የመጀምሪያዋ የኢትዮጵያ ዘመናዊ የጦር መርከብ ኢትዮጵያዊ የሆነ ስም ከመያዟ በፊት P.C. 1616 ትባል ነበር። ይህች ዘመናዊ መርከብ ከአሜሪካን መንግስት በእርዳታ የተገኘች ነበረች።

0
0

1616 ኢትዮጵያዊ የሆነ ስም እንዲወጣላት በማስፈለጉ በጊዜው የነበረውን ተጨባጭ ሁኔታ ያገናዘበ እና ለኢትዮጵያ ታላቅ ዓስተዋጾ ባደረገው በጀግናው ዘራይ ደረስ ስም ተሰየመች።

ጥቅምት ፭ ቀን ፩፱፻፶ ዓ.ም. በትዘጋጀ የጉብኝት ፕሮግራም ላይ የጀግናው የዘራይ ድረስ እናት በልጃቸው ስም የተሰየመችውን የጦር መርከብ ሲጎበኙ። 
 
ምንጭ:
"ኢትዮጵያ የባህር ጠረፏ እና ባህር ሃይሏ"
የቀድሞ ኢት ዮጵያ ባሕር ኃይል መለዮ ለባሾች እና ሲቪል ሰራተኞች የህብረት ስራና መረዳጃ ማኅበር ካሳተመው መፅሃፍ።
Like
1
Search
Categories
Read More
Uncategorized
መልካም አጋጣሚ ቁንጮ ነው __
ወጣቱ የአንድን አርሶ አደር ቆንጆ ልጃገረግ ማግባት ፈልጓል፡፡ እናም ወደ አባቷ ቀርቦ ፍቃዳቸው ይሆን ዘንድ ጥያቄውን አቀረበ፡፡ አባት ልጁን ከእግር...
By Dawitda 2017-11-14 07:48:20 0 0
Uncategorized
ዘውዲቱ ሆስፒታል 5 የኩላሊት እጥበት መስጫ መሳሪያዎችን በወቅቱ አለመግዛቱ ችግር ፈጥሮብናል
ዘውዲቱ ሆስፒታል 5 የኩላሊት እጥበት መስጫ መሳሪያዎችን በወቅቱ አለመግዛቱ ችግር ፈጥሮብናል-ታካሚዎች ዘውዲቱ ሆስፒታል ከአንድ ዓመት በፊት ለአምስት...
By binid 2017-11-26 06:52:11 0 0
Uncategorized
1964
The chief army commander General Derese Dubale visiting the 4th national first-rank army service....
By Seller 2017-11-14 07:31:18 0 0
Uncategorized
ከቆንጆ ሴቶች ጀርባ
ከቆንጆ ሴቶች ጀርባ ....!«ዘውድአለም ታደሰ» ትናንትም እንደፈረደብኝ አንድ የቀረኝ ጓደኛዬን ድሬ እያጨበጨብኩ ወደቤት ገባሁ! በቃ...
By Zewdalem 2017-11-25 01:12:07 0 0
Uncategorized
Selling
Product
By Hana 2017-11-25 17:05:20 0 0