወሲባዊ ጥቃት አድርሷል የሚል ክስ ቀረበበት።
    እውቁ የዩኤፍሲ ተቧቃሹ ኮነር ማክግሬገር በአሜሪካ ከቅርጫት ኳስ ጨዋታ በኋላ አንዲት ሴት ላይ ወሲባዊ ጥቃት አድርሷል የሚል ክስ ቀረበበት።
    WWW.BBC.COM
    ቦክሰኛው ማክግሬገር በቅርጫት ኳስ ጨዋታ ወቅት ወሲባዊ ጥቃት አድርሷል ተብሎ ተከሰሰ - BBC News አማርኛ
    እውቁ የዩኤፍሲ ተቧቃሹ ኮነር ማክግሬገር በአሜሪካ ከቅርጫት ኳስ ጨዋታ በኋላ አንዲት ሴት ላይ ወሲባዊ ጥቃት አድርሷል የሚል ክስ ቀረበበት።
    0 Comments 0 Shares
  • በጠፈር ቱሪዝም ላይ የተሰማራው የእውቁ ባለሃበት ሰር ሪቻርድ ብራንሰን ቨርጅን ጋላክቲክ የተሰኘው ኩባንያ ይህ ወር ከመገባደዱ አስቀድሞ የመጀመሪያውን የንግድ በረራ ወደ ጠፈር እንደሚያደርግ አስታውቋል። ኩባንያው ጋላክቲክ 01 ሲል የጠራውን በረራ ከሰኔ 20 እስከ 23 2015 ባለው ጊዜ ውስጥ ለማድረግ መወጡን ገልጿል።
    በጠፈር ቱሪዝም ላይ የተሰማራው የእውቁ ባለሃበት ሰር ሪቻርድ ብራንሰን ቨርጅን ጋላክቲክ የተሰኘው ኩባንያ ይህ ወር ከመገባደዱ አስቀድሞ የመጀመሪያውን የንግድ በረራ ወደ ጠፈር እንደሚያደርግ አስታውቋል። ኩባንያው ጋላክቲክ 01 ሲል የጠራውን በረራ ከሰኔ 20 እስከ 23 2015 ባለው ጊዜ ውስጥ ለማድረግ መወጡን ገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    ቨርጅን ጋላክቲክ ለጉብኝት ወደ ጠፈር የሚደረግ በረራ ሊጀምር ነው - BBC News አማርኛ
    በጠፈር ቱሪዝም ላይ የተሰማራው የእውቁ ባለሃበት ሰር ሪቻርድ ብራንሰን ቨርጅን ጋላክቲክ ኩባንያ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለጉብኝት የሚደረገውን የመጀመሪያውን የጠፈር በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.BBC.COM
    የሰጠመችው የግሪክ መርከብ 100 ሕፃናት ይዛ እንደነበር ተሰማ - BBC News አማርኛ
    በደቡባዊ ግሪክ የሰጠመችው መርከብ ቢያንስ 100 ሕፃናትን ይዛ እንደነበር ከአደጋው የተረፉ ተናገሩ።
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካ እና የቻይና ግንኙነት መሻከር ያሳሰበው አይፎን አምራቹ ኩባንያ ፎክስኮን ፊቱን የኤሌክትሪክ መኪኖች ወደማምረት ሊያዞር እንደሆነ ተገለጸ።
    የአሜሪካ እና የቻይና ግንኙነት መሻከር ያሳሰበው አይፎን አምራቹ ኩባንያ ፎክስኮን ፊቱን የኤሌክትሪክ መኪኖች ወደማምረት ሊያዞር እንደሆነ ተገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    አይፎን አምራቹ ኩባንያ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ማምረት ሊጀምር ነው - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካ እና የቻይና ግንኙነት መሻከር ያሳሰበው አይፎን አምራቹ ኩባንያ ፎክስኮን ፊቱን የኤሌክትሪክ መኪኖች ወደማምረት ሊያዞር እንደሆነ ተገለጸ።
    0 Comments 0 Shares